es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 482
Suscriptores
+1124 horas
+887 días
+88530 días
Archivo de publicaciones
ዛሬም ተመረቁ‼️ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ለወራት ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን የሚካናይዝድ ሞርተር ምድብተኛ አባላቱን በዛሬው ዕለት በቀን
ዛሬም ተመረቁ‼️ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ለወራት ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን የሚካናይዝድ ሞርተር ምድብተኛ አባላቱን በዛሬው ዕለት በቀን 9/1/2018 ዓ.ም አስመርቆል .. በስልጠናውም የቀድሞው ሞርተር ምድበተኞች ታጋይ ይታያል አወቀ ታጋይ አበበ ዘውዴ  የብርጌዱ ስልጠና መምሪያ ሙሉጌታ ጎጃም ስልጠናውን ሲሰጡ ቆይተዋል ። ይህ የነበልባሎቹ ምድር ቢርሙዳው የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ  ነው ። በአሁኑ ሰዓት ብርጌዱ ሁለቱን ማርኮ የታጠቃቸው ሞርተሮች በብቁ ልጆቹ አስልጥኖ ታጥቆ ብቁ አድርጎ የሁለት ሚካናይዝድ ከባድ መሳሪያ ባለቤት ሁኖል ። # አዲስ ተስፋ # አዲስ አስተሳሰብ #እናሸንፋለን ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አሁን የደረሰን አስቸኳይ መረጃ! # በፍጥነት ሸር ይደረግ ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ የተወሸቀው  የጅምላ ጨራሹ የኦሕዴድ ገረድ የሆነው  አረመኔው የልጽግናው ስብስብ የስርዓቱ ከዳሚ የሆኑ ሚሊሾችንና በይሁንታ የሚመራቸውን ሌቦችን ከየ አረቄ ቤቶች፣ ሱስ ቤቶችና ቁማር ቤቶች በማጠረቃቀም በዚህ ሰዓት  ማርክ ላንድ ሆቴል ላይ ሰብስቦ ፋኖ እየከዳ ነው የሚል ቀሽም ፖለቲካ ሊሰራ ማቀዱን ደርሰንበታል። በስብሰባው "ከፋኖ የከዱ " የሚል ፕሮፓጋንዳ ለመስራት ከመታቀዱ በተጨማሪ በከተማው ውስጥ የሚደረገውን የፋኖ ኅቡዕና ገሃዳዊ እንቅስቃሴ እንዲሰልሉና መረጃ እንዲያቀብሉ ስልጠና ለመስጠት መታቃዱን የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል። በመሆኑም ከየትኛውም ብርጌድም ሆነ ክፍለ ጦር የከዳ የፋኖ ኃይል የሌለ መሆኑን ተገንዝቦ  የተከበረው ሕዝባችን ጠላት ሊሰራውና ሊያስወራው ባቀደው ፕሮፓጋንዳ እንዳይደናገርና እንዳይወዛገብ ስል በአክብሮት አሳስባለሁ። መስከረም 10/2018 ዓ.ም ድል ለሕዝባችን! ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ሕ/ግንኙነት ኃላፊ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አማራ_አስደማሚ_ጦር_እየገነባ_ነው። የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በኮማንዶ ዳንኤል ዓለሙ ማሰልጠኛ ማዕከል የሰለጠኑ “#ንስር_ኮማንዶ” አባላት! ይህ የአብይ አህመድ ሰራዊት እየፈረሰ በ
+1
አማራ_አስደማሚ_ጦር_እየገነባ_ነው። የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በኮማንዶ ዳንኤል ዓለሙ ማሰልጠኛ ማዕከል የሰለጠኑ “#ንስር_ኮማንዶ” አባላት! ይህ የአብይ አህመድ ሰራዊት እየፈረሰ በተቃራኒው የተገነባው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሠራዊት ነው። አማራው ካለው የሰው ሀብት አቅም አንጻር ገና ጅምር ነው፣ ከዚህ የበለጠ ብሔራዊ ኃይል ይገነባል። ተራራው፣ ሸለቆው፣ ወንዞቹ ሁሉ በፋኖ ሠራዊት ይጥለቀለቃሉ። ይህ ሠራዊት የአማራ ሕዝብ ደም መላሽ ነው። ይህ ሠራዊት የአማራ ሕዝብን በደሙና በላቡ የሚያነግስ ነው። ይህ ሠራዊት ቤተ መንግሥት አድራሽ ሳይሆን ነጋሽ ነው! ድል ለአማራ ሕዝብ! 10/ዐ1/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሰበር የድል ዜና ጠላትን በመደምሰስ የምትታወቀው ጀግነዋ የተራረው ራስ ጉና ክ/ጦር በጋሳይ ከተማ መሽጎ በነበረው የብልፅግና ጥምር ጦር  ላይ ታላቅ ጀብድን ተቀናጅቷል።   በጋሳይ ከተማ መሽጎ የነበረውን ሀይል ምሽጉ ድረስ ዘልቆ በመግባት ጀብድ የፈፀሙት በተራረው ራስጉና ወልቃይ ብርጌድ የጠላትን ጦር  ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ከተመዋን የተቆጣጠሩ ሲሆን  1 ብሬን 19 የነፍሰ ወከፍ መሳሪያ የተማረከ ሲሆን 15 የሚሆን የጠላት ሀይል ደምሰው ቁጥሩ ያልታወቀ ቁስለኛ ተሸክሞ ወደ ደብረታቦር ፈርጥጧል። ድል ለአማራ ፋኖ!! ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#አሁን በዚህ ስዓት ደብረማርቆስ_ቡምምምምም‼️ እንዲህ ወደማርቆስ ጩኸቱ ምንድን ነው❓ በዳርክላይት ግድም ጫጫታው ምንድን ነዉ ❓ የንጉሱ ጀግኖች በሚገባው ቋንቋ ጠላት አናግረው ነው፡፡ የአፋብኃ ምዕ
+1
#አሁን በዚህ ስዓት ደብረማርቆስ_ቡምምምምም‼️ እንዲህ ወደማርቆስ  ጩኸቱ ምንድን ነው❓ በዳርክላይት ግድም ጫጫታው ምንድን ነዉ ❓ የንጉሱ ጀግኖች በሚገባው ቋንቋ ጠላት አናግረው ነው፡፡ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ የምስራቅ ጎጃም መዲና በሆነችው ደብረ ማርቆስ ከተማ ካድሬዎች ላይ ጥቃት ፈፅመዋል። #ቦንብን_እንዳኳስ የሚያዩት #ጥይትን_እንደ_ፈንድሻ ጩኸት የሚቆጥሩት የንጉሱ ተክለሃይማኖት ብርጌድ አናብስቶች የተለመደውን የቆቅ መረቅ የሆነውን ስራቸውን ዛሬም በደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 01 መነሐሪያ ሰፈር ዳርክ ላይት ተብሎ በሚጠራው ሆቴል ስብሰባ የነበሩ ሆድ አደር ሁለት እግር አሳማዎች ታጅበው ወደ ማደሪያ ካምፓቸው በማሔዱበት ጊዜ በቀን 09/01/2018 ዓ.ም ምሽት 12: 00 የአንገት በላይ ሳርጃሪ ባለሙያዎች የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ልጆች የቦንብ ጥቃት ፈጽመዋል፡፡  በጥቃቱ የደረስ ጉዳት በዝርዝር በግልፅ ባይታወቅም የፓትሮሉ ሹፌር እና ካድሬ አጃቢ ተላላኪዎች የቦንብ መክሰስ እንደቀመሱ የከተማ መረጃወቻችን አድርሰውናል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! #ፋኖ_ባዬ_ሽፈራው(ቀኜ) የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት 09/ዐ1/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

" የአጥፊ ቡድኑ እኩይ ተግባር"❓❓ 🌩👉 በምድረ ስናን ረ/ገበያ ከተማ የተፈፀመ እኩይ ተግባር በቀን 08/01/18ዓ.ም .ም ጀምሮ። በስናን ወረዳ በረ/ገበያ ከተማ የመሸገዉ አጥፊ ኦነግ መራሽ ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ቡድንና የቡድኑ መሪ ካድሬዎቹ  እኩይ ተግባር የመፈፀም ልምዳቸዉን ተያይዘዉታል። ●●● ነገሩ እንዲህ ነዉ። ጸረ ሃይማኖት የሆነው የብልፅግና ሥርዓት ዛሬም በረ/ገበያ ከተማ ያሉ የኦርቶዶክስ እምነት አገልጋዮችን ቅዳሴ አቋርጣችሁ ለምን ለብልፅግና ስርዓት የድጋፍ ሰልፍ አልወጣችሁም በሚል  የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን አስሯል። የታሰሩ አገልጋዮችም 1ኛ.ቄስ:በዛ 2ኛ.ቄስ፡ያዳም ንጉሴ 3ኛ.ቄስ፡ዘመነ ስማቸው 4ኛ.መርጌታ፡በተሀ እና ሌሎችም በስም ለጊዜው ማወቅ ያልታወቀ አምስት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የታሰሩ ሲሆን አጥፊ ቡድኑ በወረዳው ያሉ ባንኮችንም ለመዝረፍ እንዲያመቸው የአማራ ባንክ ስራ አስኪያጅን አስሯል።  በተጨማሪም ሌሎች ተሰሚነት ያላቸውን የወረዳው ተወላጅ ግለሰቦችንና ባለሀብቶችን አስሮ በማሰቃየት ላይ ይገኛል።            ድል ለአማራ ፋኖ!!!      ድል ለተገፋውና ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ!!! የኔሰው ግዛቸው የስናን አባጂሜ ብርጌድ የህዝብ ግንኘነት ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ጀግኖች ዛሬም ጠላትን አንገት አስደፍተውታል በቀን09/01/2018 የኮረኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ጀግኖቹ የአበራ ሙጨ ሻለቃ አባላት ጠላትን እንደአመጣጡ አናግረውታል።    ነገሩ እንዲህ ነው ዝርክርኩ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት  ሻለቃዋን ለማፈን በማሰብ በ3 አቅጣጫ በተለምዶ አየለች ገበያ ወደተባለ ቦታ ቢመጣም ንስሮቹ  የአበራ ሙጨ ሻለቃ አባላት ግን አራስ ነብር ሆነው ጠብቀውታል የጠላትን ሀይል ስስብልት በበቂ ሁኔታ በመለየት በተሳካ ሁኔታ በማጥቃት የመጣውን ሀይል አስከሬን አሸክመው ወደ መጣበት አሩጠው መልሰውታል። የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መስከረም 09/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

🔥#ሜካናይዝድ_ጦር💪 የሜካናይዝድ መሳሪያ ተመራቂ ፋኖዎችን የስልጠና እንዲሁም የምረቃ ሙሉ ትርዒት በንስር አማራ የዩቱዩብ ገፅ ይመልከቱ! link https://youtu.be/xH4b11lztOo?feature=share

#እኛ_ሽፍታዎች_አይደለንም። ተራ የመልካም አስተዳደር ችግር ያንከላወሰን ፣ እኛ የጦር አበጋዞች አይደለንም። ለግል ጥቅማችን ከርስ ልንሞላ ቃታ ተሸክመን ላይ ታች ወገናችን ላይ መከራ የምንጭን። እኛ
+1
#እኛ_ሽፍታዎች_አይደለንም። ተራ የመልካም አስተዳደር ችግር ያንከላወሰን ፣ እኛ የጦር አበጋዞች አይደለንም። ለግል ጥቅማችን ከርስ ልንሞላ ቃታ ተሸክመን ላይ ታች ወገናችን ላይ መከራ የምንጭን። እኛ አርበኞች ነን ከራሳችን ይልቅ የአማራ ሕዝብ የዘመናት ሰቆቃ ግፍ የወለደን ዓላማችን ግቡን እስኪመታ ለአማራ ሕዝብ እና ለተቀሩት የኢትዮጵያ ሕዝቦች የምንታመን የግል አምሮት የሌለን የሕዝብ ስቃይ የወለደን "ፋኖ" ዎች ነን ፋኖ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የድል ዜና !! 1/ ዞብል አምባ ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ ከ20 በላይ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሆድ አደር ባንዳ ካድሬዎች ላይ ከባድ እርምጃ ወሰዱ:: አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 5ኛ ሳለቃ ከዳውንት ወደ ደላንታ ለስብሰባ ይጓዙ በነበሩ የአረጋ ከበደ ካድሬዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ አምስት ሙት ከ15 ያላነሰ ቁስለኛ በማድረግ ድል ተቀዳጅተዋል:: የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀሙ ያሉ የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ የአማራ ሃይሎች ላይ እየተወሰደ ያለው የማያዳግም እርምጃ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ዘር ማጥፋቱን አጠናክሮ ለመቀጠል በስብሰባ ሊመክሩ ከዳውንት ወደ ደላንታ ይጓዙ የነበሩ ከ20 በላይ ካድሬዎች ላይ ለቀሪውም አስተማሪ የሆነ ከህልውና ታጋይ የሚጠበቅ ቆራጥ እርምጃ ተወስዷል:: የተረፈው ካድሬም እግሬ አውጭኝ ብሎ የትም ተበትኗል:: ©አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የካሜሩን ፕሬዝዳንት ልጅ "አባቴን አትመርጡ" አለች የ92 ዓመቱ የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ልጅ ብሬንዳ ቢያ በመጪው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አባቷን ድምጽ እንዳይሰጡ በይፋ ቀስቅሳለች። ብሬንዳ ቢያ በ
የካሜሩን ፕሬዝዳንት ልጅ "አባቴን አትመርጡ" አለች የ92 ዓመቱ የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ልጅ ብሬንዳ ቢያ በመጪው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አባቷን ድምጽ እንዳይሰጡ በይፋ ቀስቅሳለች። ብሬንዳ ቢያ በቲክቶክ ላይ ባስተላለፈችው መልዕክት የአባቷን የ43 ዓመታት አገዛዝ ካሜሩንን ለድህነትና ለስራ አጥነት መዳረጉን ገልጻለች። ይህ ተግባር የአባቷን አገዛዝ በይፋ የተቃወመች የመጀመሪያዋ የአፍሪካ ፕሬዝዳንት ልጅ ያደርጋታል። ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ፣ እስከ 100 ዓመታቸው ድረስ ለመምራት ፍላጎት እንዳላቸው ሲገልጹ፣ በቅርቡ ለስምንተኛ ዙር የስልጣን ዘመን ሊወዳደሩ መሆኑ ታውቋል። ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ዜና አ  ፋ  ብ  ኃ   ‎የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ተስፋ ብርጌድ ጠላትን ስቦ በማውጣት እየቀጠቀጠው ነው። ‎================== ‎መስከረም 7/2018 ዓ. ም የብልጽግና አመራሮችን አጅቦ እና እሬሽን ጭኖ ወደ በረኸረት መተህብላ ከተማ እየተቀሳቀሰ በነበረው የብልጽግና ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ጋር የተጀመረው ውጊያ ዛሬም ለሶስተኛ ቀን ተጠናክሮ ቀጥሏል:: ‎ ‎የከሰም ክ/ጦር ተስፋ ብርጌድ መስከረም 8/2018 ዓ ም የጥላትን ኃይል ከምሽጉ ስቦ በማውጣት አክርሚት በተባለ ቦታ ባካሄደው ተጋድሎ የሺ አለቃ አመራርን ጨምሮ በርካቶችን ደምስሷል:: ‎ ‎ተስፋ ብርጌድ መስከረም 8/2018 ዓ ም ከጧቱ 12:00  ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት በአክርሚት ባደረገችው ተጋድሎ በርካታ የ21ኛ ክ/ጦር የሰራዊት አባላት ሲደመሰሱ በደርዘን የሚቆጠሩት ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ህክምና ጣቢያ ተወስደዋል:: ‎ከነዚህ ጉዳት ከደረሰባቸው የብልጽግና ዙፋን አስጠባቂ የጥፋት ኃይሎች መካከል አስር የሚደርሱት ከፍተኛ የአጥንት ጉዳት ደርሶባቸው ከአክርሚት ጤና ጣቢያ ወደ  አረርቲ ከተማ ሆስፒታል ለመዉሰድ ጥረት እያደረገ ቢሆንም ወደ ኋላ ለመመለስ ጣረሞት ሆኖበታል:: ‎ ‎ከአካባቢው ኗሪዎች እንደተገኘው መረጃ በፋኖዎች ጥይት የተቀነደበው ይህ ሺ አለቃ አመራር ካሁን በፊት አክርሚት ላይ ጠላት መሽጎ በነበረበት ጊዜ የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ እያለ ከስምንት ቤቶች በላይ ያቃጠለ ÷ ማህበረሰቡን የሚደበድብ ፣ባለትዳር ሴቶችን የሚደፍር እና ዘረፋ የሚፈጽም የብልጽግና ቀንደኛ ሰው መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል:: ‎ ‎የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን ዛሬ መስከረም 9/2018 ዓ ም በአሳግርት በኩል ድንጋይ ጥራ በተባለ ቦታ ተጨማሪ ኃይል ያስገባ ቢሆንም የከሰም ክ/ጦር ከአስማረ  ብርጌድ ሁለት ሺ አለቃዎች ፊት ለፊት ተፋጦ ቁሟል:: ‎ ‎በበረኸት ወረዳ መተህብላ ያለው የጥላት ኃይል ዙሪያውን ተከቦ ከተማ ውስጥ ተወሽቆ ያለ ሲሆን በአክርሚት ያለው ደግሞ ወደኋላ አፈግፍጎ ሞርተር እና ከባድ መሳሪያ በርቀት እያስወነጨፈ ነው:: ‎ ‎     " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል ‎       መስከረም 09/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች በበላይነት የመሩት አውደ ውጊያ ተደረገ።       ዛሬ መስከረም 09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ጀምሮ  አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ፣ ታድሎ ብርሃን ክ/ጦርና ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር  አሃዶች የተሳተፋበት ሰፊ ቀጠናን የሸፈነ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ተካሂዷል።    ውጊያም ከማክሰኝት በቅርብ ርቀት ላይ ከምትገኘው ባህሪ ግንብ ተብሎ ከሚጠራው ቀበሌ ጀምሮ እስከ ምንዝሮና ቡርቧክስ ቀበሌዎችን ያካለለ ሲሆን የጠላት ሃይል በብዛት ሞርተርና ዙ- 23 የተባለውን የቡድን መሳሪያን በሰፊው የተጠቀመበት አውደ ውጊያ ነው።          የብልጽግና አገዛዝ ጎንደር ላይ የወረዳ አመራሮችን ለስብሰባ በሚል በመከላከያ አጅቦ በመሄድ ላይ እያለ ነው በክንደ ፈርጣማዎቹ ፋኖዎች ከፍተኛ ምት ያረፈበት።      ከፍተኛ ምትን ያስተናገደው የጠላት ኃይልም አስከሬኑንና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ ጎንደር መሄዱ ቀርቶ ወደ ማክሰኝት ከተማ እንዲመለስ አድርገውታል።     በብልጽግና ቤት ታስቦ የነበረው የስብሰባ ድግስም ሳይሳካ ቀርቷል።   በዚህ የደፈጣ ውጊያም 18 የጠላት ሃይል ሙት ሲደረግ ከ25 በላይ ደግሞ ክፋኛ የቆሰሉ ሲሆን በማክሰኝት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ በህክምና ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።        ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ከባህሪ ግንብ እስከ ቡርቧክስ ያለውን ሰፊ ቀጠናና ጥቁር አስፓልት መንገድ በነበልባል ፋኖዎች ቁጥጥር ስር እንደሚገኝም ለማወቅ ተችሏል።       ከዚህም ጋር በተያያዘም ከአርባያ ከተማ በመነሳት የወረዳ አመራሮችን አጅቦ ወደ ጎንደር ከተማ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ ወራህላ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ላይ በጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አሃዶች የደፈጣ ጥቃት ፈጽመውበታል። በዚህ የደፈጣ ጥቃትም 7 የጠላት ኃይል እስከ ወዲያኛው ተሸኝቷል፣ 11 የሚደርሱት ደግሞ መቁሰላቸው ታውቋል።                     ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ➤አብነት ሞላ                       መስከረም 09/ 2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#ያልተመዘኑ ሚዛኖች፣ ያልተማሩ አስተማሪዎች‼️ ሳይገባቸው ከፍ አድርገን የሰቀልናቸው፣ የድቀት ምልክት የሆኑና በኢጎ ስካር የደነቆሩ "እንትኖች" የራሳችን ጥፋቶች፣ እኛኑ እያጠፉን ነው‼️ ውድ አማራ
#ያልተመዘኑ ሚዛኖች፣ ያልተማሩ አስተማሪዎች‼️ ሳይገባቸው ከፍ አድርገን የሰቀልናቸው፣ የድቀት ምልክት የሆኑና  በኢጎ ስካር የደነቆሩ "እንትኖች"  የራሳችን ጥፋቶች፣ እኛኑ እያጠፉን ነው‼️ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ከበባው እንዴት ተሰቀረ - ጎጃም አዴት አቮላ                                                 https://youtu.be/SMefk5dR3aM

አፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ የአገዛዙ ሰራዊት እስከነ ትጥቁ ፋኖን በሰላም እየተቀላቀለ ይገኛል። በርካታ የመከላከያ ሰራዊት ፣ ሚኒሻና አድማ በታኝ
+2
አፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ የአገዛዙ ሰራዊት እስከነ ትጥቁ ፋኖን በሰላም እየተቀላቀለ ይገኛል። በርካታ የመከላከያ ሰራዊት ፣ ሚኒሻና አድማ በታኝ ወደ አፋብኃ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ተወርዋሪ እና በሁሉም ክ/ጦሮች በየ ጊዜው ትግሉን እየተቀላቀሉ እንደሚገኙ ከአሁን በፊት የተወሰኑትን በቁጥርም ሆነ በቃለ መጠይቅ መልኩ ማቅረባችን ይታዎቃል።በትናንትናው እለትም መስከረም 08/2017 አንድ መከላከያ እስከ ሙሉ ትጥቁ አድዋ ክ/ጦ ሲቀላቀል 2ቱ ደግሞ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር  ተወርዋሪ እስከሙሉ ትጥቃቸው በፍቃደኝነት ተቀላቅለዋል።      አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ  መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ     ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ       መስከረም 09/2018 ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

√  ከግድቡ ወደ ወደቡ !                                               ክፍል ፩   ይህ አባባል እጅግ አደገኛ እና ሀገራችንን ብቻ አይደለም ምስራቅ አፍሪካ ላይ ለሚቀጥሉት 10 እና 20 ዓመታት ሊበርድ የማይችል ትልቅ የጦርነት እሳት ለመለኮስ የሚደረግ ሂደት መሆኑን ለምን አልተገነዘብነውም ? ብልፅግና የፃፍለትን ማንበብ እንጅ ትርጉሙን ምን እንደሆነ የማያውቅ የመንጋ ስብስብ መሆኑን ያወቅነው አሁን ሳይሆን የትግራይን ጦርነት አልፀፅተው ብሎ በክልላችን ጦርነት ሲያውጅ  ነው ። ብልፅግና " ህዝብን የሚፈልገውን እያሳያህ ጉዞህን ቀጥል " ትርክቱ በግልፅ እየተገበረው ይገኛል ። ላለፉት ሁለት አመት ሙሉ ቀጠናው ላይ ወደብ እያለ ያልገባበት የጎረቢት ሀገር የለም ። ይህንን እውን አድርጎ መንጋው በእግሩ  ሞቃደሾ ሊደርስ ትንሽ ሲቀረው ቱርክ በል ፉከራህን ቀይረው ስትለው  በሌላ አጀንዳ ብቅ ብሎ ህዝቤን አረሳሳ ፣ ድጋሜ ህዝቡን ዝም ብለን ከተኛንበት ወደብ ብለህ ቀስቅሰኸናልና እንደጀመርካት አንተው መልሳት ሲለው እሽ ብሎ ቀይባህር ካልመለስኩ ብሎ ሙጭ ብሎ ይሄው እውን ይሁን የዳቦ ጥያቄን ለማረሳሳት አይታወቅም ይሄው ከትንሹ መንጋ እስከ ትልቁ መንጋ ከግድቡ ወደ ወደቡ በሚል ሌት ቀን ይተርካል ። ነገር ግን ከግድቡ ወደ ወደቡ በምን እና በማን ሂሳብ ነው ? መዘዙስ ?   በ 1945አካባቢ የድሮው ጀበሃ የአሁኑ ሻቢያ የኤርትራን ነፃ አወጣለሁ በሚል በይበልጥ በሙስሊም ልጆች የተደራጄ ሀይል ነበር ። ይህ አደረጃጀት ኤርትራን ነፃ ለማውጣት ሳይሆን በወቅቱ የነበረው የሀገሪቱ ጉዞ ቀጣይ ለሀገሪቱ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም የነፃነትም ብቻ ሳይሆን የኦኮኖሚም መስመር መክፈቱ አይቀርምና  ለmiddel East እና ለሌሌች አውሮፖ ሀገሮች አፍሪካን የመቀራመት እና የመዝረፍ በር ሊዘጋ ስለሚችል በሚል ፍራቻ ኢትዮጵያን ቋንቋን መሰረት ያደረገ ማንነት ፣ አንዱ ለአንዱ ገዳይ እንዴነበረ ዶክመንት በማዘጋጅት ለሻቢያ እና ለሌሎች የትግል ድርጅቶች በትምህርት መልክ ሳይቀር ተሰጣቸው ። ጀባሃ ቀስ ቀስ ሻቢያን ፈጠረ ሻቢያ ደግሞ ቀስበቀስ ጣልያን የሰጠችውን የፖሊቲካ ሴራ በማስተማር  ህውሃትን እና ኦነግን ፈጠረ እነዚህ ድርጅቶች ብዙ ሰሩበት የሀገር መሰረት ናቸው የሚባሉትን ሁሉ ህዝብ ሳቀር በታተኑት ፣ ሀገረን እንደ ዳቦ ሸነሸኗት ኤርትራን በትርክት ሴራ ከእናት ሀገር እንድትገነጠል እውን ሆነ ። ይህ የፖለቲካ ሴራ በሚገባ የተሰራበት በግብፅ እና በሶሪያ መንግስት ነበር ። ሻቢያ ታንክ ሳይቀር ድጋፍ የሚደረግለት በወቅቱ በነበረው በሶሪያ መንግስት ነበር ። ይህ የምስራቅ አፍሪካ ጦርነት በወቅቱ ልክ እንዴ አሁኑ የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ አልነበረም ። በአብዛሀኛው ግን ሱዳንም ልክ እንዴ አሁኑ ብትንትኗ አልወጣም ነበር ፣ እንደውም ወያኔን እና ሻቢያን እያሰለጠነች እያስታጠቀች ከፍተኛ የሎጀስቲክ ሌሎችንም የውጭ ድጋፎች የምታቀርበው ሱዳን ናት  ሌላው ይውቅርና በወቅቱ የሱዳን ብሄራዊ የመረጃ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበረው General Al Alfatih Arwa ወያኔን ለስልጣን ያበቃናት እኛ ነን ብሎ ተናዞ ከዚህ አለም ተሰናብቷል ። General Al Alfatih Arwa እንዳለው የአሁን ያለውን የሀገሪቱን ካርቱ የሳሉት አብረው ሁነው መሆኑን በሚገባ ገልፆታል ። ይህ ብቻ አይደለም ጎረቢት ሀገር ሱማሊያም  የኛን የእርስ በእርስ ጦርነት ተጠቅማ ሀገራችንን ለሙውረር ሞክራ እስከ ወዳኛው ላትነሳ ተቀብራለች ። ይህ ሁሉ የውስጥ እና የውጭ ከፍተኛ ጦርነት የነበረው በመካከለኛው ምስራቅ እና አውሮፖ በሰዓቱ  ምንም አይነት የጦርነት ጉሽሚያ አልነበረባቸውም ። የመካከለኛው ምስራቅ እና አውሮፖ እንድሁም ከላይ የገለፅኩዋቸው (sudan , Somalia and Egypt )  ሀገሮች ምስራቅ አፍሪካ ላይ የሀገራችንን ኢትዮጵያን ጥንካሬ ስለማይፈልጉት እየተናበቡ በሚመስል መልኩ ሰርተውታል ። ያንን ሁሉ የጦርነት ናዳ ልንችለውና ልንቋቋመው የቻልነው ህዝባችን ልክ እንዴ አሁን በዘር ፖለቲካ አልተከፋፈለም ነበር ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሳይከፋፈል  ( እናት ሀገሬ)  በአንድነቱ ቁሞ  የፖለቲካ ሴራውን ምንም እንኳን ባይረዳም ፣ በወቅቱ የነበረው የደረግ ስርዓት መንግስት በፖለቲካ ሴራ ብዙ ስህተት በመስራቱ (የቀይ ሽብር ፣ የቀይ ኮኮብ ዘመቻ ወዘተ እያለ )  በመጨረሻም ህዝቡን እና ስራዊቱን ከጎኑ በማጣቱ  የውጭም ሆነ የውስጥ ጠላት በተለይ የአረቡ አለም ( middle east ) ህልም እውን ተሳካለት ። ይህ ሁሉ ጦርነት እዚሁ ሀገራችን እንድሁም ቀጠናው ላይ  ይሁን እንጅ ልክ እንዴ አሁኑ ሱዳን አልፈራረሰችም ፣ ሶማሊያ አልወደመችም ፣ ደቡብ ሱዳን ፣ ኤርትራም (ሁቲ ፣ አልሸባብ ፣ የሱዳን መንግስት ) ውስጥ የሌሎች ሀገሮች ወኪል ጥምር ጦሮች አልነበሩም ።  አሁን ላይ ሀገራችን ውስጥ ላለፉት 5 አመታት ያለምንም እረፍት የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ ሁነን ፣ እኛን ለዚህ የዳረጉን ጎረቢት ሀገሮች (Sudan , Somalia) በእርስ በርስ ጦርነት እየወደሙ ባለበት ሰዓት ፣ የመካከለኛው ምስራቅ (Israeli and USA, Iran , yemen and Palatine) እያደረጉት ባለው ከባድ ጦርነት  እንደት ነው እኛ ሌላ የቀጣውን ጦርነት ለመጋፈጥ የወሰነው ? የመካከለኛው ምስራቅ ( israel and Iran .....)   የመጨረሻው ጦርነት የት ሊደረግ ይችላል ? የኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት (ወደቡ ) ለሀገራችን ወይስ ለመካከለኛው ምስራቅ የወኪል ጦርነት የውጭ ወታደራዊ ቤዝ ለማድረግ ? Israel- ብልፅግና Yemen -Iran and ertiria ቀጣይ በቀጠናው ላይ ሊያደርጉት የሚፈልጉት ምንድን ነው ? ክፍል ፪ ይቀጥላል ። ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#ከአንድ_ቤተሰብ_1ሚሊሻ_ግዳጅ‼️ ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በጊራና ቀበሌ ለሚሊሻ የሚሆን በእየ ቤቱ አንድ አንድ ሰው በግዳጅ አምጡ ብለው አፈሳ ሊጀምሩ መሆኑን የሰነዘሩት የፍኖተ-አማራ ምንጮች ገልፀዋል ፣ ስለሆነም ሁሉም ከግዳጅ እራሱን እንዲጠብቅና የሚመለከተው አካል አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ መልዕክት እናስተላልፋለን‼️ 09/ዐ1/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎