ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Ir al canal en Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Mostrar más3 664
Suscriptores
+2024 horas
+3787 días
+1 08530 días
Archivo de publicaciones
ሰበር ሰበር ሰበር የድል ዜና!
በአለፋ ወረዳ ሻሁራ ከተማ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል በመደምሰስ የወረዳ ከተማዋን በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል።
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር በአርበኛ ማንዴላ እያዩ እና ሌሎችም የኮርና የኮር ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ አራቱንም ክ/ጦ በማቀናጀት ካራማራ ክ/ጦ፣ አድዋ ክ/ጦ፣ኦሜድላ ክ/ጦ እና ፊውታራሪ ገበየሁ ክ/ር እንዲሁም አርበኛ ሚኒያስን ጨምሮ የካቲት 15/2018 ከቀኑ 7:00 የጀመረው እልህ አስጨራሽ አውደ ውጊያ 5 ስአት በወሰደ አውደ ውጊያ የአገዛዙን ጥምር ሰራዊት በመደምሰስ ከተማዋን መቆጣጠር ተችሏል። በጀግኖች መስዋትነት ከተማዋን ከመቆጣጠር ባሻገር ዲሽቃዎች፣ ብሬኖችን፣ ስናይፐሮችን፣ በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን፣ በርካታ ተተኳሾችን ፣ ተሽከርካሪዎችን፣ እና አገዛዙ የሚጠቀምባቸውን ቁሳቁሶች በቀላሉ በእጃችን ማስገባት ችለናል።
በዚህ እልህ አስጨራሽ አውደውጊያ ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ(፪ኛ) ከ7 በላይ ትልልቅ የቁም ምሽጎችን በመሰባበር በርካታ ቁጥር ያለው የአገዛዙን ሰራዊት አፈር ከድሜ በልቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አገዛዙ ለግል ጥቅም በግዞት የታሰሩ በርካታ እስረኞችን ማስፈታት ተችሏል። ይህ አውደ ውጊያ የተሳካ እንዲሆን አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት የጣናው ብርጌድ ወደ ቀጠናው ተጨማሪ ሀይል እንዳይኖር ያላሰለሰ ጥረት አድርጓል።
አውደ ውጊያው ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ስአት ድረስ እንደ ቀጠለ ይገኛል።ከሞትና ከምርኮ የተረፈው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከከተማው በመውጣት ወደ ኋላ እየፈረጠጠ ፋኖ እየተከተለ ፈቃደኛ የሆነውን እየተማረከ ሰባዊ እንክብካቤ እየተደረገለት ከዚህ ውጭ የሆነውን እየተደመሰሰ ይገኛል።
በዚህ አውደ ውጊያ አገዛዙ የሚተማመንበት የድሮን ቅኝት ከምንም ሊያድነው አልቻለም፣ ከ2 ጊዜ በላይ የድሮን ሙከራ ተደርጎ ምንም ሊፈይድ አልቻለም። አሁን ላይ ግዳጃችን ስላልጨረስን የድል ዜናችን በቁጥርና በአይነት በዝርዝር የምናሳውቅ ይሆናል።
ኀልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ ፪ኛ ኮር የህ/ግ
የካቲት 16/2018
ለአማራ የነፃነትና የክብርን ጉዞ
የአብይ አህመድ ሥርዓት አስፈፃሚዎች በፈለጉት መንገድ ሲፈነጩ ማየት እጅግ የሚያሳዝን ቢሆንም፣ ይህ ጊዜያዊ መሆኑን መረዳት ይገባል። የአማራን ሕዝብ ወደ ቀድሞ ልዕልናውና ክብሩ መመለስ የሚቻለው በእኛ በልጆቹ ጥረት ብቻ ነው።
የአማራን ሕዝብ ነፃነት ለማረጋገጥ የፋኖ ትግል ወደፊት እንዲገሰግስ ማድረግ የሁላችንም ቀዳሚ ተግባር ነው። የአሁኑ ትውልድ የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ የሕዝባችንን የመጨረሻ ዕጣ ፈንታ የመወሰን ከባድ ኃላፊነት ወድቆበታል።
ዛሬ በቁርጠኝነት ካልሠራን የነገ የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አናመልጥም። መሪዎች በመጠበቅና በታቀደ መንገድ በመጓዝ፣ ለትግሉ ስኬት የድርሻችንን መወጣት ይኖርብናል። ለነፃነታችን የምናሳየው ጽናትና ቁርጠኝነት ለስኬታችን ወሳኝ ምዕራፍ ነው። ክብራችንን የምናስመልሰው በራሳችን ክንድ እንጂ በሌላ አካል ምጽዋት አይደለም!
88ኛ ክ/ጦር የአርሶ አደርን ሀብት ንብረት ለመዝረፍ ወደ ገጠር ቀበሌዎች በተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ሠራዊት ላይ ከባድ እርምጃ በመውሰድ በርካቶችን ደመሰሰ!
ትናንት የካቲት 15/2018 ዓ.ም መነሻውን ከወምበርማ ወረዳ ሽንዲ ከተማ ያደረገው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጨፍጫፊ እና ዘራፊ ሠራዊት በቡራፈር ቀበሌ እና በዴንድ ቀበሌ አቅጣጫ ወደ ኸረጥ ቀበሌ ተንቀሳቅሷል።
የጠላት እንቅስቃሴ መረጃ የደረሳቸው በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ስር የ88ኛ ክ/ጦር የስቦ መምታና የቆረጣ ታክቲክ በመጠቀም በወሰዱት እርምጃ በርካታ ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የክ/ጦሩ 1ኛ ሻለቃ ሽንዲ የመሸገው ጠላት ላይ ጥቃት በመክፈት ተወርዋሪ ንስሮቿን ደግሞ መሀል ከተማ አስርጋ በማስገባት ጥቃት የፈፀመች ሲሆን ቀንደኛ የሚሊሻ መሪ የሆነውን እንዳልካቸው መኮነን የተባለ ባንዳን ከእነ ግብረ አበሮቹ በደምሰስ 03 ክላሸንኮቭ መማረክ ተችሏል።
በተያያዘ አማራን በቀጥታ ከመግደል ባለፈ ተቋማቱን በየ ደረሰበት ሁሉ የሚያወድመው የአገዛዙ ሠራዊት በአከባቢው የኸረጥ ቀበሌ ማህበረሰብ ለማህበራዊ ፍትህ፣ ለመልካም አስተዳድር እና መሰል ማህበራዊ ግልጋሎት የሚያካሂድበትን አስተዳድር ፅ/ቤት እንዲሁም ለማህበረሰቡ የህክምና አገልግሎት የሚያገኝበት አነስተኛ ክሊኒክን የህክምና ቁሳቁሶቹን በመዝረፍ ሙሉ በሙሉ በእሳት አውድሞታል።
+1
‼️ ጥንቃቄ ‼️
የአብይ አህመድ የስለላ ድርጅት ኢንሳ የዜጎችን መረጃ ለመውሰድ እና ለመሰለል ወንድማችን አዶናይ አስገድዶ SYDRO APP ሚባል እያስተዋወቀ ነው ::
ስለዚህ በተለይ አማራው ይህንን አፕ እንዳያወርድ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርግ ::
ያወረዳችሁም ካላችሁ አሁኑኑ አጥፉ ::
ሰበር ሰበር ሰበር የድል ዜና!
በአለፋ ወረዳ ሻሁራ ከተማ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል በመደምሰስ የወረዳ ከተማዋን በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል።
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር በአርበኛ ማንዴላ እያዩ እና ሌሎችም የኮርና የኮር ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ አራቱንም ክ/ጦ በማቀናጀት ካራማራ ክ/ጦ፣ አድዋ ክ/ጦ፣ኦሜድላ ክ/ጦ እና ፊውታራሪ ገበየሁ ክ/ር እንዲሁም አርበኛ ሚኒያስን ጨምሮ የካቲት 15/2018 ከቀኑ 7:00 የጀመረው እልህ አስጨራሽ አውደ ውጊያ 5 ስአት በወሰደ አውደ ውጊያ የአገዛዙን ጥምር ሰራዊት በመደምሰስ ከተማዋን መቆጣጠር ተችሏል። በጀግኖች መስዋትነት ከተማዋን ከመቆጣጠር ባሻገር ዲሽቃዎች፣ ብሬኖችን፣ ስናይፐሮችን፣ በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን፣ በርካታ ተተኳሾችን ፣ ተሽከርካሪዎችን፣ እና አገዛዙ የሚጠቀምባቸውን ቁሳቁሶች በቀላሉ በእጃችን ማስገባት ችለናል።
በዚህ እልህ አስጨራሽ አውደውጊያ ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ(፪ኛ) ከ7 በላይ ትልልቅ የቁም ምሽጎችን በመሰባበር በርካታ ቁጥር ያለው የአገዛዙን ሰራዊት አፈር ከድሜ በልቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ አገዛዙ ለግል ጥቅም በግዞት የታሰሩ በርካታ እስረኞችን ማስፈታት ተችሏል። ይህ አውደ ውጊያ የተሳካ እንዲሆን አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት የጣናው ብርጌድ ወደ ቀጠናው ተጨማሪ ሀይል እንዳይኖር ያላሰለሰ ጥረት አድርጓል።
አውደ ውጊያው ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ስአት ድረስ እንደ ቀጠለ ይገኛል።ከሞትና ከምርኮ የተረፈው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ከከተማው በመውጣት ወደ ኋላ እየፈረጠጠ ፋኖ እየተከተለ ፈቃደኛ የሆነውን እየተማረከ ሰባዊ እንክብካቤ እየተደረገለት ከዚህ ውጭ የሆነውን እየተደመሰሰ ይገኛል።
በዚህ አውደ ውጊያ አገዛዙ የሚተማመንበት የድሮን ቅኝት ከምንም ሊያድነው አልቻለም፣ ከ2 ጊዜ በላይ የድሮን ሙከራ ተደርጎ ምንም ሊፈይድ አልቻለም። አሁን ላይ ግዳጃችን ስላልጨረስን የድል ዜናችን በቁጥርና በአይነት በዝርዝር የምናሳውቅ ይሆናል።
ኀልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ ፪ኛ ኮር የህ/ግ
የካቲት 16/2018
+1
"አማራዊ ማንነት በንግግር ብቻ የሚገለጽ ሳይሆን፤ ከረጅም ዘመን ታሪክ፣ ካልተበረዘ ባህል እና ከጥልቅ እሴት የሚቀዳ የዕለት ተዕለት ተግባር ነው። ይህ ማንነት በስራ የሚገለጥ፣ ራሱን ሆኖ ለሺህ ዓመታት የጸና እና በዚህም ትውልድ ውስጥ ዳግም ሊያንጸባረቅ የጎመራ ህያው እውነታ ነው።"
ደሱነት እና በርሃ!
የጀማን ወንዝ ዉሃ የጠጣ ማህፀን እንዴት ያለ ጀግና ይገላገል ይሆን።
ጥይት በጀበርና ድንጋይ ተተርሶ
ሸዋ ሰዉ ይሰራል እንደግዜር አፍርሶ
ጀግና ለጭንቅ ነዉ ወትሮም ሚፈለገዉ
ይምጣ የሸንቁጥ ልጅ ጓሣ ዉስጥ ያደገዉ
የሲያስብ ሸዋ ልጅ ✊✍
+1
➯ አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር ጥልቅ ተሀድሶ አደረገ!!!
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
የካቲት 16,06,2018ዓ.ም!
➯ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለ ጦርን ሶስት ቀን የቆየ ሠፊ ውይይት አድርጎ ችግሮችን ለይቶ እና አስተካክሎ በአዲስ መንፈስ እንዲነሳ ማድረግ ችሏል ።
ክፍለ ጦሩ በነበረው ግርማ እንዳይቀጥል እና ሰራዊታችን ለወጣለት አላማ ታምኖ ግዳጅ እንዳይፈፅም ስንጥር የሚፈጥሩ እባጭ ሃይሎችን የለየ እና የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ያስቻለ ውይይት ተደርጓል ። ተቋማችንን የሚመጥኑ እና ለግብ የሚያበቁ ውሳኔወችም ተላልፈዋል ።
በፕሮ ግራሙም የኮር አመራሮች አርበኛ ኢንጅነር ዘውዳለም አዱኛ የኮሩ ዋና ሰብሳቢ፣አርበኛ ታደሰ አስማረ የኮሩ ህዝብ ግንኙነትና ፣አርበኛ ዘውዱ ሙላት እና የክፍለጦር አመራሮች በተገኙበት ከሰራዊቱ ጋር ጥልቅ ተሀድሶ በማድረግ ወትሮ ዝግጁነትን ከምንጊዜውም በላይ በማጠናከር ለሚደረገው ማንኛውንም አይነት አማራዊ ግዳጅ እራሱን ዝግጁ አድርጓል።
ክፋት ለማንም! በጎነት ለሁሉም!
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+2
ሻውራችን...ታዕምራቱ ቀጥሏል!!
ፋኖ አበበ መንገሻ እና
ፋኖ መልካሙ መንገሻ ይባላሉ።ታላቅና ታናሽ ወንድማማቾች ናቸው።
በሻውራ በተደረገ ውጊያ የጠላትን አንገት በጥሰው አንድ አንድ መሳሪያም ማርከዋል።
በሻውራ መጠነ ሰፊ ምርኮ የተገኘ ሲሆን የጠላትን ሬሳ ማስቀበሩ ስራ እየተከወነ ይገኛል።
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
"ግርርርርርር ለምትሉም! ግር ላላችሁም ይድረሳችሁ"
እጅግ የምንኮራበትና የምንተማመንበት የድርጅታችን አፋብን ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ ከጉምዝ ታጣቂዎችና ከጉምዝ ማህበረሰብ ክፍሎች መካከል ሲቆም፣ የምክክር ኮሚሽን፣ የወሰን አስመላሽ ኮሚቴም ኢጋድም ሆነ ቀይ መስቀል አላስፈለገውም።
እሱ ከተራራው በላይ የገዘፈ በማንኛውም ብሔረሰብ በታማኝነት የሚታይ በአማራ ህዝብ ላይ የተሰራውን የሀሰት ትርክት እንደጉም አብንኖ የጠብ ግድግዳን በመናድ የአማራ ህዝብና የጉምዝ ህዝብ በአንድ ገበያ እንዲውሉ፣ በአንድ ክሊኒክ እንዲታከሙ በጋራ ጥቅማቸው አብረው እንዲቆሙ ሲያደርግ የተቀደሰው የመተከል መሬት ፣ወንዞችና ሸለቆዎች ተራራዎችና ቋጥኞች የወንድማማች ህዝቦችን ፍቅር የተገነባው የመለያየት ግድግዳ ሲፈርስ ጠላትም ቁጭ ብሎ ተመልክቷል ።
በቀደም-- ማስረሻ ሰጤ የአርበኛ ዘመነ ካሴን ክብር ዝቅ ያደረገ መስሎት የአርበኝነት ማዕረጉን ገፎ በስሙ ብቻ ሲጠራው እጅግ በጣም ብናደድም ማስረሻ ከጎጃም ምድር ነቅለን የጣልነው ለትግሉ አንዳችም ጠቀሜታ እንደሌለው ተረድተን ከቂያችን ያጣደፍነው እኛ ተተኪ ወጣቶች እጅ ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ከእቁብም አልቆጠረው ነበር።
የማስረሻን ህልም ያጨለምነው እኛ ነን የአባይ ሸለቆ ተርቦች የትግሉም የድርጅቱም ታማኝ ልጆች፣ ብርሌው ህልሙ በጎጃም ባለው ትግል የሻለቃ ዝናቡን ቦታ በመያዝ ወታደራዊ አዛዥ ለመሆን ብዙ ጥሯል ያንን የማይገደብ ህልሙን ቅዠት ያደረግነው ከደረጃም በታች ያወረድነው እኛ ነን እና እኛን አልፎ መሪየን ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴን ሊያጥላላ ሲከጅል የልጁ ዘላለማዊ ስንፍና የጌቶቹም የሞኝ አጀንዳ ቁልጭ ብሎ ታየኝ እንጂ ብዙም አልደነቀኝም።
አርበኛ ዘመነ ካሴ ኤርትራ ሁኖ ትግሉን ይመራል የሚለው የማስረሻ ክስ ከጭበሳ መልስ ከምርቃና በኋላ መሆኑ የሚጠፋችሁ ባይሆንም መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ በኤርትራ በረሀ የፀነሰሰው የአማራ ብሔርተኝነት በጀነራል አሳምነው ፅጌ አንድ ክላሽ መላ አማራውን ማነቃነቁን ላስታውሳችሁ እፈልጋለሁ ።
የቱርክ ተከታታይ ፊልም ሱሰኛ የነበሩት እነ ኤርሚያስ ለገሰ በዘመድ አዝማድ ከደለደሉን በኋላ አርበኛውን በቱርኳ ደማቅ ከተማ ኢስታንቡል አይተነዋል ቢሉም ኩራታችን ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ በወገኖቹ መካከል በሁለቱ ህዝቦች መሀል የዘመናትን የጥላቻ ግንብ እየናደ ከተፍ አለ።
እዚህ ደግሞ ማስረሻን ጥሩልኝ !! ጀብድ ሰርቶ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እንደ ጉድ አነጥፎ የተሰዋውን ወንድሙን ክዶ እኔ የአብይን ፍሪዳ ስበላ እነሱ ወንድሜን ገደሉት ብሎ የወንድሙን ጀግንነት አመድ አልብሶት በክህደት ላይ ክህደት ፈፅሞ አልፏልና የወንድማችንን የፋኖ አብርሀም ሰጤን ታሪክ በደማቁ እንደምንጽፍ ክብሩንም እንደምንጠብቅ ልንገረው።
የአማራ ጥያቄዎች በእውነተኛ አማራዎች ቁርጠኝነት በዘላቂነት ይመለሳል፣ የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋም በጀግኖች የአማራ ልጆች መስዋትነት ወደ ነፃነትና ወደ ፍስሀ ይቀየራል። በአማራ ህዝብ ውስጥ ነን በአማራ እርስት ላይ ቁመን የአማራን ጠላት አንገቱን እንቀላለን ። እመኑ እኛ ታማኞች ነን! ቁርጠኞች የጠላት ጉያ የማይሞቀን የማንደክም የማንዝል ጠንካሮች ነን፣ ወደ ኋላ የማያስመልስ መስዋትነት ከፍለናል ከመሪያችን ከራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር በድርጅታችን አፋብን ተጠልለን ወደ ድል ጉዳና እንትመም ። የማይቀረው ድል የኛ ነው።
ይህ ፎቶ የቀጣፊዎችን አንደበት ቆላልፏል የተቀመመውን መርዝ ለመርዘኞች ግቷል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
የአለፋ ወረዳ ሻውራ ከተማ በቁጥጥራችን ስር ገብታለች።
በጠላት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል።ሰብዓዊና ቁሳዊ ምርኮም ተገኝቷል። ምሽጉች የጠላት መቀበሪያ ሁነዋል
የባህርዳር ጎረቤት ሻውራ ቁልፍ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ጠቀሜታ ያላት ከተማ ነች። የመይሳው ካሳ ፪ኛ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ማንዴላ እያዩ እና ሌሎች አመራሮች ውጊያውን በጀግንነት መርተውታል።
©️ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
የዓብይ አህመድ ተጨማሪ የብዝበዛ እና የማራቆቻ የጥፋት ዕቅድ!! 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
የብልፅግና መንግስት የአማራ ክልልን ህዝብ የሚያደቅበት አዲስ እቅድ አውርዷል ይኸም ከኤርትራ ጋር ጦርነት ልገጥም ስለሆን ለጦርነቱ ተተኳሽ መግዥያ የሚሆን እና ለወታደሩ ቀለብ መሰብሰብ ያለበት ከህዝቡ ነው በማለት በብርና በአይነት አቅዶ አውርዷል።
1 በብር ቢያንስ ሶስት ቢሌን ስምንት መቶ ሀያ አምስት ሚሌን(3825000000) ብር እንዲሰበስቡ ይህን ብር ለመሙላት ከሁሉም መንግስት ሰራተኛ=2000ብር
ከከተማ ኗሪ ከእያንዳንዱ=400ብር
ከአርሶ አደር ከእያንዳንዱ=300ብር
ከዝቅተኛ ነጋዴ=1000ብር
ከተሻለ ነጋዴ ዝቅተኛ=10000ብር
እንዲሰበሰብ አቅጣጫ ተሰጥቷል
2 በአይነት ሁለት መቶ ዘጠና ስድስት ሽ ሶስት መቶ ሀያ (296320)ኩንታል በዝርዝር ተቀምጧል
ቦለቄ፣ሩዝ፣በቆሎ፣ገብስ፣ስንዴ፣ሽንብራ፣ባቄላ፣አተር፣ምስር፣በሶ፣የደረቀ እንጀራ፣ቆሎ፣ዳቦ ቆሎ፣መኮረኒ እና ሌሎች የፋብሪካ ውጤቶች የኤርትራ ጦርነት ተጀመረም አልተጀመረም ሰብስቦ ያስረክባል።
ብአዴን የዕድሜ ዘመን ሎሌ ነው!!
የካቲት 15 ቀን 2018 ዓ.ም
አብይ አህመድ ለዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ መልክዓ-ፖለተካዊ ፍላጎቶች እና ጥቅሞች መስዋዕት ይሆኑ ዘንድ የሰበሰባቸዉን ወጣቶች በሃዋሳ እየመረቀ "የቀይ ባህር ዘብ ነኝ" እያለ በሚደነፋበት ተመሳሳይ እለት ጎንደር ላይ ሌላ ተዓምር ተደግሟል።
አለፋ ሻውራ ላይ ድንቅ ተጋድሎ ሲያደርግ የዋለው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በላይ ዘለቀ ዕዝ የ2ኛ መይሳው ካሳ ኮር አለፋ-ሻውራ የሰፈረውን ወራሪ ሰራዊት ደም*ስሶታል።
እስካሁን በደረሰን መረጃ መሰረት በዛሬው የጎንደሩ -ሻውራ ተጋድሎ 2(ሁለት) ዱሽቃ፣ 3 (ሶስት) ብሬን፣ 1(አንድ) ስናይፐር፣ 315( ሶስት መቶ አስራ አምስት) ክላሽ ንኮቭን ጨምሮ ብዙ ሺህ ተተኳሽ ተማርኳል።
ሰራዊታችን ሻውራ ከተማን ሙሉ በሙሉ ከጠላት ኃይል በማፅዳት ተቆጣጥሮ ይገኛል።
ዝርዝር መረጃውን እንደተጠናቀቀ የምናሳውቅ ይሆናል።
ፋኖ የቀጠናዊ ፍጥጫው የጨዋታ ቀያሪ ኃይል (Game Changer) እንደመሆኑ መጠን የድርጅታችን አመራር ትግሉን እና ግዜዉን የሚመጥን ተልዕኮዉን ለመወጣት በሙሉ አቅሙ እየሰራ ነው።
ይቀጥላል...
+1
በደብረ ኤልያስ ወረዳ ጓይ ዙሪያ ቀበሌ ሕዝባዊ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በአረመኔው የብልጽግና ሠራዊት ላይ ከፍተኛ ጥቃት ተሰንዝሯል።
የካቲት 15/2018 ዓ.ም
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር የደብረ ኤልያስ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ከጓይ ዙሪያ ቀበሌ ማሕበረሰብ ጋር ታላቅ ሕዝባዊ ውይይት ሲያካሂድ የ14ኛ ክፍለ ጦር ቀስተ ደመና ሻለቃና የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ የሠራዊት አባላት ደግሞ ጃቢ ገነት ቀበሌ ላይና ማይ አንገታም ላይ በነበረው የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት ላይ ከፍተኛ ጥቃትን በመሠንዘር በርካታ የወራሪውን ሠራዊት አባላት ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
በውጊያውም በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ሠራዊት ላይ ጥቃት የተፈጸመ ሲሆን ቀሪውም አስከሬንና ቁስለኛውን እየጎተተ ወደመጣበት እግሬ አውጭኙን ፈርጥጦ ተመልሷል።
ድል ለአማራ ፋኖ
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
Repost from ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
አማራ የሆነ ሁሉ ሊያደምጠው የሚገባ ጠባሳ ነው። Subscribed እንዳይረሳችሁ።
https://youtube.com/watch?v=fY55nH6ySUI&si=XxhhB9t_nWf4ytoW
አፋብን ያወጣውን የምህረት አዋጅ ሳይጠቀሙ ቀርተው የፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና ተልዕኮ በማስፈፀም ላይ የነበሩ ታጣቂዎች ላይ የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ተወሰደ::
በመካነሰላም ዙርያ ማለትም ሙደለላ 031 ቀበሌ ከአምሃራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር አትሮንስ ሻለቃ እና ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር በተውጣጡ ሻለቃዎች የተናበበና የተቀናጀ ውጊያ በሙደለላ ታዳጊ ከተማ የተቀመጠ ከፓሊስ፣ ከሚኒሻና ከሰላም አስከባሪ ተጣምረው የተቀመጡትን የስርአቱ ወንበር ጠባቂወች ከህዝባቸው ይልቅ አለቃቸውን ያመኑ ከህሊናቸው ይልቅ በሆዳቸው የተገዙ የዘመናችን ደናቁርቶች ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
በዚህም የፋኖን የምህረት አዋጅ ያልተቀበሉ የኦሮሞ የብልፅግና አገልጋይ ፖሊስና ሚሊሻ ላይ ዛሬ የካቲት 15/2018 ዓ.ም በተወሰደው የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ከሃያ በላይ ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን 11 ክላሽ፣ አንድ ሽጉጥ እንዲሁም በርካታ የደረትና የወገብ ትጥቆች ተማርከዋል::
በተጨማሪም መካነሰላም ዙርያ በሰኞ ገበያ ተዋ መገንጠያ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ፋኖ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ ግለቱን የጠበቀ ውጊያ ተደርጎ በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል። ፋኖም ይዞታውን ያስጠበቀ ሲሆን ጠላት አንድ አንቡላስ ሙትና ቁስለኛውን ጭኖ ወደመጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ
የካቲት 15/2018 ዓ.ም
አማራ የሆነ ሁሉ ሊያደምጠው የሚገባ ጠባሳ ነው። Subscribed እንዳይረሳችሁ።
https://youtube.com/watch?v=fY55nH6ySUI&si=XxhhB9t_nWf4ytoW
ታላቁ አርበኛ ኢ/ር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ከከሰም ቀጠና አመራሮች ጋር በአአ አፍንጫ ስር ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ጊምቢቹ ወረዳ የሚገኙ የአማራ ፋኖ ሰራዊት እና ህዝቡን ባወያየን ጊዜ የተወሰደ ንግግር ነው።
የተግባር አማራው ሳይደክመው ወጥቶ ወርዶ እውነተኛውን ታጋይ ማደራጀት ችለናል።
በቀድሞ መጠሪያው ሃገር ማሪያም ከሰም ወረዳ ስር የሚገኙ አማራዎችን በማደራጀት ሻምበል ፈንታ ሃይል ክ/ጦር የሚል ስያሜን ያገኘ አማራዊ ሃይል ገንብተናል።
ሻምበል ፈንታ ሃይል ክ/ጦር በከሰም ኮር ስር ተዋቅሮ ሰፊ ቀጠናን በመሸፈን አማራዊ ግዳጁን እየተወጣ ይገኛል።
በሁሉም አካባቢ የሚገኘውን አማራ በማደራጀት፣በማሰልጠን እና በማብቃት የገጠመንን ብሔራዊ አደጋ እንመክታለን!!
የነቃ እና የበቃ አማራዊ ሃይል ግንባታችን ተጠናክሮ ይቀጥላል🙏
ዝንታለም አማራ
ወይራው አማራ
