es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 133
Suscriptores
+224 horas
+4237 días
+1 19130 días
Archivo de publicaciones
የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ                   ።።።።።።።።።።።      በሳምንት ውስጥ የአማራን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ወደ ክልላችን የገባው አረመኔ ስርዓት ለሶስት አመት ያክል በአማራ ፋኖ ብርቱ ክንድ እየተቀጠቀጠ የሚደነፋበትና የሚኩራራበት ሰራዊት ስርዓቱ እንደማያዋጣው እየተረዳ ከሞት የተረፈው በየጊዜው እየከዳ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል። የቀረውም በገፍ እየተደመሰሰና እየተማረከ ሲሆን በገና ዋዜማ በጎጃም ስናን፣ በሸዋና በወሎ ቀጠናዎች የታየውም ይሄው ነው።      ስርዓቱ በአማራ ህዝብ ላይ ያልፈፀመው ወንጀል ያልሰራው ግፍ የለም፤ ጦርነቱ ከአማራ ምድር እንዳይወጣ ሆዳም የብልፅግና አመራርና የእናት ጡት ነካሽ ሚሊሻና አድማ ብተናን በተለያየ ጥቅማ ጥቅም እየደለለ አማራን በተለያየ መንገድ ከመጉዳት ባለፈ ወራሪው የብርሀኑ ጁላ ጦር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሴት እህቶቻችንን እና እናቶቻችንን ደፍሯል፤ ጡት ቆርጧል፤ ብልትና ምላስ ቆርጧል አስከሬንም አቃጥሏል። በርካቶችንም ያለሀጢያታቸው አካላዊና ስነልቦናዊ ጉዳት አድርሶባቸዋል።       በዚህ ያልረካው አማራ ጠሉ የአብይ አህመድ ቡድን በየሶስት ወሩ ግብር መሰብሰብ የጀመረ ሲሆን በክልሉ ውስጥ ያሉ መሬቶችን በሊዝ እየሸጠ ለጥይት መግዣ እያዋለና ለሚሊሻና አድማ ብተና መደለያ ለቤት መስሪያ ቦታ እንሰጣለን እያለ ስለሆነ ድርጅታችንም ሆነ የእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ጊዜያዊ አስተዳደር የአማራ ፋኖ ትግል ከጀመረበት ሐምሌ 27/2015 ዓ/ም ጀምሮ የሊዝ መሬት የገዛም ሆነ በባንዳነት ቦታ የተቀበለ እንዲሁም የባንዳ ቦታ የገዛ ሙሉ በሙሉ የሚወረስ መሆኑን ከዚህ ቀደም የገለፅን መሆኑን እያስታወስን ሰሞኑንም ሰላም አስከባሪ እያለ በከተማ ቦታ እየደለለ ምንም የማያውቁ ህፃናትና ወጣቶችን እያታለለና እያፈሰ ነው። በተጨማሪም አድማ ብተናና ሚሊሻ በማግበስበስ ላይ ይገኛል። ሁሉም ሊረዳው የሚገባው ጉዳይ ግን አይደለም የከተማ ቦታ ይቅርና ፎቅ እንኳ ቢሰጠው ሙሉ በሙሉ እንደሚወረስ በድጋሚ እንገልፃለን። ከዚህ ባለፈ ሰሞኑን የመምህራንን ደመወዝ በማገድ እያስፈራራ ወደ ገጠር ትምህርት ቤቶች በመላክ ወራሪ ሰራዊቱ በመድፍና በሞርተር ፣ በጀትትና በድሮን ካፈረሰውና የሰራዊት ካምፕ እያደረገ ካነደደው ትምህርት ቤት ላይ ፎቶ እየተነሱ ሲመጡ ደመወዛቸው እንዲለቀቅ እያደረገ የአማራ ፋኖ ትምህርት ቤቱን አውድሞታል በማለት እየለመነ ገንዘብ መሰብሰብ ፤ ፋኖ የለም ትምህርት አስጀምረናል ለማለት በትምህርትና ተማሪዎች ስም ለምኖ ለሚሊሻ ደመወዝ ለመክፈል እየተንተፋተፈ ይገኛል። በዚህ ድርጊት ላይ ተሳታፊ የሆናችሁ ግለሰቦችም ሆነ ቡድኖች እርምጃ እንደሚወሰድባችሁ አውቃችሁ ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን። የእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሀላፊ

የተግባር አማራው!! የአማራ ህዝብ ቁርጠኛው ጀኔራል ተፈራ ማሞ ክበርልኝ። የሚመክር፣የሚዘክር፣ለህልውናችን በፅናት ታግሎ መቆምን አስተምረህናል!! ሸማቂው ኮማንዶ/ የአማራይቱ ልጅ/ በሄድክበት ይቅናህ
የተግባር አማራው!! የአማራ ህዝብ ቁርጠኛው ጀኔራል ተፈራ ማሞ ክበርልኝ። የሚመክር፣የሚዘክር፣ለህልውናችን በፅናት ታግሎ መቆምን አስተምረህናል!! ሸማቂው ኮማንዶ/ የአማራይቱ ልጅ/ በሄድክበት ይቅናህ።

🔜የፋኖ መሰረታዊ መርሆዎች :- የፋኖነት መርሆች የመጀመሪያው ''ከአሳምነውነት'' ነው። 🔜)አሳምነዉነት የአማራ ፋኖ ለራሱ ለአማራ ሕዝብ ና ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለሁሉም  የሚተርፍ ሀገር በቀል የፖለቲካ ና የመንግስት ተቋም ሆኖ ይቀጥላል ። ልክ እንደ እሰራኤል ሞሳድ የአማራ ና ኢትዮጵያ ግርማ ምልክት ሆኖ ይቀጥላል ። 1.አሳምነውነት :- .አሳምነውነት ምንድን ነው? "ጣና ዳር ለዳሩን ብዝቀዉ በአካፋ ጉርጣ ጉርጡ ወጥቶ አሳ ምነው ጠፋ?" የሚል ግጥም በማህበራዊ ሚዲያ ሳነብ የትርጉሙን ምንነቱን ሳስብ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ሳይወለድ ስም ወጥቶ የቆያቸዉ ይመስላል። አሳምነው ፅጌ ገራሚ ሰው ነው ። በእርግጥ ሳይነገር ስም የወጣለት ለስሙም ለክበሩም ወሰን የሌለው ጌትነትና ለፈጣሪነት ባሕርይዉ ለሆነው በኋላም እኛን ለማዳን የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ቀድሞ ስም የወጣለት መሆኑን የጀኔራል አባት መሪጌታ በመሆናቸው ያወጡለት ይመስለኛል። በነገራችን ላይ በስም የሚሰየሙ  ፍልስፍናዎች አሉ።በእኛ አገር የማውቀው አንዴ ብቻ ነው ። ይህም የአባ ገብረሃና ልጅ የሆኑት ተክላ ገብረሃና ተክለ አቋቋም የሚባል የቤተክርስቲያን ትምህርት አለ። አሳምነውነትን በግለሰብ ስም መርሕ መሰየም አዲስ አይደለም ።በተለይም አዉሮጳዉያኑ በደራሲ ስም ፍልስፍና መሰየም ይወዳሉ ። በሶቅራጥስ "ሶክራቲክ ክርክር "የሚባል አለ ። አሳምነውነት ማለት የአማራ ሕልውና ትግል የሜዳ መነፅር ነው ።የአማራ ሕዝብ የሕልውና ችግር ዉስጥ ነው ። ከዛሬ አምስት መቶ አመት በፊት የከፋ ችግር እንዲይገጥመን እንጠንቀቅ በማለት ቀጥታ የአማራን ወጣት ፋኖ እንድንሆን ነዉ ያደረገው ። በመጨረሻም እኔም ፋኖ ነኝ በማለቱ ለሞት በቅቷል ።አሳምነውነት መስፈንጠሪያ ነው ። አቶ ጌትነት ይርሳው የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ከ2012-2013 ዓ/ም ሲመራ እኔም ፋኖ ነኝ በማለቱ ከስልጣን ተባሮ ፋኖነት በሚስጢራዊዉ ጉባዓ የሚል መፅሐፍ ፅፏል። አሳምነውነት በዘህ መፅሐፍ ተገልጧል ። አሳምነዊነት ከኢህዴን ብአዴንነት ወጦ ፋኖነትጨየነፃነት ታጋይ መሸጋገሪያ ድልድይ ነው ። ስለዚህ አሳምነዉነት የሕልውና መታገያ ፍልስፍና ነው ። ከዚህ እሳቤ ዉልፍት ያለ ታጋይና መሪ መስመሩን የሳተ የአማራን ትግል የሚያጨናግፍ  ሾተላይ ስለሆነ ላለዉ ቀርቶ ወደ ፋኖ የሚገቡት የብአዴን ሆነ የብልፅግና ወታደራዊ ና የፖለቲካ መሪዎች የአሳምነዉነት ፍልስፍና ካልተቀበሉ መቀላቀል የለባቸውም ። ይሕ መርህ መፃኢ የፖለቲካ ስብራትን የአማራን ብልም የኢትዮጵን እጣ ፈንታን ተንብዮ ለሚመጣዉ ችግር ራስን የማዘጋጀት የፖለቲካ ትትንቢታዊ እዉቀትነዉ፡፡ በዚህ ፍልስፍና መመራት የፋኖነት መርህ መሆኑን አዉቀን የአማራ ችግር ትርክት ወለድ መዋቅር ሰራሽ በመሆኑ ጅኔራሉ ከ500 አመት በፊት ከነበረዉ የከፋ ነዉ ያሉት እዉነት ዉ ያን ጊዜ የኦነግ ወራሪዎች የሚጠቀሙት መሳሪያ ሹል እንጨትና ድንጋይ ነበር።  አሁን ባንክ ታንክ እስከ ድሮን የታጠቁ በመሆናቸዉ በዚህ ልክ መዘጋጀት ይጠይቃል። በመሰረቱ ብልፅግና ሲሸነፍ በመጨረሻ በዘር ጭፍጨፋ ለመምጣት አስቦ የኛን የፖለቲካ መሃይም ዳንኤል ክብረትንና ባለሐብቱን ይዞ ሂዶ ሩዋንዳን ጎብኝቶ የተመለሰዉ አማራዎችን የወሰዳቸዉ በሁለት ምክንያት ነዉ ፡፡ 1ኛ).ፖለቲካዉ ባልባዉ አማራ ለመመጠርጠር ሲሆን 2ኛ).ከዘር ማጥፋት ወንጀል አማራዎም ነበሩበት ለማስባል እና የጥፋት ታሪኩ አካል የማድረግ የታቀደ ሴራ ነዉ፡፡ ስለዚህ አሳምነዉት ወትሮ ዝግጁነት ነዉ፡፡ ከነፃነት አስፋው ቦጋለ መፅሐፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ🙏

የ109 88ኛ ክ/ጦር የ60 ቀናት የስራ አፈፃፅም ግምገማ አዘል ውይይት አካሄደ! **// አፋብኃ ምዕ/ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የደረሰበትን የእድገት ደረጃ ታሳቢ ያደረገ የአደረጃጅት ለውጥ አድርጎ በአዲስ ኮሮች፣ ክ/ጦሮች እና ሻለቃዎች ተዋቅረዋል። ስለሆነም በአዲስ 3 እህት ብርጌዶችን አዋህዶ ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም በይፋ የተቋቋመው 88ኛ ክ/ጦር በስኬት ወታደራዊና ፖለቲካዊ ግዳጆችን እየተወጣ ያለ ጠንካራ ክ/ጦር መሆኑን የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በግምገማ ወቅት የጠቀሱ ሲሆን ክ/ጦሩ በጠላት እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ ከ7 በላይ ግዳጆችን በአስተማኝ ወታደራዊ ብቃት ተወጥቶ 5 ክላሽ፣ ከ700 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣ 4 f1 ቦንብ እና ከ15 በላይ የክላሽ ካዘና የማረከ ጠንካራ ክ/ጦር ነው። ግምገማው  እነ አርበኛ ዶ/ር ተሰማ ፣ አርበኛ ስሜነህ፣ ሻለቃ ይርሳው እና ሌሎችም የዕዝና የኮር ከፍተኛ አመራሮች እና የክ/ጦሩ ኮሜቴዎች በተገኙበት የተካየደ ሲሆን በጠንካራ ጎን እና መስተካከል ባለባቸው ጉዳዮች እንዲሁም ቀጣይ የድርጅቱ የአሰራር ቢሆኖች ላይ አስተማሪ ግምገማ አዘል ውይይት ተካይዷል። አዲስ(ትውልድ፣አስተሳሰብ፣ ተስፋ) 💪88ኛ

"በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተጠርጣሪዎች ቁጥር መብዛት ምክንያት ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል" ኢሰመኮ የቂሊንጦ የጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ማእከል መያዝ ከሚችለው በላይ ተጠርጣሪዎች ያያዘ በመሆኑ ከፍተኛ መጨና
"በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተጠርጣሪዎች ቁጥር መብዛት ምክንያት ከፍተኛ መጨናነቅ ተፈጥሯል" ኢሰመኮ የቂሊንጦ የጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ማእከል መያዝ ከሚችለው  በላይ ተጠርጣሪዎች ያያዘ በመሆኑ ከፍተኛ መጨናነቅ  እንደተፈጠረ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ይህን ያስታወቀው የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በማዕከሉ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ነው። በማረሚያ ቤቱ “ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ተጠርጣሪዎች”፣  ከሌሎች ተለይተው አለመያዛቸው፣መዝጊያ የሌላቸው መጸዳጃ እና መታጠቢያ ቤቶችን ጨምሮ የተወሰኑ የውኃ ቧንቧዎች አገልግሎት ያቆሙ መሆናቸው ኢሰመኮ ትኩረት የሚሽ ጉዳዮች በማለት ገልጿቸዋል። ከነዚህ በተጨማሪ በማረሚያ ቤቱ የተወሰኑ ዞኖች ለተጠርጣሪዎች በቂ የመንቀሳቀሻ ቦታ አለመኖሩ፣ ተጠርጣሪዎች ለመያዝ የሚፈቀድላቸው አነስተኛ የብር መጠን (እስከ 200 ብር ብቻ) መሆኑ የሚያስፈልጓቸውን ሸቀጦች ለመግዛት አለመቻላቸው ሌላው  ክፍተት ነው ተብሏል። ተጠርጣሪዎች የሚፈልጓቸውን መጻሕፍት ለማስገባት መቸገራቸው እንዲሁም ለአንድ ተጠርጣሪ የእለት ቀለብ የተመደበው 35 ብር ምግብ ለማቅረብ በቂ አለመሆኑ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች መሆናቸው ኢሰመኮ በጉብኝቱ ለመገንዘብ ችሏል፡፡ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተፈጠረውን  መጨናነቅን ለማስቀረት ፍርድ የተሰጣቸውን ሰዎች ወደ ቃሊቲ ከፍተኛ ማረሚያ ተቋም ለማዛወር በማረሚያ ቤቱ እንደተወሰነ ተገልጿል። ይህ መፍትሔ በፍጥነት ተግባራዊ እንዲደረግ  የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ አሳስበዋል።

መዝባሪው የብልጽግና አግዛዝ የፋኖ ሀብት ነው ያለውን ቁሳቁስ መከፋፈል ጀመረ ═════════════🕊❁✿❁🕊═════════════ (ጥር 01/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ)
መዝባሪው የብልጽግና አግዛዝ የፋኖ ሀብት ነው ያለውን ቁሳቁስ መከፋፈል ጀመረ ═════════════🕊❁✿❁🕊═════════════ (ጥር 01/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ የመሸገው ዘር አጥፊ እና ዘራፊ የብልጽግና ቡድን በገበዘ-ማርያም ከተማ የፋኖ ሀብት ነው ያለውን ቁሳቁስ ከሱቅ አውጥቶ መከፋፈሉን ታማኝ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። በዛሬው ዕለት በገበዘ-ማርያም ከተማ ፋኖ ደረጃው አርጋቸው ሲሠራበት የነበረውን ጠቅላላ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና ሱቅ ገንጥለው በመግባት በውስጡ የነበረውን ቁሳቁስ ተከፋፍለው ወስደዋል ሲሉ ዕማኞች ተናግረዋል። የተዘረፈው ግለሰብ ፋኖ ደረጃው አርጋቸው በሰጠው መረጃ መሠረት ቀጥሎ የተጠቀሱ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ከሱቁ ተቆልፎባቸው ተቀምጠው ነበር። 🏒   ለጥገና የመጡ አራት የግለሰቦች TV 🏒  አንድ አስትራ ኮሪያ ጀኔረተር 🏒 ሶስት 780 ሞዴል ኮምፒውተሮች 🏒 ሁለት  ሆት ኤር ገን 🏒  ሀለት Dc ፓውር ሳፕላይ 🏒  30 ለጥገና የመጡ ቴክኖ 528 ሞዴል ሞባይሎች 🏒. አምፒሊፋየር ሞንታርቦ 🏒 አንድ ጂፓስ 🏒. አንድ ሰላሳ ሽህ ብር የተሰራ ዲሲፕላይ ሸልፍ 🏒. ሁለት ከግድግዳ ላይ የሚለጠፍ ዲሲፕላይ  ከነ ሻተር ብረቱ 🏒  ፍሬ ለጥገና የመጡ የደንበኞች አራት ሳምሰንግ ተች ስልኮች 🏒 80 ሽህ ብር የሚጠጋ የኤሊክትሮኒክስ መለዋወጫ አክሰሰሪ ከሱቅ አስቀምጧል። መዝባሪነት፣ አውዳሚነት፣ ሴሰኝነት እና ሌብነት የጨፍጫፊውና ዘር አጥፊው የብልጽግና ወምበዴ ሠራዊት መገለጫዎች ናቸው።

አፋብኃ በላይ እዝ የ4ተኛ ደጅ አዝማች ኮር የጎቤ ክፍለ ጦር ሁለት ብርጌዶች(ጠራ እና ዋክሺም) በአንድነት ዛሬ ጥር 01/2018 ዓም በማእከላዊ ጎንደር ጠገዴ ወረዳ አዲስ አለም ቀበሌ ከጧቱ 2:05
አፋብኃ በላይ እዝ የ4ተኛ ደጅ አዝማች ኮር የጎቤ ክፍለ ጦር ሁለት ብርጌዶች(ጠራ እና ዋክሺም) በአንድነት ዛሬ ጥር 01/2018 ዓም በማእከላዊ ጎንደር ጠገዴ ወረዳ አዲስ አለም ቀበሌ ከጧቱ 2:05 ሰዓት ጀምሮ በተደረገ የደፈጣ ውጊያ ጠላት ተደመሰሰ። የጠላት 92ኛ ክፍለ ጦር አካል የሆኑት ሁለት ሬጅመንቶችን የተወጣጣ ኃይል የተመታ ሲሆን 12 የተደመሰሰ እና 52 ቁስለኛ ሁኗል።

የአብይ ሰራዊት ያለው ብቸኛ አማራጭ በየቀኑ መሳሪያውን ለፋኖ እያስረከበ በሰላም ቤተሰቦቹ ጋር መኖር ነው ። ከታህሳስ 01_ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ወደ  201ኛ ኮር የተቀላቀሉ ➦በታህሳስ ወር!! 1ፍቅሩ አበባው............መከላከያ 2 ፉአድ ሚፍታህ...........መከላከያ 3 ሐሰን አብዲ.................መከላከያ 4 ሙጭየ ገዛኸኝ...........ሚሊሻ 5 ደርሶ ተሜ...................ሚሊሻ 6 አየለ ጌቴ....................ሚሊሻ 7 ሙሉ ድረስ..................ሚሊሻ 8 መሌ ካሴ...................ሚሊሻ 9 በለጠ አታለል..............ፓሊስ 10 ሹመት ወለላው...........ሚሊሻ 11 እሻለሁ ሱሌራ .............መከላከያ 12 ይበልጣል አለኸኝ..........ሚሊሻ 13 ፀሀው አለባቸው...............ሚሊሻ 14 መስፍኔ መለሰ............መከላከያ 15 ዳንኤል ዋለ...............መከላከያ 16 ጌትነት ፀጋው..........መከላከያ 17 ስጦታው ሙሌ.........መከላከያ 18 ፲ አለቃ ሰለሞን አለምነው ...መከላከያ 19 ፲አለቃ ደሳለኝ አባይ.......መከላከያ 20 እሸት ይመር......መከላከያ 21 ይሁን ብሬ ...... ሚሊሻ 22 በለጠ አለማየሁ ......ሚሊሻ 23 ፲አለቃ ጊደታ እረታ ......መከላከያ 24 ፲አለቃ አሰግድ አስጠራው.....መከላአያ 25 አክሊሉ ባይነስ.............መከላአያ 26 ደረሸ ዋለ ...............ሚሊሻ 27 ክንዱ አበባው .........ሚሊሻ 28 ጌትነት ሙሉ ..........ሚሊሻ 29 ሙጭየ በላቸው.......ሚሊሻ 30 ታዴ ይደግ ........ሚሊሻ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል ። © ማርሸት ፀሐይ ደምሴ

🔜የ75 ዓመቱ አባት አርበኛ መሀመድ ስምኦን በፋኖ የትግል ሜዳ!! ከሶማሌ መጥተው የአፋብኃ👉ቴወድሮስ ዕዝ🔜11ኛ ክ/ጦርን በመቀላቀል የክ/ጦሩ ቃኝና መሀንዲስ ኢንዶክትሪኔሽን ኃላፊው '' መሀመድ ስምኦን'' ጦሩን በየቀኑ የፖለቲካ ንቃተ ህሊና እየሰጡ ተጨባጭ ለውጥ አምጥተዋል። የፋኖ ትግል ለሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ብቸኛ መዳኛ መንገድ ስለሆነ ሌሎችም የአርበኛ መሀመድ ስምኦንን ፈለግ ተከትላችሁ ኑ የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ!!

ከእንግዲህ እንደ ተበደለ አማራ ህዝብ ብልፅግናንና ሌሎች ፀረ-አማራ ጠላቶቸን ለመጣልና ለማሸነፍ የምፅፈውና የምታገለው በብዕር ሳይሆን በ ጠብ-መንጃ ነው !!!
+1
ከእንግዲህ እንደ ተበደለ አማራ ህዝብ ብልፅግናንና ሌሎች ፀረ-አማራ ጠላቶቸን ለመጣልና ለማሸነፍ የምፅፈውና የምታገለው በብዕር ሳይሆን በ ጠብ-መንጃ ነው !!!

ትግላችንን በጋራ እንጠብቅ! መዳረሻችንን እንወቅ!! ከምን ጊዜውም በበለጠ የትግላችንን አረሞች እና ሾተላዮች እየተከታተልን ትግላችን ለሚደርስበት መዳረሻ የየበኩላችንን መወጣት አለብን። ለዘመናት የአማራ ህዝብ ለመብቱ ለማንነቱ ሲታገል ቆይቷል። ነገር ግን ሚያዚያ 3 2015 ዓ.ም ህዝባችንን አነሳስተን ለመጀመሪያ ጊዜ ከሁሉም በፊት አገዛዙን ዘጠኝ ትጥቅ ብቻ ይዘን ፊት ለፊት ገጥመነዋል። በወቅቱ የተሰራው ስራ በታሪክ ማህደር ላይ የተቀመጠ፤ በሌሎች ግዛቶች እና ከክልሉ ውጪ ያለውን የአማራ ህዝብ ያነቃቃና ወደ ትጥቅ ትግሉ ያስገባ ተዓምር ነበር። በራሱ አላማ እና በራሱ አጀንዳ አማራው ለራሱ በራሱ ተነስቶ ጫካን ቤቱ አደረገ። በትግል ሂደቱ ውስጥ አሁን ያለንበት ደረጃ ከመድረሳችን በፊት የአማራ ፋኖ በሸዋን በጠራ የትግል መስመርና ስልት ላይ እንዲቆም አድርገናል። 👉ስልታችን፦ ፖለቲካዊ የትጥቅ ትግል 👉መስመራችን፦ አማራነት የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት እና የህልውና አደጋው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚቀለበሰው #በጥገናዊ ለውጥ ሳይሆን ስር ነቀል ለውጥ በማምጣት ነው ብለን በማሰብ ዘር አጥፊውን አገዛዝ ነቅለን በምትኩ ሁሉን አካታች ስርዓት ለመትከል በፍፁም ታማኝነት ትግላችንን እየመራን እንገኛለን። የአማራ #ብሄርተኝነትን የትግል መስመራችን አልፋ እና ኦሜጋ ስናደርግ አማራውን በማንነቱ ለይቶ በሀገሪቱ የትኛውም ቦታ ሲጨፈጭፍ እና ሲያስጨፈጭፍ የነበረው ኃይል መንግስታዊ መዋቅሩን በመጠቀም እና ሀሰተኛ ትርክት በመቅረፅ በመሆኑ በርካታ መስዋዕትነት ተከፍሏል። ዛሬ ላይ የደረሰውን ትግል የአማራ ታጋይ ሰራዊት፣ የአማራ ህዝብ፣ የአማራ ዲያስፖራ፣ የትግሉ መሪዎች በማንኛውም ዋጋ ትግሉን ጠብቀው በድርጅታዊ ማዕቀፍ ወደፊት ማስኬድ ይኖርባቸዋል። የእኛ ትግል #ሙሉ_ስርዓታዊ_ለውጥ ለማምጣት እስከሆነ ከዚህ ውጪ የሚቀሳቀስ የትግል መሪም አባልም በጋራ ሁላችንም ልንታገለው ይገባል። ጉዟችንን ወደ ምንፈልግበት፤ የአሸናፊነት ዋንጫ ወደምናነሳበት ከባቢያዊ እና ፖለቲካዊ የስበት እንዲሄድ ሁሉም መስራት አለበት። ለዚህም የትግሉ መስመር በእንቅፋትነት የተጋረጠ ማንኛውንም አካል ገለል ማድረግ ያስፈልጋል። ከአገዛዙ ጋር የሚደረጉ ንግግሮች ውይይቶች በሚል ሽፋን የሚካሄዱ ፖለቲካዊ ግልሙትናዎች ትናንት ስናወግዝ ነበር ዛሬም እናወግዛለን ነገም እንታገላለን። ብሩክ ስለሺ ዘአስቻለው ደሴ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የውጭ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ

ትግላችንን በጋራ እንጠብቅ መዳረሻችንን እንወቅ!! ከምን ጊዜውም በበለጠ የትግላችንን አረሞች እና ሾተላዮች እየተከታተልን ትግላችን ለሚደርስበት መዳረሻ የየበኩላችንን መወጣት አለብን። ለዘመናት የአማራ ህዝብ ለመብቱ ለማንነቱ ሲታገል ቆይቷል። ነገር ግን ሚያዚያ 3 2015 ዓ.ም ህዝባችንን አነሳስተን ለመጀመሪያ ጊዜ ከሁሉም በፊት አገዛዙን ዘጠኝ ትጥቅ ብቻ ይዘን ፊት ለፊት ገጥመነዋል። በወቅቱ የተሰራው ስራ በታሪክ ማህደር ላይ የተቀመ፤ በሌሎች ግዛቶች እና ከክልሉ ውጪ ያለውን የአማራ ህዝብ ያነቃቃና ወደ ትጥቅ ትግሉ ያስገባ ተዓምር ነበር። በራሱ አላማ እና በራሱ አጀንዳ አማራው ለራሱ በራሱ ተነስቶ ጫካን ቤቱ አደረገ። በትግል ሂደቱ ውስጥ አሁን ያለንበት ደረጃ ከመድረሳችን በፊት የአማራ ፋኖ በሸዋን በጠራ የትግል መስመርና ስልት ላይ እንዲቆም አድርገናል። ስልታችን: ፖለቲካዊ የትጥቅ ትግል መስመራችን: አማራነት የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት እና የህልውና አደጋው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚቀለበሰው #በጥገናዊ ለውጥ ሳይሆን ስር ነቀል ለውጥ በማምጣት ነው ብለን በማሰብ ዘር አጥፊውን አገዛዝ ነቅለን በምትኩ ሁሉን አካታች ስርዓት ለመትከል በፍፁም ታማኝነት ትግላችንን እየመራን እንገኛለን። የአማራ ብሄርተኝነትን የትግል መስመራችን አልፋ እና ኦሜጋ ስናደርግ አማራውን በማንነቱ ለይቶ በሀገሪቱ የትኛውም ቦታ ሲጨፈጭፍ እና ሲያስጨፈጭፍ የነበረው ኃይል መንግስታዊ መዋቅሩን በመጠቀም እና ሀሰተኛ ትርክት በመቅረፅ በመሆኑ በርካታ መስዋዕትነት ተከፍሏል። ዛሬ ላይ የደረሰውን ትግል የአማራ ታጋይ ሰራዊት፣ የአማራ ህዝብ፣ የአማራ ዲያስፖራ፣ የትግሉ መሪዎች በማንኛውም ዋጋ ትግሉን ጠብቀው በድርጅታዊ ማዕቀፍ ወደፊት ማስኬድ ይኖርባቸዋል። የእኛ ትግል ሙሉ ስርዓታዊ ለውጥ ለማምጣት እስከሆነ ከዚህ ውጪ የሚቀሳቀስ የትግል መሪም አባልም በጋራ ሁላችንም ልንታገለው ይገባል። ጉዟችንን ወደ ምንፈልግበት፤ የአሸናፊነት ዋንጫ ወደምናነሳበት ከባቢያዊ እና ፖለቲካዊ የስበት እንዲሄድ ሁሉም መስራት አለበት። ለዚህም የትግሉ መስመር በእንቅፋትነት የተጋረጠ ማንኛውንም አካል ገለል ማድረግ ያስፈልጋል። ከአገዛዙ ጋር የሚደረጉ ንግግሮች ውይይቶች በሚል ሽፋን የሚካሄዱ ፖለቲካዊ ግልሙትናዎች ትናንት ስናወግዝ ነበር ዛሬም እናወግዛለን ነገም እንታገላለን። ብሩክ ስለሽ(ኢ/ር) የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የውጭ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ

አማራነትን -ማንበር ዛሬ ነው!! -------------------------- የታላቁ አብዮታችን ቋሚ ፎርሙላ አማራነት  ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ያለው ልዋጭ መንገድ አይጠቅምም!! በሁኔታዎች መለዋወጥም ይሁን በሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች የማይቀየረው የትግላችን ቋሚ ፎርሙላ አማራነት ብቻ ነው። የግዙፉ አብዮታችን መሰባሰቢያ የትግል መስመራችን አማራነት ብቻ ነው። ስለ አማራነት መስመራችን ትውልድ ሁሉ መሰረታቸው ስለመሆኑ በዘመናችን ታላቁ አብዮት ውስጥ በቀደምትነት ከምንሰራችን ስራዎች ውስጥ አንዱ ነው። ትግላችን ትክክለኛው መስመር ውስጥ ነው የምንለው ጊዜ የማይሺረውን፣ሁኔታዎች የማይለውጡትን እና የቀጣይ ጉዟችን ግብ የምናሳካበት አማራዊ አስተሳሰብ ስናስቀድም ብቻ ነው። የትግላችን ዋና መርህ አድርገንም ስንገዛበት ብቻ መሆኑን ልብ ይሏል!! ስለ አማራነት የምንከፍለው ዋጋ ሁሉ በደም ይፀና ዘንድ መንገዳችን እና መዳረሻችንን የሚበይነውን አማራነት እናስቀድም!! የታላቁ አብዮታችን ቋሚ ፎርሙላም እናድርገዋለን!! የአማራ ህዝብ ትግል ታላቁ አብዮት ከሚመራባቸው ቀዳሚ ፎርሙላዎች ውስጥ አማራነት አንዱ መሆኑን ህዝባችን፣የትግሉ ባለቤቶች እና ደጋፊዎችም በጥልቅ እንዲገነዘቡት ማድረግ ይበጃል!! አማራዊ ዕሳቤን ማፅናት የአንድ ሰሞኑን ስራም አለመሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል። በታላቁ አብዮታችን ውስጥ ቀድመው ከሚሰመሩ ነገሮች ውስጥ መስመር፣ስልት እና ግብ ዋናኞቹ ናቸው። በመሰረታዊነት የአማራ ህዝብ ትግል ቀደም ባሉት ዘመነ -መንግስታት በሀሰት ትርክት በርከታ ያሉ ግፎችን ማስተናገዱ ይታወቃል። በስቆቃው እና ሰው ሰራሺ ጥቃቱ ደግሞ ታላቁ የአማራ ፋኖ አብዮት ተወልዷል። ስለዚህ የአብዮታችን የመጨረሻው ግብ  ደግሞ ስርዓታዊ ለውጥ ነው። በትግሉ ውስጥ የሚታዩ በጎ ያልሆኑ ነገሮችን በተለይም የመስመር ብዥታን፣የዓላማ ጥራት እና ስልተ ግብን  ሁሉም ባለድርሻ  በዓይን ጥቅሻ እስኪግባባ ድረስ መስራት ይኖርብናል። ዕሳቤ ሂደታዊ እንጅ እለታዊ አለመሆኑ የሚታወቅ ነው። የትግላችን ፎርሙላ እና ማጠንጠኛው እንደት እየሆነ ነው የሚለውን በጥልቀት እና በጥራት  መገምገም አንዱ መሰረታዊ ተግባራችን መሆን ይኖርበታል። በአማራነት መስመራችን ላይ በእጅጉ ጠንክረን ልንሰራ ይገባል። የብሄርተኝነት አስተሳሰብ ለአማራ ህዝብ እጅግ አስቸጋሪ ሆኖ በመቆየቱ በቶሎ ለማስረፅ አስቸጋሪ እንደነበረ ብዙዎቻችን እናውቀዋለን። ስለዚህ የአብዮቱ መሪ የሆን የትግሉ መሪዎች መበርታት፣ዘመኑን መዋጀት እና የሀገረ መንግስታት በሉላዊነት ዘመን እያደገ በመምጣቱ ህዝባችንን ከባርነት የምናወጣበት ጊዜው አሁን ነው። ሁሉ! ነገራችን ከአማራነት በታች መሆኑንም ማመን ያስፈልጋል። በአማራነት ያልተሰበሰበ እና እንደ አማራ መቆም ያልቻለውን ሁሉ ወደ መስመር ማስገባት ላይ ልናተኩር ይገባል። አማራ ብሄርተኝነት-መስመራችን የፓለቲካ ትጥቅ ትግል-ስልታችን ስር ነቀል ለውጥ -ግባችን መሆኑን መላው የአማራ ህዝብ ሰራዊታችን ሊያውቃቸው እና ፎርሙላዎቹም እነዚህ መሆናቸውን ለተከታዮቻችን በደንብ ልናሰርፅ ይገባል!! አማራነት ዕጣ ፋንታችን ብቻ ሳይሆን ግደታችን ነው። "አማራነትን-ማንበር" ዛሬ ነው። ዝንታለም አማራ ወይራው አማራ ጥር 01-05-2018