es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ፍኖተ-አሻራ ሚዲያ (Finote Ashara Media)

ፍኖተ-አሻራ ሚዲያ (Finote Ashara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 130
Suscriptores
Sin datos24 horas
+4197 días
+1 13230 días
Archivo de publicaciones
ቋሪት ላይ የዐቢይ ሥርዓት ጠባቂዎች በተኮሱት ተኩስ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል የተገኙ ሁለት ወጣቶች ቆሰሉ ══════════🕊❁✿❁🕊══════════ (ጥር 12/2018 ዓ.ም፣ ዐፋብን 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት) በደብረ-መንክራት እናንጊያ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል ላይ ሚሊሻዎች በታቦት እጀባ ሰበብ ተኩስ መጀመራቸውን ተከትሎ የብልጽግና ሠራዊት በሰጠው የተኩስ ምላሽ ሁለት ወጣቶች ቆስለዋል ሲሉ የዐይን እማኞች ተናግረዋል። ሚሊሻዎችና የብልጽግና ሠራዊት እርስ በርስ ባደረጉት የተኩስ ልውውጥ አንድ የመከላከያ አባል ቆስሎ መረሆታ ሂዷል ተብሏል። አንዱ ከአንገት በላይ መኾኑንም በቋሪት ጤና ጣቢያው የተመለከቱ የመረጃ ምንጮቻችን ተናግረዋል። የብልጽግና ሠራዊት "ፋኖ ከበበን" በሚል ስጋት ታቦቱ ወደ አረፈበት ድንኳን "ሳር ውሃ" ተኩሰው ሕዝበ-ክርስቲያኑ ተበትኗል ተብሏል። በዚህ ሰዓት "ሚሊሻ ለተኮሰው ጥይት  ምክንያት ኾነሃል" ተብሎ አንድ ሰላማዊ ወጣት ለጥፋታቸው መሸፈኛ ይሆን ዘንድ ወደ መርሆታ የማሰቃያ ጣቢያ መወሰዱንም አረጋግጠናል። ▶የእምነት ነፃነታችንን በክንዳችን እናረጋግጣለን‼ 🖊  ዐማራነት በትውልዱ ይከበራል‼ ▶ አዲስ ትውልድ‼ ▶አዲስ አስተሳሰብ‼ ▶አዲስ ተስፋ‼

በአሁኑ ወቅት የብልፅግና ስርዓት ከ30 በላይ የሳይበር ዘመቻ አድራጊዎችን (Cyber Army) በመላው አማራ በማሰማራት፣ ህዝባችንን እርስ በእርሱ ለማናከስና አንድነታችንን ለመሸርሸር ከፍተኛ ስራ እየሰራ መሆኑን ደርሰንበታል። ​እነዚህ የጥፋት መልዕክተኞች በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ስም በመቀያየር፦ ​በመካከላችን ጥርጣሬን ለመዝራት፣ ​የሐሰት ወሬዎችን በማሰራጨት ግጭት ለመቀስቀስ፣ ​አንዱን ወገን በሌላው ላይ በማነሳሳት አላስፈላጊ መጠላላፍ እንዲፈጠር ለማድረግ እየሰሩ ይገኛሉ። ​ስለሆነም፣ እያንዳንዱ የአማራ ልጅ የዚህን ስርዓት ተንኮልና ሴራ በመረዳት የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች እንዲያደርግ እናሳስባለን፦ ​መረጃን ማጣራት፦ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ምንጫቸውን ሳታረጋግጡ አትቀበሉ። ​አንድነትን መጠበቅ፦ የጥላት ዋነኛ ግብ እኛን መከፋፈል መሆኑን ተረድታችሁ ለወንድማማችነታችሁ ቅድሚያ ስጡ። ​ንቁ መሆን፦ በሳይበር አማካኝነት የሚነዙ የጥላቻ ንግግሮችንና የከፋፋይነት አጀንዳዎችን በንቃት በመከታተል ራሳችሁንና አካባቢያችሁን ጠብቁ። ​"እውነቱን ተረድተን በአንድነት በመቆም፣ የተዘረጋብንን የከፋፋይነት ወጥመድ እናከሽፋለን!" የንቃት ጥሪ፦ የብልፅግናን የከፋፋይነት አጀንዳ በንቃት እንከታተል! ​የብልፅግና ስርዓት ስልጣኑን ለማራዘም የሚጠቀምበት ዋነኛው ስትራቴጂ "ከፋፍለህ ግዛ" የሚለው የቆየ ሴራ ነው። በአሁኑ ወቅት በአማራ ሕዝብ ላይ የተቃጣው የሳይበርና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ግልጽ አጀንዳዎች ያሉት ሲሆን፣ ዋና ዋናዎቹም የሚከተሉት ናቸው ​1. ሰው ሰራሽ ልዩነቶችን መፍጠር ​በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎችን (ጎንደር፣ ወሎ፣ ጎጃም እና ሸዋ) በመለየት፣ አንዱ አካባቢ ከሌላው እንደሚበልጥ ወይም እንደሚበደል በማስመሰል የመንደርተኝነት መንፈስን ማስፋፋት። ​2. መሪዎችንና ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ማጠልሸት ​ሕዝቡ እምነት የሚጥልባቸውን ግለሰቦች፣ የኃይማኖት አባቶችና የቁርጥ ቀን ልጆችን በሳይበር ቅጥረኞች አማካኝነት ስማቸውን ማጥፋትና የሐሰት ወሬዎችን በመልቀቅ በሕዝብ ዘንድ ያላቸውን አመኔታ ማዳከም። ​3. የጋራ ጠላትን ማስቀየር ​ሕዝቡ ለብሔራዊ መብቱና ለህልውናው እንዳይታገል፣ ትኩረቱ በራሱ ወንድም ላይ እንዲሆን ማድረግ። "ጠላትህ ያለው ከአጠገብህ ነው" የሚል የተሳሳተ ትርክት በመንዛት የእርስ በእርስ መጠራጠርን መፍጠር። ​4. የተስፋ መቁረጥ መርዝ መርጨት ​"አማራ አንድ መሆን አይችልም"፣ "መሪ የለውም" ወይም "ትግሉ ውጤት አያመጣም" የሚሉ ተስፋ አስቆራጭ መልዕክቶችን በማሰራጨት ሕዝቡ እጁን እንዲሰጥና ለስርዓቱ እንዲንበረከክ ማድረግ። ​ራሳችንን እንዴት እንጠብቅ? ​ለአሉባልታ ጆሮ አለመስጠት፦ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ማንነታቸው ያልታወቁና ማስረጃ የሌላቸውን "ሚስጥራዊ መረጃዎች" ከማጋራት ተቆጠቡ። ​የአንድነት ንግግር፦ የሚያባሉንን አጀንዳዎች በዝምታ ከማለፍ ይልቅ፣ በአንድነታችን ላይ የሚያተኩሩ መልዕክቶችን በማስበለጥ የጠላትን ፕሮፓጋንዳ ማክሸፍ። ​ለአጥፊዎች ምላሽ አለመስጠት፦ በሳይበር የተሰማሩ ቅጥረኞች አላማቸው እኛን ማናደድና ማጋጨት ስለሆነ፣ በነሱ ወጥመድ ውስጥ ከመግባት ይልቅ ችላ በማለት አጀንዳቸውን ማዳከም። ​ማሳሰቢያ፦ የሳይበር ጥማቶኛቹ የሚሰሩት ለሆዳቸው ሲሆን፣ እኛ ግን የምንቆመው ለህልውናችን ለአማራ ነፃነት ስለሆነ ለሆዱ የሚያድርገውን በመተው ወደ ፊት ከህዝባችንና ከመላው ፍኖ ጋር! Dawit Fano

የአገዛዙ ጭፍሮች በፋኖ አንድነት በብስጭት  የግለሰብ ቤቶችን አወደሙ። ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ ቢቡኝ ወረዳ የመሸገው የአገዛዙ ሰራዊት ሚኒሻና ፖሊስ በወረዳው የሚገኘውን ቤት የፋኖ አባል ነህ በሚል ቤት አቃጠሉ። ከዚህ በፊት እንዳሳወቅነው በወረዳው የሚገኘው ፖሊስና ሚኒሻ የግለሰብን ቤት በማከራዬት ለግል ጥቅማቸው በማዋል ሲዘርፉ ቆይተዋል። የዳግም መኮነንን እና የእናቱን ቤት የጥምቀት ቀን ከቀኑ 7:00ሰዓት ህዝብ ወደ ታቦት ማስከበር እንደሄደ በጥላቻ ማቃጠላቸውን የወረዳው የዓይን እማኝ ነዋሪ ገልጿል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ከበፊትም ከአርበኛ ዳግም መኮነን ጋር የወረዳው የመንግስት ቅጥረኛ ፖሊስ ጤናው ገበየሁ፤ ሙላቴ ቸኮል የሚባሉ ከሰውየው ቤት የክራይ ገንዘብ እንደሚቀበሉ ከተከራዮች ግልፅ አድርገናል፤ ለእኛ ክራዩን በወር ካልሰጣችሁ ቤቱን ለቃችሁ ውጡ በማለት ዶርሞችን አዘግተው እንደነበረም ለህዝባችን አሳውቀናል።  እነዚህን ጥቁር አማራዎች ቤተሰቦቹን በማሰደድና ቤቱን አከራይቶ ለግላቸው በማዋል ይህንን በሚዲያ ስናጋልጣቸው የግለሰቡን ቤት አቃጥለውታል።   የተናገረውን እንደሚያደርገው  የሚያረጋግጠው ፋኖነት ቀጣይ Address የሚደረጉትን መዝግቦ አፃፋ ይወስዳል። የአማራነትን የትግል ከፍታ በማቃጠል አይደለም በመግደልም ለማሸማቀቅ የተሞከረ ሐቅ ነው ነገር ግን እኛ ሞትን ቀምሰን የምንታገል ነፍጠኞችና ለማሸማቀቅ የሚሞክሩትን ሆድ አደሮች  እያነከትን የመጣን የአረበኞች ልጅ ነን ጥር 12/2018 ዓ.ም አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ! አማራነትን ንብረቱን በማቃጠል አይደለም በመግደል ማሸነፍ አይቻልም። የአፋብን ምዕ/አ/ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻ እርስ በእርሱ እየተጋደለ ነው! "ክበር ያለ ውሻ እግሩ ሰባራ ነው፤ አድረው ሲጠይቁት ብሶት መገኘት ነው" እንደተባለ ሁሉ ተነግሮ መስማት የተሳነው የብልጽግና ኩርቻ እነሆ በራ
የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻ እርስ በእርሱ እየተጋደለ ነው! "ክበር ያለ ውሻ እግሩ ሰባራ ነው፤ አድረው ሲጠይቁት ብሶት መገኘት ነው" እንደተባለ ሁሉ ተነግሮ መስማት የተሳነው የብልጽግና ኩርቻ እነሆ በራሱ የጦር መሳሪያ በራሱ ካምፕ ስር የጅብ ቀለብ እየተደረገ ነው እና ለእናርጅ እናውጋ ሚኒሻ ትምህርት፤ ለእነማይ ወረዳ ሚኒሻ ተሞክሮ ይሁናችሁ። "ዘውዱ ተዋበ" የተባለው ሚኒሻ የእናርጅ እናውጋ ተንጉማ ቀበሌ ነዋሪዎች የዲያብሎስ ኳስ መጣላችሁ ለሟች ሚኒሻ ቤተሰቦቹ ለእሱ ማልቀሱን ትታችሁ ለራሳችሁ አልቅሱ ማህፀናችሁን እርገሙ እንላለን፡፡ ©64ኛ ክፍለ ጦር

በላሊበላ ከተማ የቃና ዘገሊላ በዓልን ለማክበር የወጡ ምዕመናን በአገዛዙ ወታደሮች ድብደባ ተፈፀመባቸው‼️ ከተደበደቡ ምዕመናን በተጨማሪም በርካቶች በጅምላ ታፍሰው ለእስር ተዳርገዋል። በኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ ከበዓለ ጥምቀቱ ማግስት ዛሬ ጥር 12/2018 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የቃና ዘገሊላ በዓልን ለማክበር የወጡ ምዕመናን በአገዛዙ ወታደሮች ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ጣቢያችን ለማረጋገጥ ችሏል። በምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና በቅዱሱም በንጉሱም ሀገር በታሪካዊቷ ላሊበላ ከተማ፡ ዛሬ ከረፋድ ጀምሮ የአገዛዙ ወታደሮች በዓሉን ለማክበር በተሰባሰቡ ምዕመናን ላይ ድብደባ የፈፀሙ ሲሆን፡ በተጨማሪም በርካቶችን በጅምላ አፍሰው ማሰራቸውን የአይን እማኞች ለጣቢያችን ገልፀዋል። ጥቃቱ ትኩረት ያደረገው በተለይ ወጣቶች ላይ ቢሆንም፡ ድርጊቱ ባስቸኳይ እንዲቆምና ምዕመኑ በዓሉን በሰላማዊ ሁኔታ አክብሮ ወደ ቤቱ እንዲገባ ሲማፀኑ የነበሩ የሐይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎችም የድብደባው ሰለባ ሆነዋል። 12/ዐ5/2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ የአፈሳ ዜና‼️ በአዲስ አበባ ከተማ አገዛዙ በ100ሺዎች የሚቆጠሩ የጸጥታ አካላትን በማሰማራት "ሰላም በማስከር"ስም የማምለክ ነጻነትን መጋፋትን የማወክ እና ፍርሃት የመፍጠር መንግሥታዊ
አዲስ አበባ የአፈሳ ዜና‼️ በአዲስ አበባ ከተማ  አገዛዙ በ100ሺዎች የሚቆጠሩ የጸጥታ አካላትን በማሰማራት "ሰላም በማስከር"ስም የማምለክ ነጻነትን መጋፋትን  የማወክ እና  ፍርሃት የመፍጠር መንግሥታዊ  ውንቡድናን የሚቃወሙ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በአቡነ ሳዊሮስ ፈቃድ ታፍሰው ወደ ማጎሪያ ቤት  ተወስደዋል። የምንደኛ እረኞች አንበል  አቡነ ሳዊሮስ ተሰጠ በተባለ ትዕዛዝ በተፈፀመው አፈሳ ቤተ ክህነቱ ድምፅ ለማሰማት አልደፈረም። ማህበረ ጃንደረባው አንዳች ተቃውሞ አላስተላለፈም። ስለ አምነታቸው  ነፃነት እና ስለ ወገኖቻቸው ጭፍጨፋ ድምፅ ያሰሙት ምዕመናን ግን እንደ በግ ተነድተው በአገዛዙ ማጎሪያ ገብተዋል። #መረጃዎቻችን ለሁሉም ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሸር በማድረግ፣ የሞዐ ሚዲያ የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላን ይቀላቀሉ።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ‼️   በቀን 11/05/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ሰአት ላይ በማዕከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ወረዳ ጃንሱማ ቀበሌ ሽመል በር በተባለ ቦታ ላይ የኮሩ ልዩ ዘመቻ እና የተከዜ ክፍለ ጦር በጥምረት በወሰዱት የደፈጣ ጥቃት በጠላት ላይ ኪሳራ ደርሶበታል። የፋሽስቱ ወንበር አስጠባቂ የሆነዉ የ92ኛ እና 78ኛ ክፍለ ጦር 2 ሬጅመንት እና አንድ የሻለቃ አድማ በትን ወደ 70 የሚሆን ሰላም አስከባሪ ክፉኛ ተመቷል። በሽመል በር (ጎጥ) በጠላት በኩል ከ70 በላይ ሲደመሰስ ከ40 በላይ ቁስለኛ ሁኗል። ለጊዜዉ ስማቸዉ ያልታወቀ ከፍተኛ አመራሮችም ተመተዋል። በፋኖ ምት የተበሳጨዉ የጠላት ብልፅግና ሰራዊት ንፁሃን ወገኖቻችን ኢላማ በማድረግ የአርሶ አደሮችን ህይወት ሲቀጥፍና ቤት ንብረትም ሲያወድም ውሏል። ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ጥር 12/2018 ዓ.ም 12/ዐ5/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና 4ኛ ደጃዝማች ኮር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ። በቀን 11/05/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ላይ ከማእከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ወረዳ ጃንሱማ ቀበሌ ሽመል በር በተባለ ቦታ ላይ የ
ሰበር ዜና 4ኛ ደጃዝማች ኮር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ። በቀን 11/05/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ላይ ከማእከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ወረዳ ጃንሱማ ቀበሌ ሽመል በር በተባለ ቦታ ላይ የኮሩ ልዩ ዘመቻ እና የተከዜ ክፍለ ጦር በጥምረት በወሰዱት እርምጃ ከፍተኛ በጠላት ላይ ኪሳራ ደርሶበታል። የፋሽሽቱ ወንበር አስጠባቂ የሆነዉ የ92ኛ እና 78ኛ ክፍለ ጦር ሁለት ሬጅመንቶት እና አንድ የሻለቃ አድማ በትን ወደ 70 የሚሆን ሰላም አስከባሪ በጥምረት ያሰማራዉን ሃይል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በሰራዊታችን ተደምስሷል። በዚህም መሰረት በሽመል በር (ጎጥ) በጠላት በኩል ከ70 በላይ ሲደመሰሱ ሲሆን ከ40 በላይ ቁስለኛ ሆኗል። ለጊዜዉ ስማቸዉ ያልታወቁ የአገዛዙ ከፍተኛ አመራሮችም ተመተዋል። በፋኖ ምት የተበሳጨዉ የአገዛዙ ሰራዊት፤ በአካባቢዉ ባሉ አርሶ አደሮች ላይ የተለመደዉን የበቀል እርምጃ ወስዷል ። አርሶ አደሮች አገር ሰላም ብለዉ በተቀመጡበት ቤታቸዉ በመግባት 2 አርሶ አደሮችን የገደለ ሲሆን ቤት አቃጥሏል፤ እህል አቃጥሏል፣ እንሰሳትም በጅምላ ገድሏል። የዚህ ሁሉ የበቀል እርምጃ ዋናዉ አላማ አማራን በኢኮኖሚ ማሽመድመድና የስነ ልቦና ስብራት ለመፍጠር መሆኑን የአማራዉ ፋኖ በመረዳቱ ሙሉ በሙሉ እቅዱን እንዳይፈፅም አክሽፏል። አሁንም ሰራዊታችን በሙሉ ጤንነትና ቅፅበታዊ እርምጃ ለመዉሰድ በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል። በአጠቃላይ የአማራ ፋኖ አንድነት መመስረቱን ተከትሎ ጠላት እሚይዘዉ ሚጨብጠዉ እንዳጣ አመላካች ሆኗል። በተባባረ ክንዳችን የህልውና አደጋውን እንቀለብሳለን!! ባንዴራዉ ግርማይ የ4ኛ ደጃዝማች ኮር ህዝብ ግንኙነት

ይድረስ ለአማራ ተወላጆች መከላከያ ውስጥ ላላችሁ፣ ለሚኒሾች ለአድማብተናዎች እና ለፖሊሶች ጎበዝ ከሆናችሁ ምርጫ የሌለው አማራጫችሁ ወደ ፋኖ ወንድሞቻችሁ መቀላቀል ነው። ፋኖ አንድ ሆኗል ይሄን ፋኖ
+1
ይድረስ ለአማራ ተወላጆች መከላከያ ውስጥ ላላችሁ፣ ለሚኒሾች ለአድማብተናዎች እና ለፖሊሶች ጎበዝ ከሆናችሁ ምርጫ የሌለው አማራጫችሁ ወደ ፋኖ ወንድሞቻችሁ መቀላቀል ነው። ፋኖ አንድ ሆኗል ይሄን ፋኖ የሚያሸንፍ ምድራዊ ኃይል የለም ።ታሪካችሁን አበላሽታችሁ የውሻ ሞት ከምትሞቱ ኑ ወደ ፋኖ ተቀላቀሉ ብልፅግና ምላሱ ብቻ ነው የቀረው አብቅቶለታል። ምስል ትናንት ቤተ አምሐራ ጥምቀት ላይ ሲንጎማለሉ የዋሉት እንቁ ፋኖወቻችን ናቸው ! አብይ አህመድን እዬዬ ብሎ እንዲያለቅስ ያደረጉት ጦረኞች ናቸው ።

እንደ ኢትዮጵያዊ ተወልደን፣ እንደ አማራ የምንጠፋባትን ሀገር በጋራ ካላዳንናት የታሪክ ተወቃሽ እንሆናለን!" ​ውድ የአማራ ልጆች፤ ​ኢትዮጵያዊነታችን የማንነታችን ማኅተም፣ አማራነታችን ደግሞ የኩራታ
እንደ ኢትዮጵያዊ ተወልደን፣ እንደ አማራ የምንጠፋባትን ሀገር በጋራ ካላዳንናት የታሪክ ተወቃሽ እንሆናለን!" ​ውድ የአማራ ልጆች፤ ​ኢትዮጵያዊነታችን የማንነታችን ማኅተም፣ አማራነታችን ደግሞ የኩራታችን መሠረት ነው። ዛሬ ግን የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ በገዛ ምድራችን ላይ ህልውናችን ፈተና ውስጥ ወድቋል። በትናንት ታሪካችን ለሀገር አለኝታ የነበርን ሕዝቦች፣ ዛሬ በገዛ ምድራችን ላይ የመገለልና የመገፋት ገፈት ቀማሽ ሆነናል። ​ይህ ጊዜ፦ ​ከመለያየት ይልቅ አንድነት የሚጠይቅበት፣​ከመጠባበቅ ይልቅ ተግባር የሚቀድምበት፣ ​የግል ፍላጎትን ገፍቶ ለወገን መስዋዕትነት የሚከፈልበት ወቅት ነው። ​ዛሬ እጃችንን ካልተያያዝን፣ ዛሬ ካልተባበርንና ለጋራ ህልውናችን ካልቆምን፤ ነገ የሚመጣው ትውልድ "አባቶቻችን ለምን ዝም አላችሁ?" ብሎ ሲጠይቀን የምንሰጠው መልስ አይኖረንም። የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን የሚያድነን የዛሬው ጥንካሬያችንና አንድነታችን ብቻ ነው። ​አማራነትን ጠብቆ ኢትዮጵያን ማዳን፣ ኢትዮጵያን አጽንቶ የአማራን ህልውና ማረጋገጥ የሁላችንም የቤት ሥራ ነው። ዛሬም ነገም በአንድነት እንቆማለን! Dawit fano

#የሥርዓት_ማክተም_እና_የለውጥ_መባቻ ​በታሪክ ሂደት ውስጥ ማንኛውም የሕዝብን የለውጥ ፍላጎት መሸከም ያቃተው ድርጅት የመውደቂያው ጊዜ መድረሱ የማይቀሬ ነው። ብአዴን ላለፉት አሥርት ዓመታት ሲከተለ
#የሥርዓት_ማክተም_እና_የለውጥ_መባቻ ​በታሪክ ሂደት ውስጥ ማንኛውም የሕዝብን የለውጥ ፍላጎት መሸከም ያቃተው ድርጅት የመውደቂያው ጊዜ መድረሱ የማይቀሬ ነው። ብአዴን ላለፉት አሥርት ዓመታት ሲከተለው የነበረው የአንባገነንነት ጉዞ እና የሕዝብን ብሶት ችላ የማለት ልምድ፣ ዛሬ ለደረሰበት የፖለቲካዊ ሞት ዋነኛ ምክንያት ሆኗል። ​የውድቀቱ መገለጫዎች #የሕዝብ_አመኔታ_ማጣት፡ ድርጅቱ ከወከለው ሕዝብ ጋር ያለው ትስስር ተበጥሷል። ሕዝቡ ድርጅቱን እንደ ጠባቂ ሳይሆን እንደ ጫና ፈጣሪ ማየቱ የሞራል የበላይነቱን እንዲያጣ አድርጎታል። #የመጨረሻው_ትግል (The Death Throes)፦ ማንኛውም እየወደቀ ያለ ኃይል ህልውናውን ለማቆየት የመጨረሻ ሙከራ ማድረጉ የተለመደ ነው። አሁን የሚታዩት ግትርነቶችና ጥረቶች የጥንካሬ ምልክት ሳይሆኑ፣ የሕይወት እስትንፋስን ለማቆየት የሚደረጉ የሽንፈት ትግሎች ናቸው። #የማይመለስ_ጉዞ፡ ታሪክ ወደ ኋላ አይጓዝም። የጭቆናና የፍርሃት ዘመን እንዲያበቃ ሕዝቡ የወሰነው ውሳኔ፣ ብአዴን ወደነበረበት የአንባገነንነት መንበር ተመልሶ እንዳይመጣ የመቃብር ድንጋይ አስቀምጦበታል። #መደምደሚያ ​የአንድ ድርጅት መሞት ማለት የአንድ አዲስ ተስፋ መወለድ ነው። ብአዴን በገዛ እጁ በፈጠረው ስህተት እና በሕዝብ የለውጥ ማዕበል ተሸንፏል። ከዚህ በኋላ የሚኖረው ጉዞ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ ወደነበረው የአንባገነንነት አዙሪት የሚመለስ አይሆንም። የብአዴን ዘመን አብቅቷል፤ ቀጣዩ ምዕራፍ የሕዝብ ድምፅ የሚከበርበትና እውነተኛ ነፃነት የሚሰፍንበት ይሆናል።

ከምን ተነስተን የት እንደደረስን እናውቀዋለን እኛ ከጅምሩ ገብቶን መንግስትን አፍርሰን የመጣን እንጅ ድንገት ሳናስበው መንግስት ፈርሶብን ወደ ትግል የወጣን አደለንም። ደብረ ማርቆስ ይመስክር !! ከሃዲዎችን ለፍርድ ለማቅረብ እና ውጥናችንን ለማሳካት ከእውነተኛ ታጋዮች የሚጠበቀው እልህ፣ቁጭት፣ጀግንነት፣የአላማ ፅናት እና አሸናፊነት ነው። ብድሩን ያልመለሰ ወንድ ልጅ ደግሞ አይፈጠር !!!

አሳምነው ፅጌን ለምን ገደሉት ? ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት 😭 አንድ ሁኑ ስላለ ድንገት ቢፈሩት :: አንድ ሁኑ 🫵 የአደራ ቃሉ ነው 🙏 አንድነት ኃይል ነው !!! አንድ አማራ ለሁሉም አማ
አሳምነው ፅጌን ለምን ገደሉት ? ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት 😭 አንድ ሁኑ ስላለ ድንገት ቢፈሩት :: አንድ ሁኑ 🫵 የአደራ ቃሉ ነው 🙏 አንድነት ኃይል ነው !!! አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ 🫰 የኢትዮያንና የአማራ የሕዝብ ድምፅ ⚖️📷 ነው። ዴቭ በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ሰበር ዜና ** የብልፅግና ሰራዊት የፋኖ አንድነት ሲሰማ እየፈረሰ እንዲህ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል። የአፋብን ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦርን የተቀላቀሉ የ11ኛ ዕዝ 16ክ/ጦር የግለሰ
+1
ሰበር ዜና ** የብልፅግና ሰራዊት የፋኖ አንድነት ሲሰማ እየፈረሰ እንዲህ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል። የአፋብን ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦርን የተቀላቀሉ የ11ኛ ዕዝ 16ክ/ጦር የግለሰብ ዙፋን ጠባቂ አንሆንም ብለው ከመጡት መካከል እነኝህ ይገኙባቿል።

ሰበር ዜና 4ኛ ደጃዝማች ኮር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ። በቀን 11/05/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ላይ ከማእከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ወረዳ ጃንሱማ ቀበሌ ሽመል በር በተባለ ቦታ ላይ የ
ሰበር ዜና 4ኛ ደጃዝማች ኮር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ። በቀን 11/05/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ላይ ከማእከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ወረዳ ጃንሱማ ቀበሌ ሽመል በር በተባለ ቦታ ላይ የኮሩ ልዩ ዘመቻ እና የተከዜ ክፍለ ጦር በጥምረት በወሰዱት የደፈጣ ጥቃት እርምጃ ከፍተኛ በጠላት ላይ ኪሳራ ደርሶበታል። የፋሽሽቱ ወንበር አስጠባቂ የሆነዉ የ92ኛ እና 78ኛ ክፍለ ጦር 2ሬጅመንት እና አንድ የሻለቃ አድማ በተን ወደ 70 የሚሆን ሰላም አስከባሪ በጥምረት ያሰማራዉን ሃይል ክፉኛ ተመቷል። በሽመል በር (ጎጥ) በጠላት በኩል ከ70 ሲደመሰስ ሲሆን ከ40 በላይ ቁስለኛ ሁኗል።ለጊዜዉ ስማቸዉ ያለታወቀ ከፍተኛ አመራሮችም ተመተዋል። በፋኖ ምት የተበሳጨዉ የጠላት ኦህዴድ/ብልፅግና ሰራዊት ንፁሃን ወገኖቻችን ኢላማ በማድረግ የአርሶ አደሮችን ህይወት ሲቀጥፍ ቤት ንብረትም አውድሟል። ጥር 12/2018 ዓ.ም

#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ #ራሳችንን_ለአገዛዙ_አሳልፈን_አንስጥ‼️ ኃይማኖታዊ በዓል (የተለያዩ ፕሮግራሞች) ሲካሄዱ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች የአማራን ፋኖ ወይንም አርበኛ ዘመነ ካሴንና ሌሎች አርበኞች ስም በመጥራት ወጣቶች ሲያወድሱ ይስተዋላል። ትናትና ዛሬም የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ #በፋኖ_አንድነት የተደሰተው ህዝባችን ስሜቱን በጭፈራ ሲገልፅ አርበኛ ዘመነ ካሴን ሲያወድስ የነበረ ሲሆን በተለያዩ ቦታዎች ጭፈራ ላይ የነበሩ ወጣቶች #በአገዛዙ_ታፍነዋል። ለአብነትም በደብረማርቆስ ከተማ 1 ወጣት በከተራ በዓል ላይ #ዘመነ_ካሴ ብለህ ጨፍረሀል ተብሎ #በአሰቃቂ_ሁኔታ_ተረሽኗል‼️ በዛሬው ዕለትም ደብረማርቆስ ከተማ ላይ ጨፍራችዋል የተባሉ በርካታ ወጣቶች ከታች ዝርዝር መረጃ ባስቀመጥነው ፀረ አማራ ባንዳ አማካኝነት ታስረዋል። አሳሳሪው #ይታያል በተባለ የንጉስ ተክለኃይማኖት ክፍለ ከተማ ደህንነት (የቀበሌ 05 ፖሊስ የነበረ ቀበሌ 09 ሚካኤል በታች የነበረ መኖሪያ ቤቱ ሾላንብ እድር ቤቱ ጋር የሆነ ባለቤቱ ድሮ ቀበሌ የምትሰራ አሁን ክፍለ ከተማ የገባች  ሲል የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️ #ማሳሰቢያ በነገው ዕለት ለሚከበረው አመታዊ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል እንደዚህ አይነት ነገሮች እንዳይፈጠሩ አገዛዙ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ወጣቱ #ሙያ_በልብ በማለት ከትግል ጭፈራ ራሱን በማራቅ ከአልተፈለገ መስዋትነት እንዲጠብቅ ንስር አማራ ከወዲሁ ጥሪዋን እያስተላለፈች በግፍ ለተረሸነው ወንድማችን ነፍሱን እንዲምርልን ፣ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን🙏 ለትግሉ በስሜት ሳይሆን በስሌት እንደግፍ‼️ 11/ዐ5/2018 ዓ.ም

‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️ አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ፊስ ቡክ የትግሉን እንቅስቃሴ  ይዞልን መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማውጣት ታማኝ የመረጃ ምንጭ ሁኗል ይወዳጁቱ መልክታችን ነው አጋርነታቸውን ስለ አሳያችኋለሁ እናመሰግናለን  አንድ ስንሆን አሸናፊ መሆናችንን አሳይተናል ፡፡ ተቀላቀሉት Join👇👇 "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 https://www.facebook.com/share/p/1Au51Q8uKK/

‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️ አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ፊስ ቡክ መጣ መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማውጣት ታማኝ የመረጃ ምንጭ ሁኗል፡፡ ተቀላቀሉት Join👇👇 "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 https://www.facebook.com/share/v/17sYEJidzf/