ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Ir al canal en Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Mostrar más4 386
Suscriptores
+5424 horas
+2347 días
+1 43730 días
Archivo de publicaciones
+3
"አማራው ዱላ እንኳን እንዳይዝ በተከለከለበት በዚህ ዘመን ከዜሮ ተነስቶ እራሱን አደራጅቶ እራሱን አስታጥቆ ዛሬ የገጠመውን የህልውና አደጋ በመከላከል ላይ ይገኛል።
በውጊያ ውስጥም እያለ በርካታ የቁርጥ ቀን ልጆቹን ሰልጥኖ ለግዳጅ ዝግጁ እያረገ ይገኛል። ብልፅግናን ፍርክስክሱ በማውጣት ከሻለቃ እስከ ብርጌድ ከብርጌድ እስከ ክፍለጦር፣ ኮርና እዝ ድረስ ሃይል እየሰበሰቡ በየአውደ ውጊያው ጀብዱ የሚፈፅሙ ልጆች እየመሩ ያሉ ጀነራሎች።
"ምስል፦የአማራ ህዝብ ጠበቃ የአፋብኃ ጀነራሎች……!!"
ጋዜጠኛ:- ኮሎኔል ፈንታሁንም --- ማስረሻ ሰጤን ተከትለው እጅ ለመስጠት መንገድ ጀምረዋል እየተባለ በብልጽግና ሰፈር ይወራል?
ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባ:-"ሁለት ጊዜ ማርኬ ሁለት ጊዜ አስታጥቄ ውጊያን ላለማመድኩት ለብርኑ ጁላ ነው ወይ እጄን የምሰጠው? እኔ የሚይዝ እጅ እንጅ የሚያዝ እጅ የለኝም !" 😎
የድል ዜና‼
ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ በጧቱ ከሀሮ አዲስ አለም ከተማ ወደ ባጊን ቀበሌ ልዩ ስሙ ሽሆሮ መድሃንያለም ያመራው የአገዛዙ ጥምር ጦር ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ የተረፈው ተበትኖ ሸሽቷል በሌለኛ አቅጣጫ ሻሾበር ከተማን ለመቆጣጠር በጋሎ ገባየ በኩል የገባው ሀይል ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዶ ወደ ኋላ በማፈግፈግ ምሽግ በመያዝ ተጨማሪ ሀይል እዬጠበቀ ይገኛል።
በተያያዘ ዜና በዛሬው ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የአገዛዙ ጥምር ጦር ሙትና ቁስለኛውን አንድ አምቡላንስ፣ሁለት ባስና በኦሮል ወደ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ አጋምሳ ከተማ በአሁኑ ስዓት ማስገባቱን የከተማዋ ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
ህዳር 28/2018ዓ.ም
ቢዛሞ ሚዲያ
አስተማሪ እርምጃ በአጋጆች ላይ ተወሰደ‼️
═════❁✿ ❁════======
አፋብሀ ምዕ/አ/ቀጠና ቴዎድሮስ- ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክፍለ ጦር ከብልጽግና ተልኮ በመቀበል እገታና ዘረፋ ሲፈጽሙ በነበሩ አካላት ላይ አስተማሪ እርምጃ ወስዷል።
ተልኮውን የተቀበሉ አካላት ከተማና በከተማው ዙሪያ ያሉ ግለሠቦች በመናበብ ሲሆን፣እገታ የተፈጸመባቸው ንጹሀን፦
1ኛ.በቀለ አድጎ እድሜ 14
2ኛ.ህጻን ትግስት አበረ እድሜ 10 የሆኑትን ንጹሀንን በማገት እያንዳንዳቸው 450,000ሽ ብር ቤተሰቦቻቸውን ጠይቀው ፣ቤተሠብ 50,000 ሽ ብር ቢያስገቡም የተባላችሁትን ካላስገባችሁ በማለት በታጋቾች ላይ ግድያ ፈጽመዋል።
ከአማራ ስነ ልቦና ባፈነገጠ መልኩ ድርጊቱን በፈጸሙ ግለሠቦች ላይ 55ኛ ክ/ጦር አሥተማሪና የማያዳግም እርምጃ ወስዷል።ተመሳሳይ ድርጊት በማህበረሰቡ ላይ የሚፈጽሙ ላኪው ማንም ይሁን ማን ተመሳሳይ እርምጃ እንደሚወስድ ክ/ጦሩ አሥጠንቅቋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህዳር 28/2018 ዓ.ም
ከላይ በላኩላችሁን Email ገብታችሁ ከታች ያለውን ኮፒ ማድርግ የአብይን ሴራ ለማጋለጥ ኢሜል እንድታደርጉ እና ቻሌንጁን እንድትቀላቀሉ ጥሪያችሁን እንሳተፋለን
Dénonciation formelle de l’« accord de paix » illégitime
Nous, le mouvement Fano, représentant la lutte du peuple Amhara, écrivons pour exprimer notre profonde indignation à la nouvelle que vous avez signé un soi-disant accord de paix avec l’entité politique fabriquée, l’AFHAD. Cet accord est une honte absolue – une mise en scène orchestrée qui ne représente en rien le véritable mouvement amhara ni la lutte armée des Fano.
L’individu, M. Masresha, a été exclu du mouvement Fano et n’a aucun mandat pour parler au nom du peuple amhara. Il ne représente ni notre cause, ni n’occupe de position légitime de leadership au sein du mouvement qu’il prétend représenter. Cet événement entier est une mascarade orchestrée par le gouvernement.
Sous l’observation de l’Union africaine, le gouvernement actuel du Parti de la prospérité a signé un faux accord, diffusant une propagande partiale dans une tentative flagrante de tromper l’innocent public éthiopien. Cette action trompeuse est un effort transparent pour saper les forces Fano et leur marche justifiée vers leur destination finale, Addis-Abeba.
Notre mouvement existe pour garantir la liberté et la justice pour le peuple amhara, victime de violences perpétuelles, de massacres continus et d’un génocide perpétré par des armes aériennes et des drones.
Par conséquent, nous dénonçons non seulement cet accord trompeur signé au nom de notre mouvement, mais nous exigeons son annulation immédiate.
Office of the African Union
+251 11 551 77 00
Addis Abeba
To : Deputy Chairman, African Union, Ms Selma Malika Haddadi
Cc ;
Salaheddine Tiar
Executive Assistant
TiarS@africanunion.org
ሰላም ሰላም ውድ አማራዊያን ሰሞኑን የአብይ አህመድ አማራ ጠሉ ስራት የሳይበር ጥቃት በአማራ ሚዲያ ቻናሎች ላይ አሰራጭቶ የላከው ሌንክ የስልክን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር ስለሆነ ሌንኩን የከፈተ በሙሉ ስልኩን እንዲያስተካክል ቤተሰባዊ ምክራችኝኝ እንለግሳለን።
አሳምነው ፅጌ አማራ ያላደረገው ሰው መቼውንም አማራ አይሆንም። መቼም!
በታጋይ ማንችሎት እሱባለው
ሰሞንን ያየነውም እንደዚያ ነው! እርምን የመብላት ትልቅና ልዩ የግርድና ምልክት ነው። ከብርጋዴል ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ውድ የህይወት መስዋዕትነት ጀርባ የነበሩ ፌዞች ሁሉ ህመም ቢበዛባቸውም በጊዜ ሂደት እንዲህ ቀስ እያሉ ይገለፃሉ።
፤
የ “አማራነት” መለኪያ መስፈርት እንስጥ ከተባለ አሳምነው ፅጌ የምሉዕነት መነሻ መስፈርት መሆን አለበት። !አሳምነውነት! ለአማራነት ርዕዮተ ዓለም “አቻ ፍቺ” መሆን ይችላል። ከወሬ በላይ መሆንን በሚጠይቁ ገቢራዊነት ላይ ብዙዎች የይሁዳን፣ እጅግ በጣም ጥቂቶች የጴጥሮስን መንገድ ሲከተሉ እስከ ህቅታ ድረስ ለቃል መታመንን እንደ በላይ ዘለቀ ያሳየን አሳምነው ፅጌ ብቻ ነው። አሳምነዉ የጀግንነት ጉልላት አናት ላይ ተቀምጦ፤ በትውልዱ የደም ህዋስ ውስጥ የሚመላለስ የፀፀት እሳት ነው።
፤
በውጊያ መሀከል ላይ… “ግባ የአሳምነው ልጅ፤ በለው የአሳምነው ልጅ፤ የአሳምነው ልጅ ያዘው፤ የአሳምነዉ ልጅ ይችላል፤ የአሳምነው ልጅ ልቡን ያመነው፤ የአሳምነው ልጅ የውድማው ዘንዶ፤ …
በአደረጃጀት ስያሜ ላይ ደግሞ አሳምነው ሻለቃ፤ አሳምነው ብርጌድ፤ አሳምነው ክፍለ ጦር…
ለልጃቸው የሚወጣን ስም ‘አሳምነው’ ብለው መጥራት…” ይህንን መሰል ብዙ ድምፀቶች ከብዙ አቅጣጫ የምንሰማው በምክንያት ነው። አሳምነውነት!
፤
አሳምነው ፅጌን መቼም መሆን አይቻልም፤ የእሱ መንገድ ግን ፈለጋችን ነው። ፅናቱንም ሆነ የመታመን ቁርጠኝነቱን እንዲሰጠን የዘወትር ምኞታችን ነው። የጠላት ፍላጎት በሚዲያ አጀንዳ ባደረገን ቁጥር ምላሽ የማንሰጠው አቋማችን ሁሉ “ቀበሮ የበግ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለች” ብለን ከጅምሩ ስለደመደምን ነው። ጀግና የሚለካው በመጨረሻ ተግባሩ ነው።
፤
ጀግንነት ሁሌም ወኔን ይጠይቃል። ጠሽ በምትል የመኪና ጎማ ፍንዳታ ሁሉ ልቡ ‘ጩርቅ ጪርቅ’ የምትል ሚዲያ ያገነነው ወለፈንዲ ሁሉ ወኔን አልታጠቀም። የትግሉን አቅጣጫና ሂደት በደም ንግድ አስልቶ፣ የቢያሸንፍና ቢሸነፍ ቢሆናል ትንተናን ሰርቶ፣ ነገር መሀላችን ላይ ሲያቦካ የሚውለው ብዙ ነው። ይህ መሰል ኃይል በሀቀኞች የትግል ሂደት ፌርማታው ላይ እየተራገፈ ጉዞው ይቀጥላል። ከዚህ ላይ “አሳምነውን ‘ጤና የሌለው እብድ’ ብለው የሰደቡት ሁሉ” አማራነትን የማያውቁ ሆድ አደር አድፋጭ ሀይሎች መሆናቸው ሊታወቅ ይገባል። እነዚህን መሰል አካላት አሁንም መሀላችን ላይ አሉ። {በአጋጣሚ የፋኖን ትግል ተቀላቅለው ‘ትግሉን በውስጠ መሰሪነት አሰራር እንዲንበረከክ’ የሚሰሩት ትላንት አሳምነውን አዋክበው በልተው፣ ወይንም ሲበላ ተባባሪ ሁነው፣ አልያም ደግሞ በኅልፈቱ የተደሰቱት ናቸው}
፤
ጀግንነት “አፄ ቴዎድሮስ ውሀ በተጠማ ጉረሮ መቅደላ አፋፍ ላይ እንደ ጠጣው ጥይት፤ በላይ ዘለቀ አዲስ አበባ ላይ እንደ ተሰቀለባት ገመድ፤ አቡኑ በ፰ ጥይት እንደተደበደበበት ባሩድ፤ ምኒሊክ ወረኢሉ ድረስ እንገናኝ ብለው እንዳወጁት ክተት፤ አሳምነው ፅጌ ‘ቀሪው ህይወቴን የምኖረው ለአማራ ህዝብ ነው’ እንዳለበት ድፍረት፤ ፊታችን ላይ ትግሉን አደራ እያሉን እንደወደቁት ወጣት፤…፤ ጀግነንት የሚለካው በመጨረሻው ሰዓት ነው። እንጅማ ሆድ ብዙ ስድብን ችሏል።
፤
ክብር ለማይበገረው የአማራ ህዝብ ይሁንና “የተሸነፈን ጠላት” ድልን ለማብሰር ጫፍ ላይ ነን።
፤
ህዝብ! በተለይ ደግሞ የአማራ ህዝብ ልበ ባህር ነው። አይደለም ትግልህን እያንዳንዷን እንቅስቃሴ በሚዛን ያስቀምጣል። “ምን እየተደረገ ነው?፣ ማን ምንድን ነው?፣ ምንስ እየተከፈለ ነው፣? ጉዞው ከየት ወደ የት ነው፣?” ሁላችንም ከፈጣሪ በታች በህዝብ ዓይን ክትትል ውስጥ ነን። “ህዝብ አየን አላየን” የሚል ይሉንታና ሀፍረት ህሊናችን ውስጥ መኖሩ ለብዙ ነገሮች መሻሻል ምክንያት ሁኖናል። ጥሩ አሳዳጊ ጥሩ ነው!
፤
አሁን ያለነውም ትግሉ ያስገኘውን ድል የመሸከፍ ሂደት ላይ እንጅ ጠላት የተሸነፈው ከሶስት ክረምት በፊት መዋቅሩን ያፈራረስንበት ዕለት ነው። ሚናን መለየት፣ የማይናወጥ አቋም መያዝ፣ የማይበገርን መንፈስ መላበስ፣ ከትርኪ ምርኪ ወሬና ሀሜት መራቅ፣ መደማመጥና መከባበር፣ ዋኖችን መጠበቅና በአይን ጥቅሻ መግባባት ለትግሉ መቋጨት የሚያስፈልጉ ግብኣቶች ናቸው። ከዚያ በመለስ ግን የጠላትን አጀንዳ ይዞ ወጥቶ በሽንፈት አምልጦ ለገባ ሁሉ የአጀንዳ ጊዜን ማባከን ተገቢ አይደለም።
፤
የአሳምነው መንገድ የህዝባችን ብቸኛ መዳኛ መንገድ ነው። መንገዱን ተከትለነው ጉዞ ከጀመርን ውለን አድረናል። ይህ መንገድ ፍፁም ነው። መንገድ መሀል ላይ ቅርብ አዳሪነትና ተሰባሪነትን አይፈቅድም። መዳረሻው መስዋዕትነት ወይም ድል ብቻ ነው። የሆነው ሁኖ ይህ ህዝብ “ፀሀይ በምዕራብ ወጣለች”በሚል The worst scenario ለዳግም ባርነትና ስቃይ ይዳረጋል የሚል መላምልት ቢኖር የሚፈፀመው በኛ መስዋዕትነት ላይ ብቻ ይሆናል።
፤
እናም አንዳንዴ እንዲህ እንናገራለን… ኮርኳሪ ሀሳቦቻችን እየጎፈነኑ ባይወደዱም እውነታው ግን አሳምነው ፅጌ አማራ ያላደረገው ሰው መቼም አማራ ሊሆን አይችልም። መቼም!… ግን ግን ደግሞ… ቃል ለምድር፣ ቃል ለሰማይ፤ አማራ በጥቂትና ቆራጥ ልጆቹ ተጋድሎ ድል ላይ ቁሞ ይስቃል። አይዞን!
©ማንችሎት እሱባለው
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የመቄት ወረዳ ጊዚያዊ ሕዝብ አስተዳደር ሕዝብን ከማወያዬት ጎን ለጎን ንዑስ ወረዳዎችን እያደራጀ ይገኛል።
ሕዝባችን የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ የገጠመዉን ሁለተናዊ የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በሚደረገው ብርቱ ጋድሎ ሕዝቡ ማድረግ ያለበትን አበርክቶ በእጅጉ ከፍ ለማድረግና አስተዳደራዊ ስራዎችን ፣ የፍትሕ አገልግሎትን ለማሳለጥ ለሕዝብ በሚመች መልኩ የሕዝብ አደረጃጀቶችን እየዘረጋ የሚገኝ ሲሆን ወረዳውን በንዑስ ወረዳ ፣ በቀበሌ ደረጃ እስከ ታች ደረስ የማደራጀት ስራዎች እየተሰራ ይገኛል።
በመሆኑም በመቄት ወረዳ የሚገኙትን 36 ቀበሌዎችን በአራት (4) ንዑስ ወረዳ እየተደራጀ የሚገኝ ሲሆን የሰርኮ ንዑስ ወረዳ እና አንጀብ ደፈርጌ ንዑስ ወረዳ ተደራጅተው ወደ ስራ የገቡ ሲሆን ሌሎች ሁለት (2) ንዑስ ወረዳዎች ደግሞ በቅርቡ የሚጠናቀቁ ይሆናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ)
ህዳር 28/2018 ዓ.ም
+1
የነበልባል ክፍለ ጦር ቃኚ ነብሮ ሻለቃ ቀንደኛውን ባንዳ ቀነደሹት።
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር።
ህዳር 28/03/2018 ዓ ም በነበልባል ክፍለ ጦር ቃኚ /ተወርዋሪ/ ፋኖ አባሎች በተደረገ ከፍተኛ ክትትልና ጥናት በዛሬው ዕለት አቡሽ ደረጀ የተባለ ቀንደኛ የሚሊሻ አባል ላይ የማያዳግም እርምጃ ወሰዱ።
ይህ ቀንደኛ ባንዳ በህዝብላይ ከፍተኛ የዘረፋና የማሸማቀቅ ስራ ላይ እንዳለ በነበልባሎቹ በተደረገበት የጥቃት ሙከራ ተደናግጦ ወደ ከተማ እንደሸሸ ከዚህ ቀደም ዘግበን ነበር።
ታዲያ መስረቅ የለመደ እናቱን ያስማማል እንደተባለው የለመደውን ዝርፊያ ለመቀጠል ተመልሶ በመምጣት ላይ እያለ በነበለባሎቹ ነብሮ ሻለቃ ፋኖዎች ብርቱ ክትትል ሳማ ሰንበት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከእጃቸው በማስገባት 4:45 ሰዓት ላይ እርምጃ መውሰዳቸውን አሳውቀውናል።
ይህ የባንዳዎች ቁንጮ የሆነው ሚሊሻ በኦሮሚያ ክልል ደከቦራ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ከግብር አበሮቹ ጋር በመሆን የአማራን ህዝብ ሲያርድ እና ሲያፈናቅል ከነበረ ኦህዴድ መድረክ ላይ በመገኘት እሱም አማራነቱን ክዶ አራጆቹ ለፈፀሙት ጀኖሳይድ ጭፍጨፋ በመደገፍ እወደድበታለሁ ያለውን ምንጃርኛ ዘፈን በማቅረ የአማራን ህዝብ አንገት ያስደፋ ድርጊቱ ብዙዎቹን እንዳስቆጣ ይታወቃል።
ነበልባሎቹ ከእኛ እጅ የሚያመልጥ ምንም ነገር የለም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሲሉ ለተቀሩት የሚሊሻ አባሎች መማሪያ ይሁናችሁ ሲሉ መልዕክታቸውን አድርሰውናል
ድል አ.ፋ. ብ. ኃ
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት
ድላችን በተባበረ ክንዳችን
ህዳር 28/03/218 ነበልባል ክፍለ ጦር ሚዲያ ክፍል
ይቺን 4ደቂቃ የማትሞላ ንግግር አዳምጡና ፥ ለሁሉም አካፍሉ ። አማራ ለምን ፣ እንዴት ትግል እንደጀመረ እና የመዳኛ መፍትሄውን በአጭሩ ታገኙበታላችሁ።
...
.
"በሁሉም ቀጠና የአማራ ህዝብ ፥ ከጫፍ እስከ ጫፍ ያረጀ መሳሪያውን እየወለወለ ፥ ከጠላት ጋር ሲዋጋ የሚውለው ..
--ሰላም ስላጣ ነው ፣
--ሜዳ ላይ ስለወደቀ ነው ፣
--ፍትህ ስላጣ ነው ፣
--መኖር ስላልቻለ ነው ፣
--ሀገር አልባ ስለሆነ ነው ፣
--ማንነቱን ስለተነጠቀ ነው ፣
--እምነቱን ስላጣ ነው ። ሌላ ታሪክ እኮ የለውም።
እናም በራሳቸው ጊዜ ገፍተው ፥ ገፍተው ፥ ትናንት ከተውነው ፥ ትናንት ካስቀመጥነው ፥ የአባቶቻችን ነፍጥ ወስደው ከተቱን ። ይላል ሻለቃ ዝናቡ በንዴት ..ጨምሮም ..
አብይ አህመድ ሳይወድቅ ፣ እና የእኛን ወንድሞች በተገ*ደሉበት ጥይት ራሱም ሳይገደ*ል እረፍት የለንም ። " ይለናል
ትግሉ በምስር ወጥ ሊሸጡ ከተደራደሩ ባንዳዎች እና ከሃዲዎች ውጪ ያላችሁ አማራውያን አድምጡት።
ዱሩ ቤቴ
🔥#ከጎጃም (#ከአፋብኃ_ቴዎድሮስ_ዕዝ ) #የአፈነገጠ_ኃይል_የለም‼️
ትናት አዳሩን #ጠቅል_ሻለቃ በሻለቃ #ቃልኪዳን_ልቅናው እየተመራች ለወረራ በ3 አቅጣጫ የመጣውን ኃይል እንደ አመጣጡ በማስተናገድ ሸበል ዙሪያ ማንቆርቆይ ፣የትመንና ቢቸና ላይ አስደማሚ ስራ መስራቷንና ለወረራ የመጣውን የአገዛዙ ኃይል ንስር አማራ መዘገቧ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ በዚህ የተደናገጠው የአገዛዙ ኃይል ሆነ #እጅ_የሰጡ ሆድ አደሮች #ጎጃም_ላይ_አፈንጋጭ_ኃይል እንደተፈጠረ በማድረግ ከታች ባስቀመጥነው መልኩ ሲዘግቡ ተመልክተናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
ሰበር
በፋኖ በላይነህ ዋልተንጉስ በፋኖ አስጨንቅ ታደለ በፋኖ ቃልየ ሊቁ እና በፋኖ ደምሰው ታመነ የሚመራ የፋኖ ቡድን ከእነ ዘመነ ካሴ አፈንግጦ በርኃ ገብቷል።
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይህ መረጃ መሰራጨቱን ተከትሎ በውስጥ መስመርም #ጠቅል_ሻለቃ አፈንጋጭ ናት እንዴ የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ በመጠየቃችን
ይሁን እንጂ ተርፎን የምንጥለው ታጋይ ፣ የአፈነገጠ ቡድን የለንምና፣ እንኳን የአንድ ቀጠና የሁሉም ቀጠና በአንድነት እየመጣ ነው።
ለማንኛውም አፈነገጡ የተባሉ ጀግኖች የአፋብኃን የስራ ስምሪት ከአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ መቶ አለቃ #አበበ_ሰውመሆንና አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ #ዳሞት_አለኸኝ የስራ ስምሪት ሲቀበሉ የሚያሳይ ምስል እንሆ አየይዛለች‼️
28/ዐ3/2018 ዓ.ም
*የአብይ ሦስቱ ምርኩዞች፡-*
አብይ አህመድ ሥልጣን የያዘው በአማራ ባንዳዎች እገዛ ነው።ወደ ሥልጣን ሲመጣ ሦስት ስልቶችን ነድፎ እና አመቻችቶ ነበር።
- *አንደኛው* ምርጡ ስልት ምርጫ ቦርድን መጠቀም እና ሕጋዊ ወኪል መስሎ መቅረብ
- *ሁለተኛው* ሰይጣናዊ ሥራው ክፉ ቀን ሲገጥመው ድሮን መጠቀም ነው ።
- *ሦስተኛው* ስልት በተቃዋሚዎች ውስጥ ሰርጎ መግባት ነበር ።
እነዚህን ወሳኝ ነጥቦች በሚገባ በመጠቀም ሕዝብ ሳይመርጠው ራሱን በራሱ ለሥልጣን ለማብቃት ምርጫ ቦርድን እንደ ማስመሠያ ተጠቅሞ መጥቷል።
በምርጫው ቅሬታ ያቀረቡትን በሙሉ እያፈነ እየገደለ የፖለቲካውን መድረክ የኦሮሞ ብልጽግና ብቻ እንዲቆጣጠረው ብርቱ ጥረት አድርጓል
።
አንደኛ እና ሁለተኛውን ሥራ ሰርቶ ከጨረሠ በኋላ በተቃዋሚዎች ውስጥ በሚቻለው መንገድ ሰርጎ በመግባት በታሪክ 5ኛ ረድፍ የሚባለውን አሻጥር ተጠቅሞ ፋኖን ለማጥፋት እየተንገዳገደ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ይህን 5ኛ ረድፍ የሚባል አሻጥር እንደ ትግራይ ወንበዴዎች የተጠቀመበት ባይኖርም ይበልጡን ፤ኦነግ ሸኔ/ኦነግ አምስተኛ/በሚል የተጠቀሙበት የኦሮሞ ብልጽግና ናቸው።
ለምሳሌ፡፣- አምስተኛ ረድፍ ተዋናዮች በባልና ሚስት ጸብ ውስጥ ሽማግሌዎች ጋር ተደባልቀው ገብተው መርዝ በመርጨት ፍች እንደሚፈጽሙ ሰዎች አይነት ናቸው።
ይህን ዘዴ በመጠቀም አብይ አህመድ አምስተኛ ረድፈኞቹን ከኦሮሞ እና ከአማራ አስማርቶ በዘዴ የራሱን አጀንዳ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንዲቀበሉት ያደርጋል
፤ካልተሳካለትም ድርጅቶችን ይከፋፍላል።
ከዚህም አንፃር እስክንድር ነጋ፥ ማስረሻ ሰጤ እና ሌሎችን የአማራ ባንዳዎችን ተቃዋሚ በማስመሰል የፖለቲካ ወሮበሎችን(political gangsters) አሰማርቶ የፋኖን ትግል ለመከፋፈል በጣም ደክሟል።
የፖለቲካ ፓርቲ በማንፌስቶ የሚመራ መሆኑ ተወግዶ በገበያ ዋጋ የሚሸጥ ሸቀጥ የሆነውም በአብይ አህመድ ዘመን ነው ።
በአሁኑም ወቅት የፋኖን ትግል ከድተናል፥ትግሉ አይረባም ፋኖ ይፍረስ እያሉን የሚገኙት ለሕዝብ መብትና ነጻነት ተቆርቁረው ሳይሆን የደለበ ቀለብ ከብልፅግና ለማግኘት የተቀጠሩ የመንፈስ ባሪያዎች ተግባር ነው ።
ጅል አይሙት እንዲያጫውት ሆነና ነገሩ ፤አዳዲስ መንግሥት ሲመጣ በቀላሉ ለመክበር የሚሯሯጡ ገደል ሆድ የድሐ እና የለማኝ ልጆች አምስተኛ ረድፍ ሆነው የድሐን ልጅ ደም ቢዝነስ ፕሮፖዛል ይዘው ብቅ...ብቅ ይላሉ።
በዚህ የመሐይም ፖለቲካ ትግበራ በአሁኑ ወቅት ከ135 በላይ በምርጫ ቦርድ የተመዘገቡ እነ ሆድ አምላኩ መሐይም የፖለቲካ ቡድኖች ይገኛሉ።
ዋና ሥራቸው ጠላት መስለው በመቆም የአማራ ሕዝብ እንዳይደራጅ እና ከጭቆና ነፃ እንዳይወጣ ተፅዕኖ መፍጠር፥አልፎ ተርፎም በማንነቱ እንዲጨፈጨፍ ከብልፅግና ወያኔ ሕገ አራዊት ጋር መስራት ነው ።
ስለዚህ እስከንድር ነጋ እና ሌሎችም የተደበቁት የአፋሕድ አባላት በሙሉ ጸረ አማራ እና አገር አፍራሽ ተልዕኮ ያነገቡ መሰሪ እና መርዘኛ ግለሰቦች መሆናቸውን አውቆ መጠንቀቅ የመላው አማራ ሕዝብ ግዴታ ነው።
በቀጣይ በእነ እስክንድር ነጋ ድል ለዲሞክራሲ የምትል ውሽት በርካታ የፖለቲካ መዘዞች እንደሚፈጠሩ እምነቴ ነው ።በትዕግሥት እንጠብቅ።
በጊዜ ካልተገታ በስተቀር የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ብሎ አማራን አንድ አደርጋለሁ ማለት ፍጹም ደረቅ ውሸት ነው ።
ሕዝባዊ ድርጅት የምትባለው የጨነገፈች ሕልም የብልፅግና ስውር ጨዋታ በመሆኗ የትም አያደርስም።
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይሎች ቀልድ የለም ብሎ የተነሳውን የአማራ ትውልድ በመግፋት ብልፅግናን ከመፍረስ ለማዳን አይቻልም።
የሚይዙትን የሚጨብጡትን ያጡት የኦሮሞ አሸባሩዎች የጥርነፋ ፖለቲካ እና የ5ኛ ረድፍ ስውር ጠላትን በማስገባት የፋኖን የነፃነት ትግል ማቆም አይቻልም ።
ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለአፋብሐ ጀግኖች
💪💪💪💪💪
የአማራ ተስፋዎች
የአማራ ጠላቶች ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ አደንዝዘውን ሲያበቁ ለይተው የጨፈጨፉን የድንዛዜ ዘመን አለፈ
ይህ የድንዛዜ ዘመን አልፈን በተፈፀመብን ጭፍጨፋ ወደ ድንጋጤ ዘመን አደጋ ላይ መሆናችን ደነገጥን። የድንጋጤ ዘመን
ይህንን ድንጋጤያችንን ወደ ስራ ለመለወጥ በጩኸት ተደራጅ ልትጠፋ ነው በሚል የአደጋ ጊዜ ጩኸት በመጮህ ህዝባችን እንዲደራጅ ተጠቀምንበት ድንጋጤያችንን ወደ ተግባር ስራ ተለወጠ።
ህዝባችን መደራጀት ብቻ ስለማያድነው ታጠቅ አልነው የእርሻ በሬውን እየሸጠ ታጠቀ ከጠላት እየማረከ ታጠቀ ከመደራጀትም መታጠቅ ደረጃ ደርሶ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ተቀየረ።
እኛም ቀደም ብለን ተደራጅ ብለን የጀመርነው ጩኸት ወደ ታጠቅ የሚል ሌላ ደረጃ አደገ ይህም ተፈፀመ ቀጥለን ታገል ለክብርህ ሙት ለማንነትህ ታገል የሚል ሌላ ጩኸት አሰማን ህዝባችንም ይህንን ተቀብሎን ጠላቶቹን ላይቶ ትግል ገባ እልልልል ያስብላል
ይህ ሂደት እዚህ ላይ እየተፃፈው ቀላል የውሃ መንገድ አልነበረም ግንቦት ሰባትን የሚያህል ደንቃራ በዝረራ አሸንፈን ኦነግን ትህነግን ብአዴንን እረ ስንቱን እንቅፋት አሸንፈን ነው እዚህ የደረስነው
አሁን ተደራጅተናል ታጥቀናል እየታገልን ነው ለዚህ ሁሉ መሰረቱ የአማራነት ብሔርተኝነት ነው በዚህ ዘመን ብሔርተኝነት ለልጆቻችንን ማስተላለፍ ሌላኛው ደረጃ ላይ ደርሰናል ይህ ብሔርተኝነት በብረት የታጀበ የምስራቅ አፍሪካ ኃያል ህዝብ ያደርገናል
ብረትህን ጠብቅ ትጥቅህን አጥብቅ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ማዳኛህ ብረትህ ነው!!
የስልጠና ጥሪ ማስታወቂያ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክ/ጦር አዲስ የፋኖ ሰልጣኝ አባላትን መልምሎ ማሰልጠን ይፈልጋል።
ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ማሟላት የምትችሉ ሰልጣኞች መሠልጠን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
1ኛ,ዕድሜ ከ18 አመት በላይ የሆነ/የሆነች
2ኛ,ከደባል ሱስ ነፃ የሆነ/የሆነች
3ኛ,ከማንኛውም ወንጀል የፀዳ/ነፃ የሆነ/የሆነች
4ኛ,የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ በአግባቡ መወጣት የሚችል/የምትችል።
5ኛ,የጤና ችግር የሌለበት/የሌለባት
6ኛ ትግሉ እሥኪጠናቀቅ መክዳት መውጣት አይቻልም።
7ኛ የፋኖ ድርጂት የሚያወጣውን ህግ ማክበር ማሥከበር የሚችል/የምትችል።
8ኛ ፆታ አይለይም
9ኛ,የመመዝገቢያ ቦታ ኃይለማሪያም ማሞ ክ/ጦር በሚንቀሳቀስበት በሁሉም ቦታዎች እንመዘገባለን ።
10ኛ,የመመዝገቢያ ቀን --01----4/2018 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም አካባቢ የምትገኙ ወጣቶች ትግላችንን ለመቀላቀል መዋል ማደር ቅንጣት ሆኖበት በሰቆቃ ውሰጥ ለሚገኜው የአማራ ህዝብ በጋራ እንቁም።
➔ የአፋብኃ ደ/አ/ቀ/አ/እ/አሳምነው እዝ ከሰም ኮር የኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ሥልጠናና መምሪያ ኃላፊ።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
የአማራ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ህዳር 28/2018 ዓ/ም
