es
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
3 678
Suscriptores
+2624 horas
+3797 días
+1 10930 días
Archivo de publicaciones
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፤ እንደ አንበሳ ተከናንቦ፣ እንደ ንስር ታድሶና በብርሃን ፍጥነት በመጓዝ፣ የማንንም ባዕድ አጀንዳ ሳይቀበል ወደ መጨረሻው የነፃነት ድል እየገሰገሰ ይገኛል። በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወሎና በሸዋ አንድነቱን አጥንቶ የአባቶቹን ምድር ከወሮበላው የአብይ አህመድ ሥርዓት ሊያላቅቅ የመጨረሻውን የድል ፊሽካ ለመንፋት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ​ይህንን ታሪካዊ የምስራች ለመስማትና ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት፣ እኛ በቀጥታ ከግንባር ሆነን በቴሌግራም ሚዲያችን መረጃዎችን እያደረስንዎት እንገኛለን። ሚዲያችን ለመላው ሕዝባችን ተደራሽ እንዲሆንና ድምፃችን እንዲሰማ Share እና Like በማድረግ ከጎናችን እንዲቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን! እርስዎም ይወዳጁን!!!!!

ከመሞት መሰንበት..! የምህረት አዋጁን በመጠቀም አብዛኛዉ የአገዛዙ ታጣቂ ሀይል ለፋኖ እጅ እየሰጠ ነዉ፡፡በዛሬዉ የወረታገዉጊያ ለአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት 204ኛ ኮር አፄ ፋሲል ክፍለጦር እጅ
+1
ከመሞት መሰንበት..! የምህረት አዋጁን በመጠቀም አብዛኛዉ የአገዛዙ ታጣቂ ሀይል ለፋኖ እጅ እየሰጠ ነዉ፡፡በዛሬዉ የወረታገዉጊያ ለአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት 204ኛ ኮር አፄ ፋሲል ክፍለጦር እጅ ከሰጡት መካከል:- ኑ ለቤተሰባችህ ትረፉላቸዉ..!

ከመሞት መሰንበት..! የምህረት አዋጁን በመጠቀም አብዛኛዉ የአገዛዙ ታጣቂ ሀይል ለፋኖ እጅ እየሰጠ ነዉ፡፡በዛሬዉ የወረታገ ዉጊያ 204ኛ ኮር አፄ ፋሲል ክፍለጦር እጅ ከሰጡት መካከል:- ኑ ለቤተሰባ
+1
ከመሞት መሰንበት..! የምህረት አዋጁን በመጠቀም አብዛኛዉ የአገዛዙ ታጣቂ ሀይል ለፋኖ እጅ እየሰጠ ነዉ፡፡በዛሬዉ የወረታገ ዉጊያ 204ኛ ኮር አፄ ፋሲል ክፍለጦር እጅ ከሰጡት መካከል:- ኑ ለቤተሰባችህ ትረፉላቸዉ..!

የህልዉልና ትግል ላይ ነን፡፡ እንደማመጥ ጋይስ የትኛውንም የፋኖ ተዋጊ ማንም አላከውም ለማንምም አይላላክም። የአማራ ህዝብ ቁጣ ውስጥ ነው ያለው፤ ህዝቡ ተቆጥቷል፤ እመነኝ ከዚህ በኋላ የአማራን ህዝ
የህልዉልና ትግል ላይ ነን፡፡ እንደማመጥ ጋይስ የትኛውንም የፋኖ ተዋጊ ማንም አላከውም ለማንምም አይላላክም። የአማራ ህዝብ ቁጣ ውስጥ ነው ያለው፤ ህዝቡ ተቆጥቷል፤ እመነኝ ከዚህ በኋላ የአማራን ህዝብ በዙ-23 እታጀብክ ስንት አመት እንደምትመሩት አብረን እናያለን። ወደ ህሊናችሁ ተመለሱ እየመጣ ያለው የተቆጣ ህዝብ ነው። የፈለገህን ያህል ብትጮህ በዉሸት ፕሮፖጋንዳ ራስህ አቃጥለህ የሆነ የአገልግሎት ተቋም ተቃጠለ ብሎ ቁጣው የሚበርድ ህዝብ የለም፤ ቀይ መስመር ተጥሷል። የአማራ ህዝብ ቁጣ ውስጥ ነው ያለው፤ ህዝቡ ተቆጥቷል፤ ቀይ መስመሩ ተነክቷል፡፡ ትግሉም ላይለመለስ ተቀጣጥሏል፡፡

አሳምነው ክፍለ ጦር ቃኝ በበርካታ መኪና በመጓጓዝ የነበረ ጠላት ላይ በፈፀሙት የደፈጣ ጥቃት ሁለት መኪና ሙሉ ለሙሉ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️ ከአፋር ክልል ጭፍራ ተነስቶ ወልድያን በማቋረጥ ወደ ላሊበላ መስመር በአራት ዙ23 ታጅቦ በበርካታ መኪኖች ይጓዝ የነበረ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት መካከል ሁለቱ መኪና ላይ የአሳምነው ክፍለ ጦር ቃኝ ሳንቃ ከተማ ዙሪያ ደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ሙሉ ለሙሉ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: ጉዞ ላይ ባለበት በደፈጣ የተመታው ጠላት ሙትና ቁስለኛውን ሳያነሳ ጉዞውን የቀጠለ ሲሆን ከወልድያና አካባቢው የመጣ ጠላት አስራ ሶስት ቁስለኛ አንስቶ ተመልሷል:: የአማራ ምድር ሲኦል የሆነበት የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊትም በሁሉም አቅጣጫ እየፈረሰ በስፋት ፋኖን እየተቀላቀለም ይገኛል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የካቲት 8/2018 ዓ.ም

ሰሞኑን ደብረ ታቦር ከተማን ፋኖ ተቆጣጥሮ ዝርፊያና የመሰረተ ልማት ውድመት ፈጽሟል በሚል በብልጽግና ካድሬዎችና የሳይበር ሰራዊቱ 24 ሰአት ጩኸት ላይ ያሉትን ገመና የሚያጋልጥ የውስጥ የመረጃ ምንጭ ያደረሰን ሀቀኛ መረጃ እንካችሁ። በዛሬው ቀን ከማህበረሰቡ የተሰበሰቡ መርጃዎች 1. ዞን ጤና መምሪያ አመራሮች ብዙ ንብረቶችን ከዚህ በፊት ዝርፊያ ተፈፅመዋል እንዳይታወቅ በእነሱ የተቀነባበረ ቃጠሎ እንደሆነ 2.ዞን ሲቢል ሰርቪስ በአመራር ደረጃ ፎርጅድ የትምህርት ማስረጃ ስላለ መረጃ እንዳይገኝ ሆን ተብሎ የተደረገ እንደሆነ 3.ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ከቢሮው ተለይቶ ሰነድ ያለበት ቦታ መቃጠሉ እነሱ የዘረፉትን ለማጥፋት ሆን ተብሎ በአመራሮቹ የተቀነባበረ ሴራ ነዉ የሚል ጩኸት ይበረክታል ምክንያት ሲሉ ደግሞ ከጎኑ ከተማ ወረዳ ፍርድቤት ፣ዞን ከፍተኛ ፍርድቤት ፣ዞን አስተዳደር ህንፃ እና ይባስ ብሎ ዞን መሬት አስተዳደር አልተነካም ይላሉ

ለአርሶ አደሩ በነጻ አከፋፍለዋል!! እናመሠግናለን!!
ለአርሶ አደሩ በነጻ አከፋፍለዋል!! እናመሠግናለን!!

ቡም 🔥ቡም 🔥ቡም 🔥 ቡም ክቡራን የፍኖተ አማራ ሚዲያ ተከታታዮች ባንዳወች ቅጥርኞች ፍኖተ አማራን ከግንባር ስለምትሰራ የተደራጀ ዘመቻ እያደረጉ በመሆኑ የፍኖተ አማራ ሚዲያ ለመላው አማራ ተደራሽ
ቡም 🔥ቡም 🔥ቡም 🔥 ቡም ክቡራን የፍኖተ አማራ ሚዲያ ተከታታዮች ባንዳወች ቅጥርኞች ፍኖተ አማራን ከግንባር ስለምትሰራ የተደራጀ ዘመቻ እያደረጉ በመሆኑ የፍኖተ አማራ ሚዲያ ለመላው አማራ ተደራሽ እንድትሆን የቴሌግራም ሊንካችን ከወዲሁ ሸርና ጆይን በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችሗል‎🙏 ‎

አገዛዙ ወደተራ ሽፍታነት ተቀይሯል !! ይካቲት 08/2018ዓ,ም የብልፅግና መንግስት ያሰማራው ሰራዊት  በተለያየ ጊዜ በተለያያ ቦታ ከፍተኛ ሽንፈትን እያስተናገደ መቆየቱ ይታወቃል ። ይህ ተሸናፊ ስርዓት ከውልደቱም ፀረ ሰው እሳቤን የተሸከመና አውዳሚ ግብር ያለው ቡድን እንደሆነ የተረጋገጠ ጉዳይ ሆኖ ሳለ  መንግስትነኝ በሚል ሽፋን ሀገራችንን ሲያራቁት ህዝባችን ሲጨፈጭፍ ሀብትንብረት ሲያወድም መኖሩ የአደባባይ ሀቅ ነው ። ለዚህ እኩይ ቡድን ያደረው አውዳሚና ጨፍጫፊ ሰራዊትም በዛሬው ዕለት ማለትም 08/06/2018ዓ,ም  በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር  22ኛ ክፍለ ጦር  ቀጠና   ባህርዳር ዙሪያ ወረዳ ወጅር ወለመንታ(ሎማ) ቀበሌ ሀገር ሰላም ብለው በቤታቸው  በተኙበት በሌሊት እየቀሰቀሰ መሳሪያ አላችሁ አምጡ በሚል ስበብ ሲረሽን አድሯል  ። የዚህ ጥቃት ሰለባ ከሆኑት መካከል ለአብነት ያህል 👇🏻 1ኛ አቶ ገበያው ጠና 2ኛ አቶ ቢሆነኝ አደመ የተባሉ ግለሰቦች የሚገኙበት ሲሆን የአቶ ታፈረ ቢሻው እና ሌሎች በስም ያልተገለፁ አርሶ አደሮችን መሳሪያቸውን በሌሊት  ዘርፈዋቸዋል ። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከብር አዳማና ከደጋ ዳሞት አቅጣጫ  ወደ ቋሪት ወይ ቨይኝ ቀበሌ ተንቀሳቅሶ አርሶ አደሩን ትጥቅ ለማስወረድ እንቅስቃሴ  ያደረገው የአብይ አህመድ ሰራዊት በ33ኛ ክፍለ ጦር ተርቦች ተቀጥቅጦ ከተመለሰ በኋላ እንዲሁ ንፁሀንን በግፍ እረሽኗል ።  በዚሁ ቀጠና ለዚህ በግፍ ከተረሸኑት መካከል 1ኛ አቶ ሐበሻ ስመኝ እና አቶ በላይ  ዘለቀ የተባሉ አርሶ አደሮች ይገኙበታል ። ንፁሃንን በመግደል የሚቆም ትግል የለም !! ህልውናችን በክንዳችን እናረጋግጣለን !! የ102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት አርበኛ ታደሰ አስማረ

አፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር [08/06/2018 ዓ.ም] ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ወረታ ከተማን ተቆጣጠረ❗ . . ሰሞኑን ፎገራ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ከተሞችን የተቆጣጠረው ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ዛሬ የፎገራ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ወረታ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ። ወደ ከተማዋ በአምስት አቅጣጫ በጉበና ፣ በሸለቆ በኮሌጅ፣ በሻጋ በርና በቄራ የገባው የሜዳው ነበልባል ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ ከተማዋን በእጁ አስገብቷታል። የባንዳ ብልጽግና መሠባሠቢያ የሆነችው የወረታ ከተማ 03 የፌደራል መጋቢ መንገድ ያላት በመሆኗ ለጠላት ሜካናይዝድ ኃይል ለመጠቀም ምቹ ስለሆነች ሳትደፈር የቆየችው ከተማ ዛሬ ግን የፋኖን አንድ መሆን ተከትሎ 03ቱም መንገዶች ከባህርዳር ወረታ ያለውን መንገድ ጣና ገላውዲወስ ክፍለጦር፣ ከጎንደር ወረታ ያለውን መንገድ አምስተኛ ኮር እና ከደብረታቦር ወረታ ያለውን ደግሞ የጉና ክፍለጦር/ገ/መሥቀል ብርጌድና ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር/አሣምነው ብርጌድ ጠላት ተጨማሪ ኃይል እንዳያስገባ የዘጉ ሲሆን የነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ደግሞ ከተማዋን በ05 አቅጣጫ በመክበብ የጠላት ብልጽግና ኃይልን ሙሉ በሙሉ ደምስሶታል። ለጠላት ስትራቴጅክ የሆነችውን የወረታ ከተማ ጠላት ከፍተኛ ቁጥር ያለው አድማ ብተና ፣ ሚሊሻና ፖሊስ አደራጅቶ ምሽግ ሰርቶ ከተማውን ላለመልቀቅ ቢሞክርም ጀግናው የፋኖ ወታደር ሰብሮ በመግባት ከተማዋን በእጁ አስገብቷል። ወረታ ከተማ በፋኖ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ሆና የዋለች ሲሆን በጠላት በኩል ከ50 በላይ የተደመሠሠ እና በርካታ ቁስለኛ የሆነ ሲሆን ክፍለጦራችን 20 ክላሽንኮቭ መሣሪያ 02 መትረጊስ(ኮፍ ብሬን) የተማረከ ሲሆን ሁለት የስርአቱ መገልገያ ፓትሮል ከጥቅም ውጭ እንዲሆን ተደርጓል። ፋኖ የአማራ ሕዝብ አንደኛ ጠላት የሆነውን የብልጽግና ኃይል ለማጥፋት በአባቶቹ የአርበኝነት መንፈስ እየተመራ ወደ ድል እየቀረበ ሲሆን ባንዳዎች ከነእኩይ ተግባራቸው ለፍርድ እየተሸኙ ነው። የዓለም ህግ የማይገዛው አረመኔው የጠላት ኃይል የድሮን ጥቃት ያደረሰ ሲሆን በርካታ ንጹሀንን ጨፍጭፏል። ሐገር አውዳሚ የሆነው የብልጽግና ስርአት ለአንድ የድሮን ተተኳሽ ከሁለት ሚሊዮን በላይ በሐገሪቱ ሐብት እየገዛ ህጻናትን እና ዕናቶችን ለመጨፍጨፍ እያዋለው ይገኛል። በአለም ላይ የምትገኙ አማራዊያንና ዕውነት ወዳድ ኢትዮጵያን ጨፍጫፊው የብልጽግና ሥርአት እየፈጸመው ያለውን የንጹሐንን ጭፍጨፋ ለዓለም መንግስት እንድታሳውቁ እናሳስባለን። ህኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗ ክብር ለትግሉ ሰማዕታት🔑 ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኢንጅነር አብዩ መልኬ

የእራስን ችግር በእራስ የመፍታት ጥበብ በመጠቀም 64ኛ ክ/ጦሩን ወደ ቀድሞው ቁመናው የመመለስ ስራዎች ተሰርተዋል!!       የካቲት 08/2018 ዓ.ም የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ እና 201ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ እና የሽፈራው ገርባው ልጆች 64ኛ ክፍለ ጦር ላይ ተፈጥሮ የነበሩ ችግሮችን በዘላቂነት በመፍታት ክፍለ ጦሩን ወደ ቀድሞው ቁመናው የመመለስ ስራዎች ተሰርተዋል። የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ በዚህ ሶስት ዓመታትን እያካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ለማስቆም እና የአማራ ህዝብ ከተደቀነበት የህልውና አዳጋ ለመመከት የበላይ ዘለቀ እና የሽፈራው ገርባው ልጆች #64ኛ_ክፍለ_ጦር አመራር እና አባላት የውስጥ ችግራቸው በመደማመጥ፣ በመከባበር የድርጅቱ ታላላቅ መሪዎችን እና የአካባቢው ማህበርሰብ ክፍል እሴቶችን በማክበር ለትግላችን እና ለድርጅታችን የሚበጃቸውን ስራዎች እውን ለማድርግ ቤታችንን ዘግተን መክረናል። በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል በቁጥር ቆጥረን የማንጨርሳቸው ንፁሃን አማራዎች ውድ ህይወታቸውን ገብርዋል። የአብይ አህመድ አገዛዝ በዚህ ሶስት ዓመት በአማራ ህዝብ ላይ ጭካኔ በተሞላበት በሰማይ ድሮን፣ በምድር ታንክ፣ መድፍ እና መካናይዝድ ጦር መጠቀም ሀገር የገነበው የአማራ ህዝብ ላይ በርካታ ግፎችን፣ በደሎችን፣ ውድመቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ እና በዚህ የቀውስ ትግል ትግሉን የሚመሩ፣ ትግሉን የሚያሸጋግሩ አስተዋይ ህዝብ እና ትግሉ የሚፈልጋቸው መሪዎችን ከታች የማብቃት ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ አስረድተዋል። ብዙ ዋጋ የተከፈለበት፣ የተለፋበት፣ የተደከመበት ለአማራ ህዝብ አሉ የሚባሉ የትኛውም አይነት ጥያቄዎችን ለማስመለስ አንድነት እና መሪ አስፈላጊ መሆኑን በማስረዳት የአማራ ትግል ከአራቱም የአማራ ማዕዘን የተወጣጡ ጠንካራ መሪዎችን መርጦ ወደ አንድ መምጣቱን በማስረዳት ድርጅቱ የሚሰጠው የትኛውም አይነት ትዛዝ ለመፈፀም ወታደሩ ዝግጁ እንዲሆን የቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራር አርበኛ እሸቱ ጌትነት በአክብሮት ገልፀዋል። በእነማይና ሸበል በረንታ ወረዳ ስር የሚገኘው 64ኛ ክፍለ ጦር የብዙ ጀግኖች መፍለቂያ በርካታ ገድሎች የተፈፀበት ቦታ መሆኑን በማስረዳት ዛሬ ላይ በአምባ ገነኑ አብይ አህመድ እየተተራመሰች የምትገኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ከዚህ አካባቢ በነበሩ አርበኞች፣ ጀግኖች መስዋትነት ከውጭ ወራሪ እና ከውስጥ ባንዳ ሰላቶ ሳትደፈር የቆየች መሆኗን በማስገንዘብ ዛሬ ላይ የአማራ ህዝብ እያካሄደ በሚገኘው የህልውና ትግል የዚህ አካባቢ የፋኖ አመራር እና አባላት እድለኛ መሆናቸውን በመግለፅ የዛ ታሪክ ባለቤት የነበሩ አርበኞችን ታሪክ መዘከር ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ ታሪክ ሰሪ መሆን እንዳለባቸው የቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር አመራሮች አስረድተዋል። #የጠላት_እራስ_መታቱ #የውስጥ_ተለላኪ_ባንዳ መድሃኒቱ #የትግል_የደም_ነጋዴዎች_መድሀኒት በጀግኖች በበሳል እና አስተዋይ፣ እንግዳ ተቀባይ መሪዎች የሚመራው #64ኛ_ክፍለ_ጦር  የያዘው መልካ ምድር ለውጊያ የማይመች ቢሆንም ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን መሳሪያ በመታጠቅ የሰለጠነ ወታደራዊ የሰው ሀይል በማደራጄት የበላይ ዘለቀ እና የሽፈራው ገርባው ልጆች ህዝባቸውን ሳያስደፍሩ የአብይ አህመድ አገዛዝ ሰራዊት እና ተለላኪ ባንዳ ላይ ከባድ እርምጃ በመውሰድ የአገዛዙን አረመኔዊ ሰራዊት ሰላም በመንሳት የውስጥ ችግራቸውን በውስጥ የመፍታት ጥበባቸው በመጠቀም ህዝባችን እና ድርጅቱ የሚሰጣቸውን ትዛዝ በመቀበል እየፈፀሙት ያለውን ተግባር በተመለከተ በድርጅቱ ሰብሳቢ ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ በስልክ መልዕክትና ላቅ ያለ ምስጋና አስተላልፈዋል። እኛም የጀግኖች አርበኞች ምድር መሰባሰቢያ የሆነው 64ኛ ክፍለ ጦር አመራርና አባላት የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ እና ጦርነት ለመመከት የአማራ ህዝብ መሪ ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የሰጠንን ትዛዝ ተቀብለን በቀጠናው ከትላንቱ የተሻለ ስራ ለመስራት ቃል ገብተናል።🙏🙏🙏 አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!          የካቲት 08/2018 ዓ.ም የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት

በድሮን ጋጋታ የዳነ አገዛዝ የለም❗ [ወረታ ከተማ] አራዊት ሰራዊቱ የብልጽግና አገዛዝ ትናንት በ27 የድሮን ጥቃት ንጹሐን ዓምሐሮችን እንደጨፈጨፈና የሕዝብ ተቋማትን በማፈራረስ ልምዱ ዛሬም ወረታ ላይ በድሮን ጥቃት ንጹሐን የከተማ ነዋሪዎችን ጨፍጭፏል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን👊 ዝንተዓለም ዓምሐራ Forever AMHARA✊ አፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ ሜ/ጀ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው N.B ልዩ ማሥታወሻ፦ የዓምሐራ ፋኖን ከወንድም ኢትዮጵያዊያን ጋር ትሰራላችኹ ሲል የሚከስሰው የምድራችን አሸባሪና ጨካኝ ፋሽሥት አገዛዝ ንጹሐን ዓምሐሮችን እየጨፈጨፈ፣ የነዋሪዎችን መኖሪያ እያወደመ፣ የሕዝብ ተቋማትን እያፈራረሰና ምክንያች ፈልጎ የዓምሐራን ሕዝብ በጅምላ እየጨፈጨፈ ያለው ከአረብ ሐገራት በተሰጠው ድሮን ነው። በዚህ ትግል የዓምሐራ ፋኖን መቋቋም አልችል ሲል የበቀል ሰይፉን እሚያሳርፈው ሕዝባችን ላይ ነው።

አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ ከሚወዳቸው የትግል ጓዶቹ ጋር!! አቤት ፈገግታ 🔥 የፋኖዎች ደስታ የሚያስደስተኝ እኔን ብቻ ነው?🙏
አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ ከሚወዳቸው የትግል ጓዶቹ ጋር!! አቤት ፈገግታ 🔥 የፋኖዎች ደስታ የሚያስደስተኝ እኔን ብቻ ነው?🙏

በጎንደር ማጥቃታችን ተጠናክሮ ቅሏል!! ከባ/ዳር ቅርብ ርቀት የምትገኘው ቁልፍ የመገናኛ ከተማ የፎገራዋ ሞንሟና ወረታ ከተማ በሰራዊታችን እቅፍ ውላለች። በወረታ በፊት ለፊት የምድር ጦር ውጊያ የተደ
በጎንደር ማጥቃታችን ተጠናክሮ ቅሏል!! ከባ/ዳር ቅርብ ርቀት የምትገኘው ቁልፍ የመገናኛ ከተማ የፎገራዋ ሞንሟና ወረታ ከተማ በሰራዊታችን እቅፍ ውላለች። በወረታ በፊት ለፊት የምድር ጦር ውጊያ የተደቆሰው አገዛዙ ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የድሮን ጥቃት ሰንዝሯል።በንፁሃን ላይ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳትም አድርሷል። የንፁሃን ወገኖቻችን የግፍ ጥቃት አስር እጥፍ እየመለስን እንገናለን።ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

መሀል ወረታ ከተማ ሻለቃ ይበልጣል ጣፈጠ💪💪💪 /////// ሜ/ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
መሀል ወረታ ከተማ ሻለቃ ይበልጣል ጣፈጠ💪💪💪 /////// ሜ/ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር

#ወረታ_ከተማ_ገቢ_ሆናለች‼️ በምድር ሲያቅተው መጣ በሰማይ መሬት ከለቀቀ መንግሥት አለ ወይ? የአገዛዙ ኃይል በምድርም በሰማይም ያለ የለለ ኃይሉን ቢጠቀም የድሮን ጥቃት ቢፈፅምም አናብስቱ ፋኖ የፎ
#ወረታ_ከተማ_ገቢ_ሆናለች‼️ በምድር ሲያቅተው መጣ በሰማይ መሬት ከለቀቀ መንግሥት አለ ወይ? የአገዛዙ ኃይል በምድርም በሰማይም ያለ የለለ ኃይሉን ቢጠቀም የድሮን ጥቃት  ቢፈፅምም አናብስቱ ፋኖ የፎገራዋ ፈርጥ የሆነችውን ወረታ ከተማ ዛሬ የካቲት 08/2018 ዓ/ም ንጋት ጀምሮ በተደረገ ውጊያ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባቷን አናብስቶች ለንስር አማራ ገልፀዋል‼️ የፋኖን የምህረት አዋጅ አንቀበለም ያሉ ሆዳደሮች ተደምስሰዋል‼️ 08/ዐ6/2018 ዓ.ም