es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 349
Suscriptores
+17324 horas
+2467 días
+1 36830 días
Archivo de publicaciones
ሰላም ሰላም ውዶች እንዲትናችሁ በእያላችሁበት አድሜን ፈልጌ ነው ሀይ በሉኝ።

የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜ/ጄኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ዋና ሰብሳቢ አርበኛAmenu Alemante ሰሞኑን በአገዛዙ ታፍሰው ኮሩ ላስለቀቃቸው ህፃናት ተሀድሶ መስጠቱን አስመልክቶ የሚከተለውን መልክት አስተላልፏል። የአቢይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ የከፈተውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እና አማራውን በአማራው የማጫረስ ስራውን እንደቀጠለበት ነው ። አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ( ፩ኛ ኮር ) ጣና ገላውዲወስ ክፍለጦር ትንታጓ ጣና ብርጌድ ታህሳስ 04 /2018 ዓ.ም እኒህን ለተኩስ እና ለውትድርና ያልበቁ ልጆችን አገዛዙ አፍሶ ወደ ብር ሸለቆ ወስዶ አንድ ወር ካቆየ በሁአላ ምቹ የሆነ ማጎሪያ ቦታ መርጦ ወደ ባህከር አጅቦ በሚወስድበት ሰዓት በተደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ያጀበው የጠላት ሀይልና እኒህን የታፈሱ ምልምሎች እጅ እንዲሰጡ አድርጓል ። አገዛዙ አረመኔ በሆነ ስራዓት አግቶ ፖሊስ ፣ ሚኒሻ እና አድማብተና የሚባል የደናቁርት ስብስብ ሲያንገላታቸውም ቆይቷል ። የደርሰባቸውም ግፍ ከወረዳቸው እንዳፈሷቸው ያለ ምግብ ፣ ያለውሀ ፣ ለአንድወር አሰቃይተዋቸዋል ። በተለይ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይና / የቆሎ ተማሪወችን እናንተ ናችሁ ለፋኖ ማጅክ እየሰጣችሁ የማይመቱ በማለት የጤና እጦት እስኪደርስባቸው ድረስ አሰቃይተዋቸዋል ። ከተማ ላይ ሊስትሮወችን እና የቀን ሰራተኛወችንም የእነሱ መረጃወች እናንተ ናቹህ በማለት ይህ ነው የማይባል በደል አድርሰውባቸዋል ። ከዚም አልፎ ከወረዳቸው አስለቅቀው ወደ ብር ሸለቆ ማሰልጠኛ ተቋም ከወሰዷቸው በሁአላ ለአንድወር ዘግተው አቆይተዋቸዋል ። ኮራችንም ጉዳታቸውን በመረዳት ለእነዚህ ምርኮኛወች የሞራል ፣ የስነልቦና ግንባታ እና የግንዛቤ ስልጠና በመስጠት ወደታፈሱበት ቦታ ማለትም ወደ ሰሜን ጎንደር ዞን ፣ ወደ ማእከላዊ ጎንደር ዞን ፣እና ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተመልሰው እንዲሄዱም ምቹ ሁኔታ ፈጥረናል አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ( ፩ኛ ኮር ) አርበኛ አመኑ አለማንተ !!!

ክእህታችን Elizabeth Kebede Tafa Facebook ላይ የተፃፈ መልእክት:: ስልኬን remotely access ለማረግ ብዙ ግዜ ብልፅግና ደህንነቶች ይሄንን ይልካሉ እኔ ደግሞ በስራ በአጋጣሚ
ክእህታችን Elizabeth Kebede Tafa Facebook ላይ የተፃፈ መልእክት:: ስልኬን remotely access ለማረግ ብዙ ግዜ ብልፅግና ደህንነቶች ይሄንን ይልካሉ እኔ ደግሞ በስራ በአጋጣሚ ይሄንን software በደንብ አዉቀዋለሁና ድንግት screen ላይ ይከሰታል የሚሰጣችሁ ምርጫ Allow or cancel የሚል ምርጫ ነዉ ይሄንን software ካላወቃችሁት pair ላድርግ ሲላችሁ Allow ካላችሁት ሙሉ ስልካችሁ ይሄንን software የላከባችሁ ሰዉ ቁጥጥር ስር ይሆናል ማለት ነዉ 😳 በተለይ ቦክሷን ክሊክ አድርጋችሁ Allow ካላችሁት call historyያችሁ ሳይቀር እነዛ ሰዎች እጅ ይገባል ማለት ነዉ! ብዙ ሰዎች ስልክ ሀክ የሚደረገዉ link በመላክ ብቻ ይመስላቸዋል ግን አይደለም ይሄም አለ ። ይሄንን የከፋ የሚያደርገዉ መሉ ስልካችሁ gallery ሳይቀር ነዉ የሚጠለፈዉና ... እንዲህ አይነት notification ስክሪን ላይ ሲመጣ cancel የሚለዉን ብቻ ንኩት!

#አገዛዙ_በእነማይ_ወረዳ_ሁለት_አምባ_ዲቢሳ_እና_ዘብች_እየሱስ_ቀበሌ_የትምህርት_ተቋማትን_እና_የውኃ_ተቋማትን_አወደመ።            ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም አገዛዙ ታህሳስ 05/06/2018 ዓ.ም እነማይ ወረዳ #ሁለት_አምባ_ዲቢሳ_ቀበሌ_የትምህርት_ቤት_በሮችን በመስበር በት/ት ተቋሙ ውስጥ የነበሩ የሙኃለ ህፃናት መገልገያ ማቴሪያሎችን በማውደም ፍራሽ እና መሰል ቁሳቁሶችን በመዝረፎ ወደ ማህበረብረሃን ቀበሌ ጭኖ በመውሰድ አውዳሚነቱን እና ዘራፊነቱን ለቀበሌው ማህበረሰብ አሳይቶ ሄዶል። በሆዳቸው በበለጠባቸው የብአዴን አመራሮች ትዛዝ በእነማይ ወረዳ ዘብች እየሱስ ቀበሌ የቀበሌው ማህበርሰብ ይጠቀምበት የነበረ የቀበሌ ቢሮ እና በማህበረሰብ ተሳትፍ እና በቀበሌው ተወላጆች ድጋፍ ተሰብስቦ ለማህበረሰቡ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው  #ዘብች_የንፁህ_ውሃ_መጠጥ_ፕሮጀክት_ቢሮ በመስበር በውስጡ የነበሩ መገልገያ ማቴሪያሎችን በማውደም እና በመዝርፍ በአካባቢው ከፋኖ ጋር ግንኙነት የሌላቸው አርሶ አደሮችን ቤት በመበርበር በቤት ውስጥ የሚገኙ መገልገያ ቁሳቁሶችን በመስበር እና በመዝርፍ የትመን ከተማ ወስዶል። በእነማይ ወረዳ የምገኙ የትምህርት፣ የውሃ ተቋማትን እና የንፁሀን አርሶ አደሮች ሀብት ንብርት እንዲዘረፍ ትዛዝ በመስጠት በወረደው የሚገኘውን የጠላት ጥምር ጦር እየመሩ ከሚገኙ አመራሮች ውስጥ:- 1.ባንዳ ተሾመ ሞለ   የወረዳ አስተዳደሪ እናርጅ እናውጋ ተወላጅ 2.ባንዳ መልኬ  የትመን ከተማ ተወላጅ 3.ባንዳ ይርጋ ብዙአለም  ዲቢሳ ቀበሌ 4.ባንዳ በላይነህ አባተ የተባሉ ግለሰቦች በዘብች እየሱስ ቀበሌ ኖሪ የነበር አቶ ሀብቴ ከበደ የተባለ አርሶ አደርን አስገድዶ በመያዝ በሰውነቱ ላይ አካላዊ ጉዳት ማድርሳቸውን አረጋግጠናል። በመሆኑም ከአማራነታቸው ይልቅ ሆዳቸው የበለጠባቸው የእነማይ ወረዳ የብአዴን ሆዳም አመራሮች የህዝባችን ሀብት ንብረት እየዘረፍ እና እያዘርፍ እንዲሁም የት/ተቋማት የውሃ ተቋማት እንዲወድሙ መንገድ በመምራት ትዛዝ እየሰጡ እያወደሙ እንደሚገኝ ተረጋግጦል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!           ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም #ትንቅንቁ_አሁንም_እንደቀጠለ_ነው‼️ ከደንበጫ በሌሊት በተለያዩ ሶስት አቅጣጫ ተነስቶ ወደ ኮረብታ ቀበሌ ለመግባት የሞከረውን የጠላት ሀይል የ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር
ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም #ትንቅንቁ_አሁንም_እንደቀጠለ_ነው‼️ ከደንበጫ በሌሊት በተለያዩ ሶስት አቅጣጫ ተነስቶ ወደ ኮረብታ ቀበሌ ለመግባት የሞከረውን የጠላት ሀይል የ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ 12:00 ሰዓት ድረስ ከፍተኛ የሆነ ትንቅንቅ በማድረግ ልዩ ቦታው ትግሬ ደብደቦ፣ወይንም ጉላማዶ እና አደራካብ ላይ በመጣበት እግሩ እንደእባብ ተቀጥቅጦ የተመለሰ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ልዩ ቦታው ዋንባ ላይ ጠላት በከበባ ውስጥ ይገኛል ። በደረሰበት ከፍተኛ ምት ዋዳን ፂወን 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በመግባት ሙሉ ቁሳቁሶችን ያወደሟቸው ሲሆን ትንቅንቁ እንደቀጠለ ነው። ♦️♦️አዲስ ትውልድ፣♦️ 📍አዲስ አስተሳሰብ፣📍📍 💧💧አዲስ ተስፋ💧 ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት ዘገባ __፩ የበረሃዉ የሰደድ እሳት 66ኛ ክፍለጦር ከይላላ እሰከ ጃሂማላ ድረስ ባለ ቀጠና ከባድ ጥቃት አደረሰ። በዛሬዉ እለት በቀን 08/04/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ ከይላላ እስከ ጃሂማላ ሰፊ ቀጠና በሸፈነዉ አዉደ ዉጊያ በጠላት ላይ ድልን መቀዳጀት ተችሏል። በዚህም መሰረት ከ20 በላይ  የጠላት ሀይል  የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ተላላኪዎችን መደምሰስ ሲቻል በርካቶችን  ደግሞ ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል ሲል የ105ኛ ኮር  66ኛ ክ/ር ህዝብ ግንኙነት ገልጿል። __፪ የአረመኔው ጡት ቆራጩ የአገዛዙ ዙፋን አሰጠባቂ ሰራዊት ጋንታን መሪ ጨምሮ በርካታ አባላት የፋኖ ኃይሎችን እየተቀላቀሉ ነው። በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጋንታ መሪውን ጨምሮ በየጊዜው በርካታ የአረመኔው የአገዛዙ  መከላከያ ሰራዊት የነበሩ ተቋሙን በመተው የፋኖ ኃይሎችን እየተቀላቀሉ ነው። በዛሬው ዕለት ማለትም ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም በምስ/ጎጃም ዞን ደባይ ጥላት ግን ወረዳ ቁይ ከተማ መሽጎ ከሚገኘው ከአረመኔው ጨካኙ የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ ተቋም ከ6ኛ ዕዝ 601ኛ ኮር 52ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሬጅመንት ጋንታ 3 መሪ የሆነው አስር አለቃ ካሳው አደባባይ ነጋ  እና ግርማቸው ደሴ ተፈራ የተቋሙን አስከፊነትና አረመኔነት በመረዳት በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ኛ ከፍለጦር አባል የሆነችውን ደባይ ጮቄ ሻለቃን ከነሙሉ ትጥቃቸው በክብር ተቀላቅለዋል። በዚህ ወር ጠላት መሽጎበት ከሚገኘው ከ52ኛ ክ/ጦር ብቻ16 አባላት  ፋኖን መቀላቀላቸው ይታወሳል!!!    ___፫ በዳንግላ ከተማ የሚሊሻ ፋይናንስ ክፍል ኃላፊውን በ*ገ*ጀ*ራ ክላሽ ማርከው ፋኖን በይፋ ተቀላቀሉ!! አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍና መከራ የተረዱ ሁለት የዳንግላ ወጣቶች የሚሊሻ ፋይናንስ ክፍል ኃላፊውን በገ*ጀ*ራ ክላሽ በመማረክ የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክፍለ ጦርን በይፋ ተቀላቅለዋል። ወጣቶቹ ጀጃው ደሳለኝ እና ዳዊት ጌቱ ይባላሉ። ወጣት ጀጃው ደሳለኝ ከአሁን በፊት በሀገር መከላከያ ሰራዊት ለሁለት ዓመታት በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በግዳጅ መቆየቱን ገልጿል።   በመከላከያ ቆይታውም በአማራ ተወላጆች ላይ ይደርስ የነበረውን ግፍና እና መከራ እንዳንገበገበው የገለፀ ሲሆን አጋጣሚዎችን በመጠቀም የመከላከያን ተቋም ለቆ እንደወጣ  ተናግሯል። ሌላኛው ወጣት ዳዊት ጌጡ ይባላል። በዳንግላ ከተማ የመንግስት ገቢ ግብር ሰብሳቢ እንደነበር ተናግሯል።  አገዛዙ የከተማዋን ነዋሪዎች ለሚሊሻ ብር አውጡ በማለት ማህቀረሰቡን ሲያማርር ስራውን ለመልቀቅ እንደተገደደ እና የከተማ ውስጥ ቀኜ በመሆን ሲሰራ መቆየቱን ተናግሯል። ሁለቱ የዳንግላ ወጣቶች በደንብ ከተመካከሩ በኋላ ጠ*ላ*ትን በገ*ጀ*ራ በመምታት ክላሽ በመማረክ ፋኖን ለመቀላቀል በቅተዋል። የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ሰብሳቢና የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል አርበኛ ዘመነ ካሴ ለጀግኖቹ ትጥቅ እና ክላሽኮብ ሽልማት አበርክቷል ። አርበኛውም "በፈፀማችሁት ጀብድ በጣም ኮርተናል ይህ ልብ የሚጠይቅ ድርጊት  ነው " በማለት ለጀግኖቹ የማበረታቻ መልክት አስተላልፏል ። ጀግኖቹም በዚህ ታላቅ አርበኛ እውቅና እና ሽልማት መቀበላቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ተናግረው ወጣቱ የነእርሱን አርያ እንዲከተል መልክት አስተላልፈዋል ። የአርበኛውን ጥሪ ተከትሎ በዳንግላ ከተማ በዚህ ሳምንት ብቻ ከ10 በላይ የሚሆኑ የጠላት ካምፕን ከድተው ፋኖን ተቀላቅለዋል።   አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!   ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ! አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ            ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና! የብልፅግና ሰራዊት 37 አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ፍልሚያ የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት በመቶ የሚቆጠር ጠላት በመደምሰስ እና በማቁሰል እንዲሁም የቡድን እና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር እና የምስራቅ አማራ ኮር ሁለቱ ታጠቅ ክፍለ ጦር ዛሬ ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ መርሳ ከተማ ዙሪያ  በጥምረት ባደረጉት ከባድ ተጋድሎ በመቶ የሚቆጠር ጠላት በመደምሰስና በማቁሰል እንዲሁም የቡድን እና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: ጠላት ከመርሳ ከተማ በምዕራብ በኩል ያሉ የፋኖ ቀጠናዎችን ለማጥቃትና ከቻለም ለመቆጣጠር አቅዶ በብዙ ግንባሮች ማለዳ በጀመረው ውጊያ የዋርካው ልጆች ባደረጉት ከባድ መከላከልና መልሶ ማጥቃት በመቶ የሚቆጠር ጠላት በመደምሰስና በማቁሰል ብሎም የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ወደ መርሳ ከተማ የሸኙት ሲሆን 37 አስከሬኑንም ሳያነሳም እግሬ አውጭኝ ብሎ ለመሽሽ ተገዷል:: በተጋድሎው በምርኮ የተገኙ ድሎች፦ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ታጠቅ ክፍለ ጦር •1 ብሬን •23 ክላሽ •1393 የክላሽ ተተኳሽ •700 የብሬን ተተኳሽ •17 የደረት እና 8 የወገብ ትጥቅ •12 ምርኮኛ (አራቱ የቆሰሉ) ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር •11 ክላሽ •1800 የብሬን ተተኳሽ •1500 የክላሽ ተተኳሽ •7 የደረት እና 4 የወገብ ትጥቅ •7  F1 ቦምብ • 950 ስቃጥላ የታሸገ ምግብ በአጠቃላይ ምኒልክ ዕዝ በተጋድሎው በሁለቱ ክፍለጦሮች አማካኝነት አንድ ብሬን 34 ክላሽ እንዲሁም ከ5300 በላይ ተተኳሽና የእጅ ቦምቦችን ጨምሮ በርካታ ንብረቶችን ያገኘ ሲሆን ከ950 በላይ ስቃጥላ የታሸገ ምግብም አግኝቷል:: በቀጣይ በተጋድሎው በምርኮ የተገኙ ድሎችን የቪዲዮ እና የምስል ማስረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!        ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም

"ብንተወው ነው እንጂ ነገሩን ብንቀው፤ እኛ አልነበርንም ወይ የምናስጨንቀው‼️" የፅናት ተምሳሌቷ፣የጥንት የጠዋቷ ፤ የቅንነት እናቷ የትግል ጓዴ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የሴቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ
"ብንተወው ነው እንጂ ነገሩን ብንቀው፤ እኛ አልነበርንም ወይ የምናስጨንቀው‼️" የፅናት ተምሳሌቷ፣የጥንት የጠዋቷ ፤ የቅንነት እናቷ የትግል ጓዴ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የሴቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ አይናዲስ ዋለልኝ እንደ ከተበችው!! እኔም እላለሁ!!!! በትግላችን ወስጥ..... ዝም ከምል ብዬ ፣ብናገር ተቻኩዬ.. ብዬ አስብና!! ማመንም መታመን ለራስ ሲሉ እኮ ፣ለራስ ነው ፤ መታመን ለራስ ነው። የሚለውን የከያኒው ጥዑመ ዜማ በጆሮዬ ያቃጭልብኛል። የትግል ጉዞችን አልፋና ኦሜጋው ቅንነት ነው ።አስመሳይነት የትግላችን ዋና ጠንቅ ነው ።የምንታገለው ብአዴናዊ ምግባርና ተግባርን ፤አድርባይነትና ሎሌነትን እንዲሁም ይህንን አስተሳሰብ የተሸከሙ ብአዴናዊ ጎሳዎችን(የአሳማ እርባታን) ጭምር ነው ።አንዳንድ ሴረኞች፣የድል አጥቢያ አርበኞች ፣አብዮታዊ ትግሉ ነፃ ያወጣችሁ "የነፃ አውጭ መሪዎቾ" ፣አንጀኞች ፣ድርብ አንጀት ግለሰቦች እና መንደርተኞች ተረጋጉ! ትግሉ ሁሉቁ መሳፍርት ትውልድ መስዕዋትነት የከፈለበት፣ህፃናት ያለ ወላጅ ፤ወላጆች ያለ ጧሪ የቀሩበት፤አዲሱ ትውልዱ ደምና አጥንት ሳያሰልስ እየገበረበት የሚገኝ ቅዱስ ትግል ነው ። ለግል፥ ለጊዚያዊ ጥቅም፤ክብርና ዝና ፣ለማይረባ ጉዳይ ይህን ቅዱስ ትግል አናርክሰው፥አናራክሰው። ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!! ©Hailemichael Bayeh

ፋኖ ወደ ፊት እየገሰገስ የአብይን ስራት እየበጣጠሰ እየመጣ ነው። መወያያ ግሩፓችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የአድማ ብተና አባላት ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦርን ተቀላቀሉ። ለገዳያችን አንታዘዝም ያሉ የአድማ ብተና ፖሊስ ወንድሞቻችን ፋኖን ተቀላቀሉ። የአማራን ህዝብ ለሚጨፈጭፈው ኦሮሙማ ስርአት መታዘዝ በቃን ብለ
+2
የአድማ ብተና አባላት ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦርን ተቀላቀሉ። ለገዳያችን አንታዘዝም ያሉ የአድማ ብተና ፖሊስ ወንድሞቻችን ፋኖን ተቀላቀሉ። የአማራን ህዝብ ለሚጨፈጭፈው ኦሮሙማ ስርአት መታዘዝ በቃን ብለው የአማራን ህዝብ ነጻ አውጭ ወደሆነው ፋኖ ከነሙሉ ትጥቃቸው በሰላም ተቀላቅለዋል።

በፋኖ ለምድ የተጠለሉ ለምድ ለባሽ ጠላቶችን እያጠራን ነው!! አርበኛ ያለው አዱኛ ታረቀኝ አፋብኃ በላይ ዕዝ የጀመረውን ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ በማስመልከት ባስተላለፈው መልዕክት በቅርቡ እዛ
በፋኖ ለምድ የተጠለሉ ለምድ ለባሽ ጠላቶችን እያጠራን ነው!! አርበኛ ያለው አዱኛ ታረቀኝ አፋብኃ በላይ ዕዝ የጀመረውን ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ በማስመልከት ባስተላለፈው መልዕክት በቅርቡ እዛችን የጀመረው ማጥራትና ማብቃት በፋነ ስም የተደበቁ የአረመኔው ዓብይ አህመድ ቅጥረኛ አሳሳች ፋኖ መሳይ ለምድ ለባሾችን ማጥራት መጀመራችን ገልጿል። ከጎንደር ባ/ዳር መንገድ ከህዳር 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ ብርቱ ንቅናቄ እየገበረ ይገኛል።

አዎ ጽንንፈኞች ነን‼️ የጥላቻ መርዝን ተግቶ በተሳሳተ የፖለቲካ ትርክት ተመርቶ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰማይ ስርም ብቻ ሳይሆን ከሰብዕና ካርታ ጭምር እስከ ወዲያኛው ፍቀው ሊያጠፉን በመጡ ጠላቶቻችን ላይ ያለን አቋም የማያወላዳ እና መሃል ሰፋሪ ተብሎ ሊገለፅ የማይችል ነው።በስመ ሚዛናዊነት አምርረው በሚጠሉን ጠላቶቻችን ላይ ያለንን አመለካከት እና እይታ እንድንቀይር በማሰብ በየመድረኩ እና በየሚዲያው ፅንፈኞች ለምትሉን መልሳችን አዎ ፅንፈኞች ነን ነወ።መሃል ሰፋሪ በ2 ጥይት ይመታል እንዲሉ አበው ከምድረ ገፅ ሊያጠፋን ያለ የለለ አቅሙን አሰባስቦ ለመጣ ፅንፈኛ ጠላት በስመ አመክኒዮ እና ሰብዓዊነት ግልብ ካባ ተሸውደን በአንድ ጊዜ ግንባራችንን እና ጀርባችንን ተመትተን #ለመውደቅ አንፈቅድም።መስመራችን ጥርት ያለ እና የማያወላዳ በሆነ ቁጥር በጠላት ካምፕም ሆነ በወገን ካምፕ የጠላት የተልዕኮ የኮርቻ ፈረስ የሆነው ሁሉ ፅንፈኛ ቢለን ለሴኮንድም #ከዓላማችን አንድ ጋት ፈቀቅ እንዳንል ያደርገናል እንጂ በተራ ፕሮባጋንዳቸው አንሸበርም። ሓዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም እንኳን ወንጌልን ለአህዛብ ለማስተማር በወጣበት ጊዜ የዘመኑ ገዢዎች እና ጋሻ ጃግሪዎች ፅንፈኛ እና አሸባሪ የሚል ክስ ማቅረባቸውን ልብ ይሏል። ©አርበኛ ዳሞት አለኸኝ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ሰብሳቢ

የአረመኔው ጡት ቆራጩ የአገዛዙ ዙፋን አሰጠባቂ ሸራዊት ጋንታን መሪ ጨምሮ በርካታ አባላት የፋኖ ኃይሎችን እየተቀላቀሉ ነው ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ
+2
የአረመኔው ጡት ቆራጩ የአገዛዙ ዙፋን አሰጠባቂ ሸራዊት ጋንታን መሪ ጨምሮ በርካታ አባላት የፋኖ ኃይሎችን እየተቀላቀሉ ነው ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጋንታ መሪውን ጨምሮ በየጊዜው በርካታ የአረመኔው የአገዛዙ መከላከያ ሰራዊት የነበሩ ተቋሙን በመተው የፋኖ ኃይሎችን እየተቀላቀሉ ነው በዛሬው ዕለት ማለትም ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም በምስ/ጎጃም ዞን ደባይ ጥላት ግን ወረዳ ቁይ ከተማ መሽጎ ከሚገኘው ከአረመኔው ጨካኙ የምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ ተቋም ከ6ኛ ዕዝ 601ኛ ኮር 52ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሬጅመንት ጋንታ 3 መሪ የሆነው አስር አለቃ ካሳው አደባባይ ነጋ እና ግርማቸው ደሴ ተፈራ የተቋሙን አስከፊነትና አረመኔነት በመረዳት በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ኛ ከፍለጦር አባል የሆነችውን ደባይ ጮቄ ሻለቃን ከነሙሉ ትጥቃቸው በክብር ተቀላቅለዋል በዚህ ወር ከ52ኛ ክ/ጦር ብቻ16 አባላት መቀላቀላቸው ይታወሳል!!! አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ Hailemariam Kiber Temesgen አፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር/ጣና ብርጌድ ታሕሣሥ 08/2018ዓ.ም                    አምሐራነትን ወንጀል አድርጎ የተነሳው የኦሮሙማ አገዛዝ አምሐራን በአምሐራ ማረድ በሚል የረከሰ ዕሳቤ ለአቅመ  ወጥቶ አደርነት ያልደረሱ እንቦቀቅላ አምሐሮችን ያለፈቃዳቸው በጎንደር የተለያዩ ግዛቶች በጅምላ አፍሶ ወደ ኦሮሙማ ማሰልጠኛ ካምፕ ወሥዷቸዋል። እነኝህ ሕጻናት አፈሳ የተፈጸመባቸው በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን፣ ሰሜን ጎንደር ዞን፣ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ምዕራብ ጎንደር ዞን ላይ ነው። ሕጻናቶቹ በጥልቀት አፈሳ የተፈጸመባቸው በሑመራ፣ በጠለምት፣ በገንዳ ውኃ(መተማ)፣ አዳኝ አገር ጫቆ፣ አደባይ፣ ደባርቅ፣ ዳባት፣ ጃናሞራ፣ በየዳ እና አርባያ በለሳ ላይ በጅምላ የታፈሱ ሕጻናትን የሰሜን ጎንደር ዞን መቀመጫ ደባርቅ ከተማ ላይ ለቀናት በጥብቅ ቁጥጥር በካምፕ ካቆያቸው በኋላ የአገዛዙ ወምበር ጠባቂ ቡድን ወደ ብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እየወሰዳቸው እያለ ምልምሎቹ ያለፈቃዳቸው እንደሆነ ቀድሞ መረጃ የደረሰው የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሥ ዕዝ የአማራ ፋኖዎች ''ኮሶ በር'' ከተማ  አቅራቢያ ልጆቹን ከአፈናው ለማሥጣል   ከአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ጋር ገጥመዋል። በዚህ የተኩሥ  ልወውጥ የምልምሎች የሕይወት መሥዋዋዕትነትንም ሆነ የአገዛዙ ጋሪ የአቢይ ወታደሮችን የአህያ ሞት ገብሮ የኦሮሙማው አገዛዝ ብር ሸለቆ አሥገብቷቸዋል።                           በጅምላ ታፍሰው የገቡ ምልምሎችን ለአንድ ወር ያክል ብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካቆያቸው በኋላ የሥልጠና ቦታ ቀይሮ ወደ ''ባዕከር'' ማሰልጠኛ እየወሰዳቸው እያለ ከባሕርዳርና ወረታ  መሐከል ከምትገኘው ''ጉማራ'' ከተማ ላይ ታሕሣሥ 04/2018ዓ.ም የጣና ገላውዴዎሥ ሕዋሥ የሆነችው ጣና ብርጌድ በተደረገ የተኩሥ ልውውጥ ምልምሎቹን ከአሥገድዶ መውሰድ ታድጓቸዋል ጥበበኛው የጥበብ ልጅ ታላቁ የአማራ ፋኖ። በዚህ የተኩሥ ልወውጥ የአገዛዙ ወምበር ጠባቂ ቅጥረኞች ውድ ዋጋ ሲከፍሉ ከሲቪል ደህንነት እሥከ መደበኛ ፖሊሶች በምርኮ ገቢ ተደርገዋል።                       ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦርም ምልምሎቹን ለ፩ኛ ኮር አሥረክቦ የአፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሥራ አሥፈጻሚዎችና የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር መሪዎች ባሉበት በጋራ የተሃድሶ ትምሕርትን ለቀናት  ሰጥተዋቸዋል። አገዛዙ አምሐራነትን ወንጀል አድርጎ አምሐራን በአምሐራ ለማሳረድ ሕጻናትን ከት/ቤት በጅምላ አፍሶ፣ ከጋራጅ ይዞ፣ ከገበያ አሥገድዶ ይዞ፣ የአብነት ተማሪዎችን ከትምሕርት ገበታቸው በኃይል አፈናቅሎና በጥቅሉ ከተለያዬ ቦታ አምሐሮችን ለሞት ጠርቶ ወደ ኦሮሙማ ወታደራዊ ማሰልጠኛ አሥገድዶ እንደወሰዳቸውና አፋብኃ ተቋማችን ትምሕርት እንዲጀመር ባደረገ ማግሥት ተማሪዎችን ከላይ በድሮን፣ ከታች ምድራዊ የቡድን መሣሪያዎች ገድሎና ወቶ አደርነትን ከትምሕርት ቤት አድርጎ ትምሕርት ቤቶችን የገዳዮች ማሽንና የሟቾች መዳረሻ ማድረጉን ራሳቸው እማኝ እንደሆኑ በተጨባጭ አሳይተናቸዋል።                        ያለፈቃዳቸው የተያዙ ዕንቅ ሕጻናት አምሐሮችን አምሐራነት ምን እንደሆነ፣ የአገዛዙን የጭካኔ ጥግ፣ የሆዳም አምሐሮችን ርኩሰታዊ ግብር፣ የአምሐራ ሕዝብ ትግል መሰረቱና መዳረሻው ምን እንደሆነ በዝርዝር መረዳት እንዲኖራቸውና ወደ ቤተሰቦቻቸው ሄደው የግብር አምሐራ እንዲሆኑ፣ የምንገደልበትን አምሐራነት መዳኛችን እንድናደርገው በውል ተገንዝበው ተሃድሷዊ ትምሕርታቸውን ጨርሰው ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ ተደርገዋል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን✊ ዝንተዓለም ዓምሐራ Forever AMHARA🔐 አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው 09/04/2018ዓ.ም   ጎንደር/ዓምሐራ/ኢትዮጵያ

"ድርጅትን እንደ ልብስ" መቀያየር የፓለቲካ ባህል ሊሆን አይገባም!! ..................................................... ድርጅታችን አፋብኃ እንዲያሻግረን እንጅ እንዲንሸከመው ማን ፈቀደ ?? "ድልድይን ይሻገሩበታል እንጅ አይሸከሙትም  እንድሉ አበው  እኛም የፈጠርነው ተቋም እንዲያሻግረን እንጅ ተሸክመነው እንድንጓዝ የተዋቀረ አይመስለኝም!! የአማራ ህዝብ የገጠመውን ብሔራዊ የህልውና አደጋ ለመመከት በሚደረገው ርብርብ በርካቶች ዋጋ እየከፈሉ ይገኛሉ። ስለሆነም የህዝባችንን ፍላጎት እና የትግላችን ዓላማ በተጨባጭ መርህ እና ዕውነታ ላይ ተመስርቶ የሚመራ ተቋም መፍጠር ላይ በደንብ እናተኩር እላለሁ!! የአማራ ህዝብ ከ1960 ዎቹ ጀምሮ እውነተኛ ድርጅት እንዳይፈጥር በርካታ ተግዳሮቶች ነበሩበት!! ስለዚህ ትግላችን ከትናንትናው የሚማር እንጅ በትናንትናው አዙሪት ውስጥ የሚሸከረከር መሆን የለበትም!! የፓለቲካ እና የትግላችን ስልት ባህሉን መቀየር አለበት ብየ አስባለሁ!! በጀመርነው የህልውና ትግል ውስጥ   በርካታ ፈተናዎች ቢኖሩም ዘመንን በዋጀ የአመራር ጥበብ እያለፍን መሄድ አለብን!! ህዝባችን የፋሺስቱ አብይ አህመድን ወረራ ለመቀልበስ የጀመረውን አብዮት በድል ለማጠናቀቅ የማይገመተውን ሁሉ መክተናል። የማይቻለውን ሁሉ ችለን በተግባር ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተሸጋግረናል። ስለሆነም በድርጅት ፈጠራ ሂደት እና ከድርጅት ፈጠራ ማግስት የሚያጋጥሙ ነገሮች እስከ አሁን ከነበሩት ስህተቶች እየተማርን መሄድ ይኖርብናል። የአማራ ህዝብ እና የልጆቹ ትግል የህልውና ትግል ነው። የምንመራው አብዮትም በራስ በቅ ልጆቹ ሊመራ የግድ ይለዋል። ለዘመናት የነበረውን የአማራን ህዝብ መብት እና ጥቅም አሳልፎ የመስጠት አባዜ እና በህልውናው ላይ መደራደር በፍፁም ተቀባይነት የለውም!! የህልውና ታገይ ሰራዊታችን፣አታጋይ መሪዎች እና የትግላችን ባለቤት የሆነው ህዝብ እውነተኛ ፍላጎቱ በተግባር እንዲፈፀም በቁርጠኝነት ዋጋ እየከፈልን እንገኛለን። ስለዚህ እንደ አማራ /common good/ለመቆም በፅናት መታገልን ይጠይቃል። የህልውና ትግላችን የልዕልና ትግል መሆኑንም በአፅንኦት እንረዳለን። ከዚህ ባለፈ በትግላችን ውስጥ ስርገትን እና አካባቢያዊነትን ማዕከል በማድረግ በጀመርነው አብዮት ላይ ውሃ ለመቸለስ ደፋ ቀና የሚሉ አካላት እንዳሉም ተመልክተናል። በተለይም ልሂቁ ከጥገኝነት ነፃ ወጥቶ በራሱ እግር መቆም የማይችለው መንደርተኛ እና ተልከስካሺ አማራ ብዙ ዋጋ ያስከፈለን ቢሆንም በህልውና ትግላችን የተናበበ ማጥቃት በብልፅግና ጥላ ውስጥ እንዲመሺግ አድርገነዋል። በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ በጥገኞች ተንጠልጥሎ የቡድን ፍላጎቴ ይፈፀምልኛል ብሎ ማሰብ ፍሬ ቢስ ዕሳቤ ነው። ስለሆነም የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ተለይቶ የተለያዩ የውጭ እና ሃቀር በቀል አካላት የጥቃት ሰለባ መሆን የጀመረበት ታሪክ ሊያበቃ ይገባል። በህልውና ትግላችን ላይ የሚሺከረከሩ መጥፎ ልምዶችን ማረም ያስፈልጋል። በተለይም አድርባይነት፣ተምኔታዊነት እና ለከት የለሺ ስግብግብነትን እንደ ግለሰብም እንደ ድርጅትም በጥብቅ ልንዋጋቸው ይገባል!! በህልውና ትግሉ ላይ ፀረ -ድርጅታዊ እሳቤ ከጠላትነት በላይ መሆኑም ሊታወቅ ይገባል!! በጥቅሉ የህልውና ትግላችን አንኳር ነገሮች ውስጥ ድርጅት ቀዳሚው ነገር ነው። ስለዚህ የትግሉ ቁልፍ ሆኖ ታጋዩን ከህዝብ፤ህዝቡን ከሰራዊት ድልድይ ሆኖ የሚያገናኘው ድርጅት በመሆኑ በፍጥነት እና በጥራት የተሰራ የሃቀኞች መሰባሰቢያ የጋራ አማራዊ ቤታችን አፋብኃን በብርቱ እናጠናክረው እላለሁ!! ዝንታለም አማራ ወይራው አማራ!!

የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ቆቦ ከተማ ዙሪያ ከባድ ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገቡ:: የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ አሃድ ቆቦ ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ካራኤላ የተባለ ቦታ ላይ መሽጎ ያለ ጠላት ጋር ትናትና ታህሳስ 7/2018 ዓ.ም ጧት 3:00 ጀምሮ እስከ ምሽት 1:00 ድረስ በተደረገ ተጋድሎ ከ30 በላይ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በመደምሰስና በማቁሰል ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል:: ቆቦ ከተማ ዙሪያ ካራኤላ የተባለ ቦታ ላይ መሽጎ ያለ ጠላት ወደ በዋ ሚካኤል እስከ ተኩለሽ ለመቆጣጠር በማሰብ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን ልዩ ዘመቻዎቹ ባግባቡ በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ እስከ ቆቦ ከተማ ጫፍ ድረስ ተከትለው በመምታት ከባድ መሳሪያውን ጨምሮ ይዞ እንዲሸሽ አድርገውታል:: በልዩ ዘመቻ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ የደረሰበት ጠላት እንደለመደው የበቀል አፈ ሙዙን ወደ ንፁሃን በማዞር ሞርተርና መድፍ በማስወንጨፍ የንፁሃንን ህይወት ቀጥፏል:: ከሰው ህይወት በተጨማሪ ቤትና ንብረትም አውድሟል እንስሳቶችንም ጨፍጭፏል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!        ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም