ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多4 485
订阅者
+1124 小时
+887 天
+88530 天
帖子存档
ጀግኖች ዛሬም ጠላትን አንገት አስደፍተውታል
በቀን09/01/2018 የኮረኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ጀግኖቹ የአበራ ሙጨ ሻለቃ አባላት ጠላትን እንደአመጣጡ አናግረውታል።
ነገሩ እንዲህ ነው ዝርክርኩ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሻለቃዋን ለማፈን በማሰብ በ3 አቅጣጫ በተለምዶ አየለች ገበያ ወደተባለ ቦታ ቢመጣም ንስሮቹ የአበራ ሙጨ ሻለቃ አባላት ግን አራስ ነብር ሆነው ጠብቀውታል የጠላትን ሀይል ስስብልት በበቂ ሁኔታ በመለየት በተሳካ ሁኔታ በማጥቃት የመጣውን ሀይል አስከሬን አሸክመው ወደ መጣበት አሩጠው መልሰውታል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት
መስከረም 09/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ሜካናይዝድ_ጦር💪
የሜካናይዝድ መሳሪያ ተመራቂ ፋኖዎችን የስልጠና እንዲሁም የምረቃ ሙሉ ትርዒት በንስር አማራ የዩቱዩብ ገፅ ይመልከቱ!
link
https://youtu.be/xH4b11lztOo?feature=share
+1
#እኛ_ሽፍታዎች_አይደለንም።
ተራ የመልካም አስተዳደር ችግር ያንከላወሰን ፣
እኛ የጦር አበጋዞች አይደለንም።
ለግል ጥቅማችን ከርስ ልንሞላ ቃታ ተሸክመን ላይ ታች ወገናችን ላይ መከራ የምንጭን።
እኛ አርበኞች ነን ከራሳችን ይልቅ የአማራ ሕዝብ የዘመናት ሰቆቃ ግፍ የወለደን ዓላማችን ግቡን እስኪመታ ለአማራ ሕዝብ እና ለተቀሩት የኢትዮጵያ ሕዝቦች የምንታመን የግል አምሮት የሌለን የሕዝብ ስቃይ የወለደን "ፋኖ" ዎች ነን ፋኖ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የድል ዜና !!
1/ ዞብል አምባ ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ ከ20 በላይ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሆድ አደር ባንዳ ካድሬዎች ላይ ከባድ እርምጃ ወሰዱ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 5ኛ ሳለቃ ከዳውንት ወደ ደላንታ ለስብሰባ ይጓዙ በነበሩ የአረጋ ከበደ ካድሬዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ አምስት ሙት ከ15 ያላነሰ ቁስለኛ በማድረግ ድል ተቀዳጅተዋል::
የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀሙ ያሉ የብልፅግና ዙፋን ጠባቂ የአማራ ሃይሎች ላይ እየተወሰደ ያለው የማያዳግም እርምጃ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ዘር ማጥፋቱን አጠናክሮ ለመቀጠል በስብሰባ ሊመክሩ ከዳውንት ወደ ደላንታ ይጓዙ የነበሩ ከ20 በላይ ካድሬዎች ላይ ለቀሪውም አስተማሪ የሆነ ከህልውና ታጋይ የሚጠበቅ ቆራጥ እርምጃ ተወስዷል:: የተረፈው ካድሬም እግሬ አውጭኝ ብሎ የትም ተበትኗል::
©አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የካሜሩን ፕሬዝዳንት ልጅ "አባቴን አትመርጡ" አለች
የ92 ዓመቱ የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ ልጅ ብሬንዳ ቢያ በመጪው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አባቷን ድምጽ እንዳይሰጡ በይፋ ቀስቅሳለች።
ብሬንዳ ቢያ በቲክቶክ ላይ ባስተላለፈችው መልዕክት የአባቷን የ43 ዓመታት አገዛዝ ካሜሩንን ለድህነትና ለስራ አጥነት መዳረጉን ገልጻለች። ይህ ተግባር የአባቷን አገዛዝ በይፋ የተቃወመች የመጀመሪያዋ የአፍሪካ ፕሬዝዳንት ልጅ ያደርጋታል።
ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ፣ እስከ 100 ዓመታቸው ድረስ ለመምራት ፍላጎት እንዳላቸው ሲገልጹ፣ በቅርቡ ለስምንተኛ ዙር የስልጣን ዘመን ሊወዳደሩ መሆኑ ታውቋል።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ዜና አ ፋ ብ ኃ
የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ተስፋ ብርጌድ ጠላትን ስቦ በማውጣት እየቀጠቀጠው ነው።
==================
መስከረም 7/2018 ዓ. ም
የብልጽግና አመራሮችን አጅቦ እና እሬሽን ጭኖ ወደ በረኸረት መተህብላ ከተማ እየተቀሳቀሰ በነበረው የብልጽግና ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ጋር የተጀመረው ውጊያ ዛሬም ለሶስተኛ ቀን ተጠናክሮ ቀጥሏል::
የከሰም ክ/ጦር ተስፋ ብርጌድ መስከረም 8/2018 ዓ ም የጥላትን ኃይል ከምሽጉ ስቦ በማውጣት አክርሚት በተባለ ቦታ ባካሄደው ተጋድሎ የሺ አለቃ አመራርን ጨምሮ በርካቶችን ደምስሷል::
ተስፋ ብርጌድ መስከረም 8/2018 ዓ ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት በአክርሚት ባደረገችው ተጋድሎ በርካታ የ21ኛ ክ/ጦር የሰራዊት አባላት ሲደመሰሱ በደርዘን የሚቆጠሩት ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ህክምና ጣቢያ ተወስደዋል::
ከነዚህ ጉዳት ከደረሰባቸው የብልጽግና ዙፋን አስጠባቂ የጥፋት ኃይሎች መካከል አስር የሚደርሱት ከፍተኛ የአጥንት ጉዳት ደርሶባቸው ከአክርሚት ጤና ጣቢያ ወደ አረርቲ ከተማ ሆስፒታል ለመዉሰድ ጥረት እያደረገ ቢሆንም ወደ ኋላ ለመመለስ ጣረሞት ሆኖበታል::
ከአካባቢው ኗሪዎች እንደተገኘው መረጃ በፋኖዎች ጥይት የተቀነደበው ይህ ሺ አለቃ አመራር ካሁን በፊት አክርሚት ላይ ጠላት መሽጎ በነበረበት ጊዜ የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ እያለ ከስምንት ቤቶች በላይ ያቃጠለ ÷ ማህበረሰቡን የሚደበድብ ፣ባለትዳር ሴቶችን የሚደፍር እና ዘረፋ የሚፈጽም የብልጽግና ቀንደኛ ሰው መሆኑን ማረጋገጥ ተችሏል::
የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን ዛሬ መስከረም 9/2018 ዓ ም በአሳግርት በኩል ድንጋይ ጥራ በተባለ ቦታ ተጨማሪ ኃይል ያስገባ ቢሆንም የከሰም ክ/ጦር ከአስማረ ብርጌድ ሁለት ሺ አለቃዎች ፊት ለፊት ተፋጦ ቁሟል::
በበረኸት ወረዳ መተህብላ ያለው የጥላት ኃይል ዙሪያውን ተከቦ ከተማ ውስጥ ተወሽቆ ያለ ሲሆን በአክርሚት ያለው ደግሞ ወደኋላ አፈግፍጎ ሞርተር እና ከባድ መሳሪያ በርቀት እያስወነጨፈ ነው::
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል
መስከረም 09/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች በበላይነት የመሩት አውደ ውጊያ ተደረገ።
ዛሬ መስከረም 09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 ጀምሮ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ፣ ታድሎ ብርሃን ክ/ጦርና ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር አሃዶች የተሳተፋበት ሰፊ ቀጠናን የሸፈነ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ተካሂዷል።
ውጊያም ከማክሰኝት በቅርብ ርቀት ላይ ከምትገኘው ባህሪ ግንብ ተብሎ ከሚጠራው ቀበሌ ጀምሮ እስከ ምንዝሮና ቡርቧክስ ቀበሌዎችን ያካለለ ሲሆን የጠላት ሃይል በብዛት ሞርተርና ዙ- 23 የተባለውን የቡድን መሳሪያን በሰፊው የተጠቀመበት አውደ ውጊያ ነው።
የብልጽግና አገዛዝ ጎንደር ላይ የወረዳ አመራሮችን ለስብሰባ በሚል በመከላከያ አጅቦ በመሄድ ላይ እያለ ነው በክንደ ፈርጣማዎቹ ፋኖዎች ከፍተኛ ምት ያረፈበት።
ከፍተኛ ምትን ያስተናገደው የጠላት ኃይልም አስከሬኑንና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ ጎንደር መሄዱ ቀርቶ ወደ ማክሰኝት ከተማ እንዲመለስ አድርገውታል።
በብልጽግና ቤት ታስቦ የነበረው የስብሰባ ድግስም ሳይሳካ ቀርቷል።
በዚህ የደፈጣ ውጊያም 18 የጠላት ሃይል ሙት ሲደረግ ከ25 በላይ ደግሞ ክፋኛ የቆሰሉ ሲሆን በማክሰኝት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ በህክምና ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።
ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ከባህሪ ግንብ እስከ ቡርቧክስ ያለውን ሰፊ ቀጠናና ጥቁር አስፓልት መንገድ በነበልባል ፋኖዎች ቁጥጥር ስር እንደሚገኝም ለማወቅ ተችሏል።
ከዚህም ጋር በተያያዘም ከአርባያ ከተማ በመነሳት የወረዳ አመራሮችን አጅቦ ወደ ጎንደር ከተማ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ ወራህላ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ላይ በጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አሃዶች የደፈጣ ጥቃት ፈጽመውበታል።
በዚህ የደፈጣ ጥቃትም 7 የጠላት ኃይል እስከ ወዲያኛው ተሸኝቷል፣ 11 የሚደርሱት ደግሞ መቁሰላቸው ታውቋል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ➤አብነት ሞላ
መስከረም 09/ 2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ያልተመዘኑ ሚዛኖች፣ ያልተማሩ አስተማሪዎች‼️
ሳይገባቸው ከፍ አድርገን የሰቀልናቸው፣ የድቀት ምልክት የሆኑና በኢጎ ስካር የደነቆሩ "እንትኖች" የራሳችን ጥፋቶች፣ እኛኑ እያጠፉን ነው‼️
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
አፋብሀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
አድዋ ክ/ጦ
የአገዛዙ ሰራዊት እስከነ ትጥቁ ፋኖን በሰላም እየተቀላቀለ ይገኛል።
በርካታ የመከላከያ ሰራዊት ፣ ሚኒሻና አድማ በታኝ ወደ አፋብኃ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ተወርዋሪ እና በሁሉም ክ/ጦሮች በየ ጊዜው ትግሉን እየተቀላቀሉ እንደሚገኙ ከአሁን በፊት የተወሰኑትን በቁጥርም ሆነ በቃለ መጠይቅ መልኩ ማቅረባችን ይታዎቃል።በትናንትናው እለትም መስከረም 08/2017 አንድ መከላከያ እስከ ሙሉ ትጥቁ አድዋ ክ/ጦ ሲቀላቀል 2ቱ ደግሞ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ተወርዋሪ እስከሙሉ ትጥቃቸው በፍቃደኝነት ተቀላቅለዋል።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ
ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ
መስከረም 09/2018
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
√ ከግድቡ ወደ ወደቡ !
ክፍል ፩
ይህ አባባል እጅግ አደገኛ እና ሀገራችንን ብቻ አይደለም ምስራቅ አፍሪካ ላይ ለሚቀጥሉት 10 እና 20 ዓመታት ሊበርድ የማይችል ትልቅ የጦርነት እሳት ለመለኮስ የሚደረግ ሂደት መሆኑን ለምን አልተገነዘብነውም ? ብልፅግና የፃፍለትን ማንበብ እንጅ ትርጉሙን ምን እንደሆነ የማያውቅ የመንጋ ስብስብ መሆኑን ያወቅነው አሁን ሳይሆን የትግራይን ጦርነት አልፀፅተው ብሎ በክልላችን ጦርነት ሲያውጅ ነው ። ብልፅግና " ህዝብን የሚፈልገውን እያሳያህ ጉዞህን ቀጥል " ትርክቱ በግልፅ እየተገበረው ይገኛል ። ላለፉት ሁለት አመት ሙሉ ቀጠናው ላይ ወደብ እያለ ያልገባበት የጎረቢት ሀገር የለም ። ይህንን እውን አድርጎ መንጋው በእግሩ ሞቃደሾ ሊደርስ ትንሽ ሲቀረው ቱርክ በል ፉከራህን ቀይረው ስትለው በሌላ አጀንዳ ብቅ ብሎ ህዝቤን አረሳሳ ፣ ድጋሜ ህዝቡን ዝም ብለን ከተኛንበት ወደብ ብለህ ቀስቅሰኸናልና እንደጀመርካት አንተው መልሳት ሲለው እሽ ብሎ ቀይባህር ካልመለስኩ ብሎ ሙጭ ብሎ ይሄው እውን ይሁን የዳቦ ጥያቄን ለማረሳሳት አይታወቅም ይሄው ከትንሹ መንጋ እስከ ትልቁ መንጋ ከግድቡ ወደ ወደቡ በሚል ሌት ቀን ይተርካል ። ነገር ግን ከግድቡ ወደ ወደቡ በምን እና በማን ሂሳብ ነው ? መዘዙስ ?
በ 1945አካባቢ የድሮው ጀበሃ የአሁኑ ሻቢያ የኤርትራን ነፃ አወጣለሁ በሚል በይበልጥ በሙስሊም ልጆች የተደራጄ ሀይል ነበር ። ይህ አደረጃጀት ኤርትራን ነፃ ለማውጣት ሳይሆን በወቅቱ የነበረው የሀገሪቱ ጉዞ ቀጣይ ለሀገሪቱ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም የነፃነትም ብቻ ሳይሆን የኦኮኖሚም መስመር መክፈቱ አይቀርምና ለmiddel East እና ለሌሌች አውሮፖ ሀገሮች አፍሪካን የመቀራመት እና የመዝረፍ በር ሊዘጋ ስለሚችል በሚል ፍራቻ ኢትዮጵያን ቋንቋን መሰረት ያደረገ ማንነት ፣ አንዱ ለአንዱ ገዳይ እንዴነበረ ዶክመንት በማዘጋጅት ለሻቢያ እና ለሌሎች የትግል ድርጅቶች በትምህርት መልክ ሳይቀር ተሰጣቸው ። ጀባሃ ቀስ ቀስ ሻቢያን ፈጠረ ሻቢያ ደግሞ ቀስበቀስ ጣልያን የሰጠችውን የፖሊቲካ ሴራ በማስተማር ህውሃትን እና ኦነግን ፈጠረ እነዚህ ድርጅቶች ብዙ ሰሩበት የሀገር መሰረት ናቸው የሚባሉትን ሁሉ ህዝብ ሳቀር በታተኑት ፣ ሀገረን እንደ ዳቦ ሸነሸኗት ኤርትራን በትርክት ሴራ ከእናት ሀገር እንድትገነጠል እውን ሆነ ። ይህ የፖለቲካ ሴራ በሚገባ የተሰራበት በግብፅ እና በሶሪያ መንግስት ነበር ። ሻቢያ ታንክ ሳይቀር ድጋፍ የሚደረግለት በወቅቱ በነበረው በሶሪያ መንግስት ነበር ።
ይህ የምስራቅ አፍሪካ ጦርነት በወቅቱ ልክ እንዴ አሁኑ የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ አልነበረም ። በአብዛሀኛው ግን ሱዳንም ልክ እንዴ አሁኑ ብትንትኗ አልወጣም ነበር ፣ እንደውም ወያኔን እና ሻቢያን እያሰለጠነች እያስታጠቀች ከፍተኛ የሎጀስቲክ ሌሎችንም የውጭ ድጋፎች የምታቀርበው ሱዳን ናት ሌላው ይውቅርና በወቅቱ የሱዳን ብሄራዊ የመረጃ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበረው General Al Alfatih Arwa ወያኔን ለስልጣን ያበቃናት እኛ ነን ብሎ ተናዞ ከዚህ አለም ተሰናብቷል ። General Al Alfatih Arwa እንዳለው የአሁን ያለውን የሀገሪቱን ካርቱ የሳሉት አብረው ሁነው መሆኑን በሚገባ ገልፆታል ። ይህ ብቻ አይደለም ጎረቢት ሀገር ሱማሊያም የኛን የእርስ በእርስ ጦርነት ተጠቅማ ሀገራችንን ለሙውረር ሞክራ እስከ ወዳኛው ላትነሳ ተቀብራለች ። ይህ ሁሉ የውስጥ እና የውጭ ከፍተኛ ጦርነት የነበረው በመካከለኛው ምስራቅ እና አውሮፖ በሰዓቱ ምንም አይነት የጦርነት ጉሽሚያ አልነበረባቸውም ። የመካከለኛው ምስራቅ እና አውሮፖ እንድሁም ከላይ የገለፅኩዋቸው (sudan , Somalia and Egypt ) ሀገሮች ምስራቅ አፍሪካ ላይ የሀገራችንን ኢትዮጵያን ጥንካሬ ስለማይፈልጉት እየተናበቡ በሚመስል መልኩ ሰርተውታል ።
ያንን ሁሉ የጦርነት ናዳ ልንችለውና ልንቋቋመው የቻልነው ህዝባችን ልክ እንዴ አሁን በዘር ፖለቲካ አልተከፋፈለም ነበር ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሳይከፋፈል ( እናት ሀገሬ) በአንድነቱ ቁሞ የፖለቲካ ሴራውን ምንም እንኳን ባይረዳም ፣ በወቅቱ የነበረው የደረግ ስርዓት መንግስት በፖለቲካ ሴራ ብዙ ስህተት በመስራቱ (የቀይ ሽብር ፣ የቀይ ኮኮብ ዘመቻ ወዘተ እያለ ) በመጨረሻም ህዝቡን እና ስራዊቱን ከጎኑ በማጣቱ የውጭም ሆነ የውስጥ ጠላት በተለይ የአረቡ አለም ( middle east ) ህልም እውን ተሳካለት ። ይህ ሁሉ ጦርነት እዚሁ ሀገራችን እንድሁም ቀጠናው ላይ ይሁን እንጅ ልክ እንዴ አሁኑ ሱዳን አልፈራረሰችም ፣ ሶማሊያ አልወደመችም ፣ ደቡብ ሱዳን ፣ ኤርትራም (ሁቲ ፣ አልሸባብ ፣ የሱዳን መንግስት ) ውስጥ የሌሎች ሀገሮች ወኪል ጥምር ጦሮች አልነበሩም ። አሁን ላይ ሀገራችን ውስጥ ላለፉት 5 አመታት ያለምንም እረፍት የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ ሁነን ፣ እኛን ለዚህ የዳረጉን ጎረቢት ሀገሮች (Sudan , Somalia) በእርስ በርስ ጦርነት እየወደሙ ባለበት ሰዓት ፣ የመካከለኛው ምስራቅ (Israeli and USA, Iran , yemen and Palatine) እያደረጉት ባለው ከባድ ጦርነት እንደት ነው እኛ ሌላ የቀጣውን ጦርነት ለመጋፈጥ የወሰነው ?
የመካከለኛው ምስራቅ ( israel and Iran .....) የመጨረሻው ጦርነት የት ሊደረግ ይችላል ? የኢትዮ- ኤርትራ ጦርነት (ወደቡ ) ለሀገራችን ወይስ ለመካከለኛው ምስራቅ የወኪል ጦርነት የውጭ ወታደራዊ ቤዝ ለማድረግ ? Israel- ብልፅግና Yemen -Iran and ertiria ቀጣይ በቀጠናው ላይ ሊያደርጉት የሚፈልጉት ምንድን ነው ?
ክፍል ፪ ይቀጥላል ።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ከአንድ_ቤተሰብ_1ሚሊሻ_ግዳጅ‼️
ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በጊራና ቀበሌ ለሚሊሻ የሚሆን በእየ ቤቱ አንድ አንድ ሰው በግዳጅ አምጡ ብለው አፈሳ ሊጀምሩ መሆኑን የሰነዘሩት የፍኖተ-አማራ ምንጮች ገልፀዋል ፣ ስለሆነም ሁሉም ከግዳጅ እራሱን እንዲጠብቅና የሚመለከተው አካል አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ መልዕክት እናስተላልፋለን‼️
09/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እናቴ ጭንቅ አማላጇ በምህረት እጇ ትዳብስህ 🤲🙏
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እኛ አማራዎች ለብዙ 10ርት አመታት እየተገፋን እየተሳደድን እየተገደልን በማንነታችን ይጥፉ ተብለን በብዙ ብሄርተኝነት ተከታይ አተኪላዎች ማኒፌስቶ ጭምር ተፅፎ እንደ በግ እየታረድን ኖረናል። አሁንም ይህ አዙሪት እንደቀጠለ ነው ይህም ለህግና ስርዓት ተገዢ ያልሆነ የጠንቋዮች ስብስብ ስርአተ መንግስትን ለአለም ባነቨረ ህዝብ ትክሻ ላይ ተቀምጦ የጥፋት አዙሪቱን በሁሉም አቀፍ መንገድ የዘር ጭፍጨፋ እየፈፀመ ይገኛል። ለዚህ ጭፍጨፋ ከፊት ሁነው የሞገቱትን እና በሰላማዊ መንገድ የታገሉትን ይሄ ው በእስር ፤በቶርቸርና በህመም እንዲሠቃዩ እየተደረጉ ነው።
ከነዚህም የሥራቱ ሠለባ ና ገፈት ቀማሾች አንዱና ዋናው ሰው ክርስትያን ታደለ መሆኑን የምናውቀው ሀቅ ነው።
ፍትህ ለክርስቲያን ታደለ
ህክምና መከልከል ከ አለማቀፍ ወንጀሎችአንዱና ዋነኛው ነው ።
ክርስትያን ይታከም
ለሚመለከታቸው የዓለም የሰብአዊ መብት ተቋም ይደርስ ዘንድ ሁላችንም በምንችሀው እንስራ።
ዳዊት
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ቢዛሞ_ዕዝ💪
ቢዛሞ ዕዝ ተከታታይ 3 ቀን ባደረገው ማጥቃት ሁለት የወረዳ ከተሞችን በመቆጣጠር በአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል ።
በዚህም :-
1/ 2 ብሬን
2/ 1 ስናይፐር
3/ 48 ክላሽንኮቭ ማርኳል ።
4/ 180 የተደመሰሰ
5/ 62 ቁስለኛ አድርገውታል ።
ቢዛሞ ዕዝ :-
1/ ነብሮ ደቢስ ክፍለጦር
2/ ይበልጣል መኮንን ክፍለጦር
3/ መብረቁ ክፍለጦር
4/ አይሻ መሐመድ ክፍለጦር እና ሌሎችም ጠንካራ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው ።
ከእንግዲህ " ወላሂ አማራ አልሆንም " የሚል አማራ አይኖርም ። አላህ እንኳን አማራ አደረከኝ ወደማለት ተሸጋግረናል።
የህልውና አደጋ የገጠመውን አማራ በያለበት አካባቢ ወደ ጠላቱ እንዲተኩስ ጠንካራ የሆነ ልምምድ እያደረግን ነው ።
አዲሱ ትውልድ በአይን ጥቅሻ ተግባብቶ ዓላማውን ያሳካል ።
ድል ለጀግናው ህዝባችን !
ድል ለጀግናው ፋኖ !
09/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ልዩ መረጃ
ኢትዮጵያ ላይ ወታደራዊ ትብብር ያወጁት የፓርላማ አባል
የኬንያ ፓርላማ አባል የሆኑት ፋራህ መዓሊም፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ እና ሱዳን የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግሥታት በቀጠናው ያራምዱታል ያሉትን የማናለብኝነት ፖሊሲ ለመመከት፣ የጋራ ወታደራዊ ትብብር ስምምነት እንዲፈራረሙ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት ጥሪ አድርገዋል። የፓርላማ አባሉ ጥሪ እያነጋገረ ይገኛል።
ኢትዮጵያን ከእስራኤል ጋር ያመሳሰሉት መዓሊም፣ ኢትዮጵያ ልክ እንደ እስራኤል "በሐሰት ታሪክ እና በምዕራባዊያን ያልተቆጠበ ድጋፍ አቅሏን ስታለች" በማለት ተችተዋል። መዓሊም፣ ከሶማሊያ ጋር የምትዋሰነውን የኬንያዋን ጋሪሳ ግዛት የሚወክሉ የፓርላማ አባል ሲሆኑ፣ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በተደጋጋሚ የከረረ ትችትና ተቃውሞ በማቅረብ ይታወቃሉ።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+4
የባሶ ሊበን ወረዳ የግል ታጣቂ ዝግጁ ነኝ ብሏል!
መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
➾ስለ Christian Tadele Tsegaye ዝሞ አንልም‼
ሌላ አጀንዳም የለንም።
ገብርዬ ለአንተ ብዙ ውለታ አለብን።
ስለ ጀግኖች ዝም አንልም።
እኔም ክርስቲያን ታደለ ነኝ‼
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
