es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 349
Suscriptores
+17324 horas
+2467 días
+1 36830 días
Archivo de publicaciones
ሰበር የድል ዜና‼️‼️ ═══❁✿❁═══ በዛሬዉ እለት በቀን 08/04/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ ከይላላ እስከ ጃሂማላ ሰፊ ቀጠና በሸፈነዉ አዉደ ዉጊያ በጠላት ላይ ድልን መቀዳጀት ችሏል። በዚህም መሰረት ከ20 በላይ  የጠላት ሀይል  የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ተላላኪዎችን መደምሰስ ሲቻል በርካቶችን  ደግሞ ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል ሲል የ105ኛ ኮር  66ኛ ክ/ር ህዝብ ግንኙነት ገልጿል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ❕ የአፋብሀ ምዕ/አ/ቀ/ቴዎድሮስ -ዕዝ የ105ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ፍሬዘር መንግስት ዘለቀ

ጥብቅና የሚቆም በሌለበትና ገዳይ “በማይታወቅበት” የቀጠለው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮችን የማጽዳት ተልዕኮ አኹንም ቀጥሏል! (በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች በኦርቶዶክስ እምነትና ንጹሓን ዜጎች ላይ የተጀመረው የማጽዳት ዘመቻ ከአርሲ ወደ ወለጋ ፊቱን በማቅናት የሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መልአከ ኤዶም ቀሲስ ዱጉማ ኡፋ እና ቀሲስ ደሳለኝ ነሞምሳ በዓል ለማክበር በወጡበት ከኅዳር 21 ጀምረው ሻምቡ መግቢያ አካባቢ ታግተው ቅዳሜ ታኅሣስ 4 ቀን 2018 ዓ.ም በአጋቾች መገደላቸውንና በአባትነት በተመላለሱበት ምድር የቀብር አፈር ተነፍገው አስከሬናቸውም እንዳልተገኘ እንዳልተቀበሩ ከቦታው ለማረጋገጥ ችለናል። አኹንም ገዳዮቹ ለላፉት 7 ዓመታት በሚገድሉብት የዳቦ ስም "ታጣቂዎች" ናቸው በሚል መሸፈኑ ነገሩን አስገራሚም ግራ አጋቢም አድርጎታል።  ከቦታው በደረሰን መረጃ መሠረት ግድያውን የፈጸሙት አስከሬንም የከለከሉት በሻምቡ አካባቢ ይንቀሳቀሳል የሚባለው ኦነግ ሸኔ(ራሱን ኦነሰ ብሎ የሚጠራው) ኃይል መኾኑን ደርሰንበታል፤ በከተማ የሚኖሩ በተባባሪነትና በጥቆማም የተሳተፉ ሊኖሩ እንደሚችሉ ፍንጮች አሉ፡፡  የቤተ ክርስቲያን አባቶችንና ምዕመናን ግድያ ስልታዊ በኾነ የሚፈጸም የዘር ማጽዳት ዘመቻ አካል እንጂ ድንገቴ እንዳልኾነ በጽኑ እናምናለን። እንደ ቀደሙት ግድያዎች ኹሉ በዚኽም ላይ ገዳዮችን አድኖ ፍትሕ እንዲሰፍን የሚወሰድ እርምጃ አይደለም ለሞቱ እውቅና እንኳን ያለመስጠት ብሎም ለወትሮው እንደሚደረገው የማስተባበል አዝማሚያ ነገሩ ምን ያኽል የተቀናጀና በጥንቃቄ የሚፈጸም ስለመኾኑ ማሳያ አድርጎ መውሰድ ይቻላል። ቀሲስ ዱጉማ የ6 ልጆች አባት ሲኾኑ ቀሲስ ደሳለኝ የመንግሥት ሠራተኛና የኹለት ልጆች አባት ናቸው፡፡ በአንጻሩ ለእነዚህ በእምነታቸውና በሃይማኖታዊ ተልዕኮዋቸው ምክንያት ለተገደሉ ወገኖቻችን ጥብቅና የሚቆምና የሚከራከርላቸው አካል እንደሌለ ብናውቅም እናት ፓርቲ ይኽን ሃይ ባይ በሌለበት ኹኔታ የሚደረግን ዘር ማጽዳትና ዘር ማሳሳት በጽኑ ያወግዛል። የእምነቱ ተከታዮችም ቦታና ጊዜው ይለያይ ካልኾነ በስተቀር ይኽ ተግባር ለኹሉም የሚቀር እንዳልኾነ ተረድተው ነቅተው ራሳቸውን እንዲጠብቁ ያሳስባል። በመጨረሻም ፓርቲያችን ለሞቱት እረፍተ ነፍስን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የእምነቱ ተከታዮች ደግሞ መጽናናትን ይመኛል። ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ! እናት ፓርቲ ታኅሣስ ፰ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

#የንጹሓን_ፍጅት_በምሥራቅ_ወለጋ ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጊዳ አያና ወረዳ፣ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ልዩ ቦታው አሊ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እጅግ ሰቅጣጭ ግድያ በመንግሥታዊ መዋቅር እየተፈጸመ ነው።" ከ 20 ታታ ተሽከርካሪ በላይ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ተራግፏል፤ ንጹሓንንም ዒላማ ያደረገ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው። በቅድሚያ መከላከያው ሕዝብ ጋር በመመካከር፣ እንጠብቃችኋለንም በማለት ሕዝቡ አምኖ መሣሪያውን እንዲያስረክብ ተደርጓል። ያ እንደኾነ ከታወቀ በኋላ ይመስላል በቅንጅት ከማክሰኞ ኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በስለት ጭምር ንጹሓን በአሰቃቂ ኹኔታ ያለከልካይ እየተጨፈጨፉ ነው፤ አስከሬናቸውም አልተናሳም" የሚሉት በጭንቅ ውስጥ ያሉ የአካባቢው ነዋሪዎች የነዋሪው በሥጋት በየጫካው በመሰደዱ የሟቾችን ቍጥር በውል ማወቅ ያስቸግራል፡፡ በአካባቢው ሸኔ(የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት) ወይም ፋኖ እንደማይንቀሳቀሱ ዋናው ዒላማ ንጹሓን እንደኾነ ይናገራሉ። ፓርቲያችን ይኽን ዓይነቱ አካሄድ ለከፍተኛ ዘር ፍጅት ዝግጅትና ምልክት አድርጎ ይገነዘበዋል፤ ድርጊቱንም በጽኑ ያወግዛል። አካባቢው ከዚኽ ቀደምም ተደጋጋሚ ዘር ፍጅት ይካሄድበት የነበረ መኾኑ ይታወቃል፡፡ ስለኾነም በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የክልል ልዩ ኃይል እንዲኽ ካለው እኩይ ድርጊት እንዲታቀብና መከላከያ ሠራዊቱ በቦታው ተተክቶ መሣሪያ ሲያስወርድ ቃል በገባው መሠረት ሕዝቡን እንዲጠብቅ፣ ያ ካልኾነም የሕዝቡን መሣሪያ እንዲመልስና ሕዝቡ ቢያንስ ራሱን እንዲከላከል እንዲደረግ እየጠየቅን ይኽ ሳይኾን ቢቀር እና ለሚደርሰው ፍጅትም መንግሥት ሙሉ ኃላፊነቱን  እንደሚወስድ ለማሳሰብ እንወዳለን። ፓርቲያችን ለሞቱት እረፍተ ነፍስን ለወዳጅ ዘመድና ለአካባቢው ማኅበረሰብም መጽናናትን ይመኛል። ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ! እናት ፓርቲ ታኅሣስ ፪ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

#ትክክለኛው_ታጋይ_እየተለየ_ነው_አጋልጥ ብልፅግና ለአጋች ቡድኑ ሽፋን ለመስጠት እየተንቀሳቀሰ ነው!! የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ201ኛ ኮር 74ኛ ክፍለጦር ውስጥ በፋኖ ስም ተሰማር
#ትክክለኛው_ታጋይ_እየተለየ_ነው_አጋልጥ ብልፅግና ለአጋች ቡድኑ ሽፋን ለመስጠት እየተንቀሳቀሰ ነው!! የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ201ኛ ኮር 74ኛ ክፍለጦር ውስጥ በፋኖ ስም ተሰማርተው ንፁህ ታጋይ በመምሰል ሲንቀሳቀሱ እውነተኛው የህዝብ ልጅ ተልኳቸውን በመረዳት ማፅዳት ጀምሯል። እነዚህ ሌቦችም 1.#ይንገስ_ሞላ_የማጀኔ /037/ ቀበሌ ተወላጅ 2.#አባተ_አፈለ የኮሶየ ቀበሌ /014/ ቀበሌ ተወላጆች በዚህ ሳምንት ከቀራንዮ ግንደወይን የሚሰራ አንሙት ጌትነት የተባለ የአባዱላ ሹፌር 300,000 ብር አግተው የጠየቁት ሲሆን መረጃው የደረሰው ፋኖ በቁጥጥር ስር ለማዋል አንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የነበረ ቢሆንም መከራ በማብዛት ዘር ማጥፋት ላይ የተመሰረተው ብልፅግና ያሰማራቸው  የእንግዴ ልጆች ለዘረፋ አሰማርቶ የእኩል የሚያሰራቸው እንጅ የጀግናው ፋኖ አባላት እንዳልሆኑ እንዲታወቅ ስንል እናሳስባለን። በተቋማችን ውስጥ የተሰከሰኩትን ሌቦች የማፅዳት ስራ አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።          ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም   የአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

#ጦረኛውን_በጦር_ባንዳውን_በባንዳ ‼️ የትግላችን ትልቁ ትግል ባንዳ እና ሆዳምን መታገል ነበር ። በየትኛውም አለም በሁለት ተቃራኒ ሀይሎች መካከል የሚካሄድ ትግል / ጦርነት /  የትግሉ ዋና ሀይሉ  ባንዳ እና ሆዳም ነው ። በማንኛውም ጦርነት ውስጥ የትግሉ ሀይል ወይም የትግሉ ድካም ባንዳን አለመፅዳት እና አለመጠቀም ነው ።  በትጥቅ ትግልም ይሁን በሰላማዊ ትግል ባንድ እና ሆዳም ውሳኝ ናቸው ። እነዚህ አካላት ወይ ስትጠቅምባቸው ወይ ደግሞ ስታጠፋቸው ትግሉን በድል ልታጠናቀቅ ትችላለህ ። ባንዳን ከጠላት በኩል መልምለህ ልትጠቀምበት ትችላለህ ። ያንን ባንዳ ተጠቅመህ በውስጥህ ያለን ጠላት የላከውን ባንዳ ማፅዳት ትችላለህ ስለዚህን ባንዳን በመጠቀም እና በማፅዳት ጠላትን ማጥፋት ይቻላል ። #በጦርነት_ጊዜ_የተቃራኒ_ሀይል (ጠላት) እንቅስቃሴዎች በባንዳ እና በሆዳም የአደባባይ ጩኸት ከተከናወነ እመነኝ ጠላት ተዳክሞ ብትንትኑ ሊወጣ ጫፍ ደርሷል ማለት ነው ። ላለፉት አመታትን ሙሉ ለትግላችን ከባድ እንቅፋት የሆኑት ባንዳ እና ሆዳሞች በትግላችን ውስጥ ሁነው አንድ ለመሆን ሲታገሉን ስንታገላቸው ነበር ። የትግሉንም ጉዞ ያስረዛመው የብልፅግና ጦር ሳይሆን በራሳችን ውስጥ የነበሩ ባንዳችን በመታገል ነበር ። ጠላት (ብልፅግና ) በውስጣችን ያስማራው ባንዳ እና ሆዳም ሳይሳካለት ሲቀር ይህችን እና ከላይ እየተሯሯጠ ወደ ቤቱ እየገባ ነው ፣ የብልፅግናን ሜድያም ሆነ እንቅስቃሴ የሚያንፀባርቁት እነዚሁ ባንዳዋች ናቸው ። ስለዚህ የብልፅግና ውድቀት እንድ ማሳያ ባንዳ እና ሆዳም መጮህ ሲያበዛ ነው ። #ባንዳች_greed_በማንኛውም_ጦርነት_ወይም ትግል ውስጥ አሉ ፣ የሀያላን አገሮችን በአፍሪካም ይሁን በመካከለኛው አለም በሚያክልሂዱት ወረራ ለትግሉ ዋና ተዋናዬች የሚያደርጉት ጦርነት በሚያካሂዱበት ሀገር ባሉ ሆዳም እና ባንዳዋችን በመጠቀም ነው ። ለዚህም ምሳሌ የሊቢያው መሪ ሙሀመድ ጋዳፊን ብናይ በራሱ  ጓደኛ በነበረ ከሊፋ ኢፍጠር እና ጓደኞቹን አሜሪካ ተጠቅማቸው ያችንን የመሰለች ሀገር እና መሪ ላይነሱ እስከ መጨረሻው አፈራርሰዋቸዋል ። በመካክለውም ምስራቅም እንድሁ ፣ ስለዚህ ባንዳ እና ሆዳምን በማጥፋት እና በመጠቀም ልንሰራ ይገባል። የራስን ባንዳ በማጥፋት የጠላትን ባንዳ በመጠቀም ባንዳን በባንዳ ጦረኛውን በጦር መታገል ግድ ነው ። በትግራይ ጦትነት ጊዜ አንድ የሰማሁትን የባንዳ አጠቃቀም ልናገር ። #ወያኔ_ደሴና_ኮምቦልቻ_ሊገቡ_ሲሉ_አንድ የብልፅግና የመከላከያ አመራር የነበረ አዋጊ በእነ ጌታቸው ረዳ ይገዛና ደሴ እና ኮምቦልቻን ሊለቅላቸው 60ሚሊዬን ብር ተደራድሯቸው እነ ጌታቸው ረዳም እሽ ብለው የሰው ልጅ ቦሩ ሜዳ እና ኩታበር ላይ እንዴ ቆሎ እየረገፈ እሱ ጦሩን ወደ ምእራብ ወረዳ እንድያፈገፍግ አደረገ በዚያን ጊዜ ይህ የመከላያከያ አዋጊ እንዴት ብየ ልምጣ ሲላቸው እናንተ ጋር የኛ ልጆች ስላሉ አብረሀቸው ጠብቀን ብለው የደንብ ልብሱን ቀይሩ ሲቪል መስሎ ጫካ ውስጥ ሊገናኙን ተቀጣጠሩ ህውሃት በ20 ኮምቦልቻ እና ደሴ ልትገባ በ 19 ከህውሃት ደህንነቶች ጋር ኮምቦልቻ ጋር ተገናኙን የገንዘቡን አቀባበል ተወያይተው ጨረሱ ። #ይህ_የብልፅግና_የመከላከያ_አመራር_የነበረ ባንዳ ወታደሩን ወደ ኃላ አሽሾ ህወሃት ደሴ ሲገባ እነሱ በቃላቸው መሰረት ብሩን በሻንጣ ተሞልቶ ተሰጠውና ተሸክሞት ለአንድ ቀን አደረ በሁለተኛው ቀን ግን እነሱ ደሴና ኮምቦልቻን መቆጣጠራቸውን ሲያውቁ ይህንን የብልፅግና የመከላከያ አመራር ጠሩትና እኛ ገብተናል ተሳክቶልና ደሴና ኮምቦልቻን ይዘን ወደ አድስ አበባ ልንገባነው እናመሰግናለን ብለው ። በል አንተ ለራስህን ያልሆንክ ለኛም አትሆን ብለው የፊጥኝ አስረው እስከወዳኛው ሸኙት ። #ስለዚህ_ወገኔ_ሆይ_ባንዳን_በባዳን_ጦረኛን_በጦር መታገል ግድ ይላል እና ትግላችን እንቀጠል ። የአማራ ትግል ከዚህ በኃላ ከፍተኛ ሁኔታ ማጥፋት ያለበት ባንዳ እና ሆዳምን መሆን አለበት ። ስለሆነም በየሜዳው እየዞርክ ትግላችንን ለማጣጣልና ስም ለማጥፋት የምትሯሯጥ ባንዳ እመነኝ እርምጃው በይፈ ይጀመራል ። ባንዳ እና ሆዳምን በማፅዳት ሂደት ምንም አይነት ምህረት ሊኖር አይችልም ። ስለዚህ የብልፅግና ባንዳ እና ሆዳም ቆም ብለህ በማሰብ ይቅርታ በመጠየቅ ከወድሁ ራስህን ልታርም ይገባል ። ጦረኛውን በጦር ባንዳውን በባንዳ እንታገል ትግላችን ይቀጥላል ። ስግብግብ /ባንዳ / greed / በስፋት እንሄድበታለን

ዛሬም #የድሮን_ቅኝት_አለ   ቋሪት፣ ጎንጂ፣ ደጋ ዳሞት፣ ... ሙሉ ጎጃም ጥንቃቄ ያድርግ!

👉በዳንግላ ከተማ የሚሊሻ ፋይናንስ ክፍል ኃላፊውን በ*ገ*ጀ*ራ ክላሽ ማርከው ፋኖን በይፋ ተቀላቀሉ!! አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍና መከራ የተረዱ ሁለት የዳንግላ ወጣቶች የሚሊሻ ፋይናንስ ክፍል ኃላፊውን በገ*ጀ*ራ ክላሽ በመማረክ የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ኛ ክፍለ ጦርን በይፋ ተቀላቅለዋል። ወጣቶቹ ጀጃው ደሳለኝ እና ዳዊት ጌቱ ይባላሉ። ወጣት ጀጃው ደሳለኝ ከአሁን በፊት በሀገር መከላከያ ሰራዊት ለሁለት ዓመታት በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በግዳጅ መቆየቱን ከአሻራ ሚዲያ ጋር በነበረው ቆይታ ገልጿል።   በመከላከያ ቆይታውም በአማራ ተወላጆች ላይ ይደርስ የነበረውን ግፍና እና መከራ እንዳንገበገበው የገለፀ ሲሆን አጋጣሚዎችን በመጠቀም የመከላከያን ተቋም ለቆ እንደወጣ ለአሻራ ሚዲያ ተናግሯል። ሌላኛው ወጣት ዳዊት ጌጡ ይባላል። በዳንግላ ከተማ የመንግስት ገቢ ግብር ሰብሳቢ እንደነበር ተናግሯል።  አገዛዙ የከተማዋን ነዋሪዎች ለሚሊሻ ብር አውጡ በማለት ማህቀረሰቡን ሲያማርር ስራውን ለመልቀቅ እንደተገደደ ለአሻራ ሚዲያ ገልጿል።  ወጣት ዳዊት ስራ ከለቀቀ በኋላ የከተማ ውስጥ ቀኜ በመሆን ሲሰራ መቆየቱን ተናግሯል። ሁለቱ የዳንግላ ወጣቶች በደንብ ከተመካከሩ በኋላ ጠ*ላ*ትን በገ*ጀ*ራ በመምታት ክላሽ በመማረክ ፋኖን ለመቀላቀል በቅተዋል። የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ሰብሳቢና የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል አርበኛ ዘመነ ካሴ ለጀግኖቹ ትጥቅ እና ክላሽኮብ ሽልማት አበርክቷል ። አርበኛውም "በፈፀማችሁት ጀብድ በጣም ኮርተናል ይህ ልብ የሚጠይቅ ድርጊት  ነው " በማለት ለጀግኖቹ የማበረታቻ መልክት አስተላልፏል ። ጀግኖቹም በዚህ ታላቅ አርበኛ እውቅና እና ሽልማት መቀበላቸው ደስታ እንደፈጠረባቸው ተናግረው ወጣቱ የነእርሱን አርያ እንዲከተል መልክት አስተላልፈዋል ። የአርበኛውን ጥሪ ተከትሎ በዳንግላ ከተማ በዚህ ሳምንት ብቻ ከ10 በላይ የሚሆኑ የጠላት ካምፕን ከድተው ፋኖን ተቀላቅለዋል።

ሰበር  ዜና ቢዛሞ ‼️ አፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ በሊሙ ገሊላ ወረዳ የአገዛዙ መንገድ መሪዎች ላይ ዕርምጃ ወሰደ። አፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ በምስራቅ ወለጋ ዞን  ሊሙ ገሊላ ወረዳ የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት መንገድ መሪ የነበሩ ሚሊሻዎች ላይ ጀግኖች የአበጀ ጥበብ ብርጌድ አናብስቶች ዛሬ ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም አነጋግ 11:00 ስዓት ላይ  በወሰዱት ዕርምጃ ስድስቱ ወደ ላይኛዉ ሲሸኙ  በርካቶችን ደግሞ ክራንች አንጋች ሁነዋል። ዛሬ የተሸኙት ሚሊሺያዎች በተደጋጋሚ የአማራ ህዝብ ወደሚኖሩባቸዉ አካባቢዎች የጠላትን ሀይል እየመሩ ሲመጡ የነበሩ ናቸዉ። ፋኖ ዲ/ን ክንዱ አሸናፊ የአፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም

እኔ የፈለገ ከእናት ድርጅቴ ጋር የማያስማማ ነገር ቢኖረኝ እንኳን እራሴን አግልዬ እንደ ከፋኝ ጦር እንደ ዋዋ፣እንደ ገርግር ፣እንደ ሙሀቤ ጫካ ዉስጥ እመንናለዉ ለብቻዬም ቢሆን ይሄን ኦህዴድ ፋሺሰት
እኔ የፈለገ ከእናት ድርጅቴ ጋር የማያስማማ ነገር ቢኖረኝ እንኳን እራሴን አግልዬ እንደ ከፋኝ ጦር እንደ ዋዋ፣እንደ ገርግር ፣እንደ ሙሀቤ ጫካ ዉስጥ እመንናለዉ ለብቻዬም ቢሆን ይሄን ኦህዴድ ፋሺሰት እስከ ነፍሴ ህቅታ እገጥማለሁ እንጂ መቼም ለዚህ ዘር አጥፊ አገዛዝ እጄን እንዴት ልሰጥ እችላለዉ? ለዛዉም የአማራይቱ ልጅ ጎንደሬ #አርበኛ ሳሙኤል ባለድል !

ኢትዮጵያ በአሸባሪወች መዳፍ ውስጥ ነች። ትላንት የፀረ-ቅኝ አገዛዝ ተጋድሎ እቅድ የወጣበት፣ የፓን አፍሪካኒዝም ፕሮጀክት የተተለመበት፣ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ጥንስስ የተወለደበት የምኒልክ ቤተ መንግስት ዛሬ የአፍሪካ ቀንድ የትርምስ እና የጥፋት እቅድ የሚታቀድበት ሆኗል። ይህንን ሐቅ በአይኑ እያዬ በጆሮው እየሰማ ራሱን የሚያታልለው ደግሞ ቁጥሩ ቀላል አይደለም። የአገዛዙ የጥፋት ጫማወች ግን የሁሉንም ጉበን መርገጣቸው አይቀርም። ሒትለር ለ2ኛው የዓለም ጦርነት ሲያሟሙቅ አሜሪካኖች ገለልተኛ መሆን ቢፈልጉም የኋላ ኋላ ገብተውበታል። ራሽያወች የናዚ አገዛዝ ወዳጅ ሆነው ከጦርነቱ ውጭ ለመሆን ቢፈልጉም አልቻሉም። እንግሊዞች የተከተሉት የተለማማጭነት ስልትም የጦርነቱ አካል ከመሆን አላዳናቸውም። አጥፊወች የሚራሩለት ህዝብ የለም። ከአብይ አህመድ አገዛዝ በረከት የሚጠብቅ ሁሉ የሰላም አየር የሚተነፍሰው የመጥፋት ወረፋው እስኪደርስ ብቻ ነው። ትውልዱ እያከናወነ ያለው ያለፉት ትውልዶችን የቤት ስራ ጭምር ነው። ከጥቂት መቶ ዓመታቶች በፊት ፤ ከዚያም ወዲህ ከአንድ ምዕተ ዓመት ትንሽ ቀደም ብሎ፤ በቅርቡም ከግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት ሊከወኑ ሲገባ ባልተፈፀሙ ታሪካዊ ክንውኖች ምክንያት የአማራ ህዝብ ራሱ በሚከፍለው ግብር በተገዛ ጦር መሳሪያ እና አረመኔ ሰራዊት የተጋረጠበትን የመጥፋት አደጋ እየመከተ ይገኛል። ይህንን ጦርነት በስኬት ከማጠናቀቅ በመለስ ያሉት አማራጮች ሁሉ የአማራን ህዝብ የከፋ አደጋ ውስጥ የሚከቱ ናቸው። የዓለም የኃይል አሰላለፍ የዓለም ጦርነቶች ውጤት ነው። የእንግሊዞች ኃያልነት ሙሉ በሙሉ በአሜሪካኖች የተተካው 2ኛውን የዓለም ጦርነት በጀርመን ሽንፈት በመጠናቀቁ ነው። ራሽያ ማንነቱን እና ስልጣኔውን ያተረፈው በዚሁ ጦርነት 27 ሚሊዮን ህዝብ ገብሮ ነው። እስራኤል የመካከለኛው ምስራቅ አውራ የሆነችው የ6ቱን ቀን ጦርነት ድል ማድረጓን ተከትሎ ነው። የፀና ብቻ የድሉን ዋንጫ በሚያነሳበት በዚህ የዘመናችን አስደናቂ ፀረ አገዛዝ ተጋድሎ እልፍ ዋጋ ተከፍሎበት ብዙ ጠመዝማዛ መንገዶችን መሻገር ተችሏል። ዓለም በቂ ጆሮ ባይሰጠውም እየተካሄደ ያለው ጦርነት ብዙወችን የበላ ጦርነት ነው። በየትኛውም ዓለም የጥፋት እጁን የሚዘረጋ፣ የራሱ ህዝብ ላይ የእልቂት ጦርነት ያወጀ አገዛዝ አያሸንፍም። ግዜ በሰጠነው ቁጥር ግን የምንከፍለውን ዋጋ እንደሚጨምረው እሙን ነው። የሽብር ፕሮጀክቶችን በማመንጨት ብቻ ስኬታማ የሆነው የአገዛዙ አንጎል ሊያጭበረብር የሞከረበት ፖለቲካዊ ስልት ሁሉ እየሟሸሸ ነው። የነገው ትውልድ እጣ ፋንታ የሚፃፈው ዛሬ በምንከፍለው የመስዋዕትነት ደም ነው። ራሳችንን ከጥፋት ለመታደግ የምናደርገውን ትግል በስፋት እና በጥልቀት አጠናክረን እንቀጥላለን። #አስረስ ማረ ዳምጤ

"...ጥቆማ ‼#ሸር ይደረግ👇👇 መረጃ(ለፋኖ የሚደርስ)❗️ "... በየአካባቢያቸው ለሚገኙ የፋኖ መሪዎች  በመደወል እንዲሁም የፋኖ አባላት በመደወል መረጃዎች እንድታደርሱልን ጥሪያችን እናስተላልፋለን። በመሆኑም  በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖዎች የተሸነፈው አብይ አህመድ ሰሞኑን በተለያዩ ስልቶች እራሱን እንደ እስስት ቀይሮ እከሌ የሚባል የፋኖ መሪ እከሌ ከሚባል ወረዳ አመራር ጋር ድርድር አድርጎ ሊገባ ነው የሚሉ በሬ ወለድ መሰል ዜናዎች ሊሰሩ እና በፋኖ መሪዎች  መካከል ጥርጣሬ ከመፍጠር  አልፎ ፍኖዎች ወደ ሚኖሩበት ቀጠና ዘልቆ በመግባት አፈና ለማድርግ በሰርጎ ገቦቹ ምክናያት ተልዕኮ ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ። ስለሆነም በሁሉም አካባቢ የምትንቀሳቀሱ ፋኖዎች በተለይ የፋኖ አባላት ለሌት ዋርድያችሁን ከተያለ ኬላ በመዝጋትና የፋኖ መሪዎች ጥንቃቄ እንድታደረጉ እናሳስባለን፡፡ አንድነታችን ለዘላቂ ነፃነታችን፡❗️❗️ መረጃ አይናቅም አይደነቅም❗️❗️ በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት ዘገባ ___፩   ከሽንዲ በቅርብ ርቀት ኸረጥ አካባቢ ጠላት  ከባድ ኪሳራ  ገጠመው። በኮረኔል ምስራቅ የሚመራው የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ሠራዊት ከምዕ/ጎጃሟ ሽንዲ ከተማ መነሻውን አድርጎ ወደ ኸረጥ ቀበሌ ከሌሊቱ 9: ሠዓት ጀምሮ በ2 /በዴንድ እና በቡራፈር ቀበሌዎች አቅጣጫ ተንቀሳቅሷል። የጠላትን እንቅስቃሴ ሲከተታተሉ የነበሩ ነበልባሎቹ  በጠላት ላይ የበላይነትን የተቀናጁት  የጀግኖች  የአፋብኃ 109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር ሻለቆች/ ሻለቃ 5 እና ሻለቃ 4  እንዲሁም የክ/ጦሩ ቃኝና ማሃንዲስ/ሚደንቅ ቅንጅት እና ጥምረት በከፈቱት ግንባር ጥሩ አድርገው ጠላትን ደቁሰውታል። ቀጠናው ላይ ጠላት ባሰበው መንገድ መንቀሳቀስ የተሳነው ሲሆን ኮ/ምስራቅ ኸረጥ ላይ ለ30 ደቂቃ እንኳን መቆየት ሳይችል ተጣድፎ ሙትና ቁስለኛውን አንጠልጥሎ በቀበሮ ጉድጓዱ ወደ ሽንዲ ከተማ መመለስ ግድ ሁኖበት ተመልሷል። በግዳጁ ጠላት ላይ ከባድ ቁሳዊና ሠባዊ ጉዳት ማድረስ መቻሉን የክ/ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ ፋኖ ቻላቸው አያና ገልጿል። በየደረሰበት ንፁሃንን መግደል፣ ሐብት ንብረቱን መዝረፍ እና ማውደምን እንደ ጦር መሳሪያ እየተጠቀመ ያለው ስርዓቱ አለማየሁ ሞሴ ጉደታ የተባለን የ15 ዓመት ወጣት የተሰጣ በርበሬ እየጠበቀ ባለበት ሁኔታ በጥይት ክፉኛ አቁስለውታል። በተጨማሪም የማህበረሰብ መገልገያ ተቋም የሆነውን የቀበሌ አስ/ፅ/ቤት ያፈራረሰው ሲሆን የአቶ ገበያው አዳነ መኖሪያ ቤትን ኃላፊነት በጎደለው መልኩ በተወረወረ የሞርተር ቅንቡላ ሙሉ በሙሉ አውድሞታል። አገዛዙ ህዳር 22/2018 ኮኪ ቀበሌ አቶ ፈንታሁን ቸኮልን ጨምሮ 3 ንፁሃንን በግፍ የረሸናቸው መሆኑ የሚታወስ ነው። __፪ በደፈጣ ጥቃት ጠላት ተደምስሷል ። በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር በም/ጎጃም ዞን ስናን ረቡዕ ገበያ ከተማ መሽጎ በሚገኘው የአረመኔው ምርኮኛው ብርሀኑ ጁላ ዙፋን አስጠባቂ ጦር ላይ የደፈጣ ጥቃት በማድረግ ጉዳት ማድረስ ተችሏል። የደፈጣ ጥቃቱን የፈፀሙት በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር አባል የሆነችው ጀብድ መስራት የማይሰለቻት የስናን አባጅሜ ሻለቃ ስትሆን በዚህ የማጥቃት ስራም በጠላት ላይ በህይወትም በቁስም ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።ከጠላትም የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ከነተተኳሹ  ተማርኳል። __፫ ከመልሶ ማደራጀት በኋላ በታቀደ ኦፖሬሽን ደብረወርቅ ከተማ ላይ ድል ተቀዳጅቷል ። የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር የጠላትን ካምፕ በጥልቀት በማጥናት በሌሊቱ በ5 የተለያዩ ቦታወች ውጊያው በመክፈት የ74ኛ ክ/ጦር ከ5ቱ ሬጅመንቶች የተውጣጣ ሃይል እና የክ/ጦሩ ቃኝ እና መሃንዲስ በውጊያው ተሳትፈውበታል። ዉጊያውንም በወርቁ ማደያ፣ በፖሊስ ጣቢያው ፣ በጠዛ ወንዝ፣ በአዲሱ ገበያ እና በቴክኒክ በኩል ሙሉ ከበባ በማድረግ የደ/ወርቅ ፖሊስ ጣቢያን ጨምሮ ሙሉ ከተማዋን ለ6:00 ተቆጣጥሮ ቆይቷል ለህዝባችን ነፃነት በማለት ከተማውን ለቀን መውጣት ችለናል። በዛሬው አውደ ውጊያ የተማረኩ 1/ ከ100 በላይ የግፍ እስረኞች አስለቅቋል 2/ 27 ክላሽንኮቭ ተማርኳል 3/ 1650 የክላሽ ተተኳሽ ተማርኳል 4/ 29 ቦንብ እስካሁን ምርኮ ተደርጓል። 5/ ከ50በላይ ፖሊስ፣አድማበትን፣ምኒሻ ተደምስሷል። 6/ በርካታ ምርኮኛም በእጅ ተይዟል። ጀግናው 74ኛ ክፍለጦር ከመልሶ ማደራጀት በኋላ በተጠና መንገድ ያደረሰው ከባድ ጥቃት :- 1/  የአረመኔውን አገዛዝ የውሸት ትርክት የናደ 2/  የጠላትን ሰራዊት ስነ ልቦና ያራደ 3/ ፋኖ በማንኛውም ሰዓት በየትኛውም ከተማ ሙሉ ቁጥጥር ማድረግ የሚችል አቅም ያለው መሆኑን በተግባር ያረጋገጠበት ነው ። __፬ ጠላት  በእየቀኑ ወደፋኖ እየገባ ነው ። ዲሽቃ ተኳሽ እና ምክትል ቲም መሪው ከእነሙሉ ትጥቃቸው  ፋኖን ተቀላቅለዋል። ➦660 የክላሽ ተተኳሽ ➦ 6የእጅ ቦንብ ➦የወገብ ትጥቅ በመያዝ ከስርዓቱ በመውጣት ወደ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል 1 ፍቅሩ አበባው...ዲሽቃ ተኳሽ 602ኛ ኮር 1ኛ ሬጅመንት 2 ፉአድ ሚፍታሂ ...ምክትል ቲም መሪ 602ኮር 1ኛ ሬጅመንት 3 ሀሰን አብዲ...602ኛኮር 1ኛሬጅመንት  በመውጣት ፋኖን ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!   ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ! አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ            ታህሳስ 07/2018 ዓ.ም

አፋብኀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ ኮር ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር ታህሳስ 7/2018 ዓ.ም ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር የተሳካ ውጊያ ፈጸመ የሜዳው መብረቅ ነበልባሉ
+1
አፋብኀ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ ኮር ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር ታህሳስ 7/2018 ዓ.ም ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር የተሳካ ውጊያ ፈጸመ የሜዳው መብረቅ ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር ቃኝና መሀንዲስ ተወርዋሪ ሻለቃ እና አሳምነው ብርጌድ ዝንጥል ከተባለው ቦታ ላይ ቀድሞ ደፈጣ በመያዝ ባንዳውን የአድማ ብተና ጦር ከባድ ምት የመታ ሲሆን ባንዳው ከ10 በላይ ሙትና ከ20 በላይ ቁስለኛ የሆነ ሲሆን ከጉማራ እስከ ነጭ አፈር የነበረው ውጊያ አድማሱን አስፍቶ ከሰአት ከኸቲ እስከ ሸለቆ ጉበና የቀጠለ ሲሆን ጠላት ተጨማሪ ሀይል አስገብቶ በአራት ዲሽቃና በርካታ ብሬንና በርካታ ስናይፐር ይዞ ከፍተኛ የተኩስ ሽፋን ቢያደርግም ነበልባሎቹ የያዙትን ቦታ እስከ ቀኑ 9 ሰአት ይዘው ሲዋጉ የዋሉ ሲሆን ጠላትን በቆረጣ ቦታውን አስነቅለው አባረውታል። ጧት በደፈጣ የተመታው የባንዳ አድማ ብተናና የሚሊሻ አራዊት ሞራሉ ተኮታኩቶ ወረታ ገብቷል። ድል የቀናቸው ነበልባሎቹ መነጉዘር ሲገቡ በህዝቡ የጀግና አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን ከውጊያ መልስ የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተደርጎ ጠላትን የመደምሰሱ ስራ እንደሚቀጥል ተገልጿል። የነበልባሎቹ ወታደራዊ ክንፍ ወታደራዊ ሳይንስን በመጠቀም ያወጣው እቅድ ውጤታማ ሲሆን የበለጠ ስኬታማ እንዲሆን ግምገማ አካሂዶ ክፍተቶቹን አስተካክሎ እቅድ እንዲያወጣ መግባባት ላይ ተደርሷል። ክብር ለትግሉ ሰማዕታት ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለወራሪ ኦሮሙማ የነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ

ላስታ አሳምነው ኮር ከ32 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት በመደምሰስ እና ከ50 በላይ በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በድብኮና ግራር አምባ እንዲሁም ዳቦ ከተማ ቀጠናዎች በወሰደው የተጠና የደፈጣ ጥቃት በጠላት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ። ታህሳስ 07/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ የአገዛዙ ብልፅግና ልሳናት የላሊበላ ከተማ አስተዳደር፣የላስታ ወረዳና የቡግና ወረዳ የካቢኔ አባላትን ከጋሸና ወደ ላሊበላ ከተማ ለማሳለፍ የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ከጋሸና እርፋ እስከ ግራር አምባ ዘርግቶ የነበረ ቢሆንም የኮሩ ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ እና ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ሁለት ሻለቃዎች በድብኮ ቀጠና እንዲሁም በዳቦ ከተማ ቀጠና እሸት ክፍለ ጦር ሁለት ሻለቃዎች ደፈጣ በመጣል ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውት ጠላት ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ ሊሄድ ተገዷል። በዚህ የደፈጣ ጥቃት 32 የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ከ50 በላይ የቆሰለ እንዲሁም ዙ-23ቱ በዲሽቃ ተመትቶ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን በዚህ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ዙ-23 በዘፈቀደ በመተኮስ የሦስት ንፁሀንን መኖሪያ ቤትና አምስት የአርሶ አደር የጤፍ ክምር እስከ 35 ኩንታል ሊወጣ የሚችል እህል ያቃጠለ ሲሆን በአራት ንፁሃን ላይ ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት አድርሷል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ታህሳስ 06 ለ 07 /2018 ዓ/ም ሌሊት በአቢሰግ፣በሙጫ በረት፣በእርፋ፣በታሎ ደብር አቅጣጫ እሸት ክፍለ ጦርን እርፋና ገለሶት ላይ አፍናለሁ ብሎ የመጣን የአገዛዙን ሰራዊት እሸት ክፍለ ጦር አንገቱን አስደፍቶ እንደመለሰው መዘገባችን ይታወቃል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 7/2018 ዓ.ም

#ግባ_በለው💪 አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ጠገዴ / ማክሰኞ ገበያ ወረዳ ደቅ አባ ጊዮርጊስ ተብሎ ከሚጠራዉ ስፍራ አስደማሚ ተጋድሎ በማድረግ የማረከው የጦር መሳሪያና የአገዛዙ ሚሊሻ ሀይል
#ግባ_በለው💪 አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ጠገዴ / ማክሰኞ ገበያ ወረዳ ደቅ አባ ጊዮርጊስ ተብሎ ከሚጠራዉ ስፍራ አስደማሚ ተጋድሎ በማድረግ የማረከው የጦር መሳሪያና የአገዛዙ ሚሊሻ ሀይል‼️ ማጥራትና ማብቃት እንዲሁም ማጥቃት ተጠናክሮ ቀጥሏል!! #ባንዳ_እጅ_ስጥ ‼️ 07/ዐ4/2018 ዓ.ም

በወለጋ ቢዛሞ ዕዝ የማረካቸው የኦሮሚያ ልዩ ሃይል አባላት