ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Ir al canal en Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Mostrar más4 133
Suscriptores
+224 horas
+4237 días
+1 19130 días
Archivo de publicaciones
በየትኛውም አቅጣጫ የሚሰጠኝን ግዳጅ በድል ለመፈፀም ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ ስትል #ሻለቃ_፪_አስታወቀች...
═════════════❁✿❁══════════════════
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ የተሰጣትን ድርጅታዊ ተልዕኮ ፕወዛውን በፍጥነት በማከናወን ከተለያዩ ቀጠናዎች የተወጣጡትን ሰራዊቶችን በማስለፍ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን አመራሮቹ አሳውቀዋል፡፡
የሻለቃ 2 አመራሮች እንደ ተርቭ የሚናደፋትን ሰራዊታቸውን ሰብስበው የስነ-ልቦና ገምቢ ሀሳቦችን፣የፖለቲካ ትምህርቶችን እና ትግል የሚያራምዱ ምክሮችንም በስብሰባው ጥቅሰው አወያይተዋል፡፡
አቫላቶችም የመሪዎቻቸውን ትምህርት እና ምክር በመቀበል ፍጹም ደስተኛ መሆናቸውን እና የማንደመስሰው ጠላት የማንፈጽመው ድል የለም ሲሉ በውይይቱ አስተያይታቸውን ገልጸዋል፡፡
መድረክ መሪዎቹ የሻለቃ 2 አመራሮች ሻለቃ መሪ ፋኖ ይበልጣል አባትሁን፣፣ምክትል ሻለቃ መሪ መንግስቱ አለማየሁ፣ዘመቻ መሪ ፋኖ ተስፋዬ ቻሌ፣ምክትል ዘመቻ ሀብቴ ሙላት እና እንዲሁም ሌሎች አመራሮችም የስብሰባው ተሳታፊ ነበሩ፡፡
ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም
77ኛ ክፍለ ጦር ፪ኛ ሻለቃ ፋኖ አይቸው ጌታሰው 🙏🙏🙏
ዜና ሚኒሻ
"ቀኜነት" 👁👁
29/04/2018ዓ.ም
ቢቡኝ ድጎፅዮን ወረዳ የመሸገውን የአረመኔ ስብስብ የበዓል እንኳን አደረሰህ ቡጢ ተደርጎለታል።
በእንኳን አደረሳችሁ ቡጢ አንድ #መለሰ #ጌታነህ የግና መምቻ ቀበሌ ፤አባልቄ ጎጥ የተወለደ መንቆረር ጥበቃ የነበረ በሁለት በኩል መንግስት የሚከፈለዉ በገንዘብ የደለበ የሚኒሻ አባል #መዋጫውን ተመትቶ ወደ ላይ ተሸኝቷል።
ፋኖዎችን ለመመከት እንደ ግል ጠባቂ አድርጎ የአጥር ዳር ው**ሻ ያክል ክብር ሰጥቶ አብይአህመድ የሚጠቀምባቸው #ሚኒሻና_ፖሊስን ነው። በዛሬው ዕለትም #በቀኜ ስርዓትና ኦፕሬሽን እልምት ውስጥ የገባው ሚኒሻ ቀደም የግል ስራ የነበረው የመንቆረር ኮንስትራክሽን ጥበቃ የነበረ ነበር።
ነግረና ገና ትለቀማለህ።
የማናደርገውን አናወራም። የነገርነውን አድርገን እናሳያለን👌
ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ::
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ ሰባት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ምሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ::
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ ሰባት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና!
የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ አሃዶች እና ከአፋህድ የተለያዩ አሃዶች በጥምረት የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ የፋሽስቱ አገዛዝ የጦር ተሽከርካሪዎችን በርካታ ተተኳሽ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲሁም በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቶችን በመማረክ ታላቅ ድል መጎናፀፋቸው ይታወቃል::
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በሶስት ኮሮች ማለትም ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር፣ ልጅ እያሱ ኮር እና የደጋው መብረቅ ኮር፣ እንዲሁም የዕዙ ልዩ ዘመቻ አሃድ በሆነችው በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ እና ከአፋህድ የተለያዩ አሃዶች በጥምረት ደቡብና ምዕራብ ወሎ ቤተ-አማራ ቀጠናዎች ላይ ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ በተመሳሳይ ሰዓት በተጀመረው ማጥቃት በርካታ ወታደራዊ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን ተጎናጽፏል::
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ አሃዶች እና አፋህድ የተለያዩ አሃዶች ጥምረት ነፃ የወጡ የቤተ-አማራ የወረዳ እና ታዳጊ ከተሞች፦
•ጃማ ከለላና ልጓማ እንዲሁም ደብረዘይት ከተሞች በአፋህድ አሃዶች እና አፋብኃ ንጉስ ሚካኤል ኮር ጥምረት
•ለገሂዳ ገነቴ እና ሳይንት ደንሳ ከተማ ንጉስ ሚካኤል ኮር
•ተንታ አጅባር ልጅ እያሱ ኮር እና የደጋው መብረቅ ኮር እንዲሁም ልዩ ዘመቻ በላጎ ሻለቃ
በዚህም የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ከባድ ማጥቃት የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ በርካታ የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ተሽከርካሪዎች ከተተኳሽ ጋር እና የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ተማርከዋል::
ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር በትናትናው ዕለት ያስመዘገባቸውን ድልች እንደደረሱን ይፋ እንደምናደር መግለፃችን የሚታወቅ ሲሆን በዚህም፦
•25 ክላሽ
•10710 የክላሽ ተተኳሽ
•3 ወታደራዊ መገናኛ
•ጠላት ለበዓል ያዘጋጃቸው አራት በሬዎች ተማርከዋል::
•አምስት ሚሊሻዎች ሲማረኩ አጠቃላይ ከ59 በላይ ጥምር ተላት ሲደመሰስ የፖሊስ ኮማንደሩን ጨምሮ ከ37 በላይ ቆስለዋል::
ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ታህሳስ 28ለ29/2018 ዓ.ም አጥቢያ በክፍለጦሩ ም/ዘመቻ በአርበኛ እሸቱ በላይ ፊት አውራሪነት ከክፍለጦሩ ስበርና መብረቅ ሻለቃዎች የተውጣጡ አናብስቶችና የክፍለጦር ቃኝ አባላት ጉጉፍቱ፣ካቤና ሰኞ ገበያ ወደ ጠላት ካምፕ ዘልቆ በመግባት ሶስቱንም ታዳጊ ከተሞች የተቆጣጠሩ ሲሆን ጥላት አንድም ጥይት ሳያፈነዳ በየአቅጣጫው እግሬ አውጭኝ ያለ ሲሆን እስከ ንጋት ሰኞ ገበያንና ጉጉፍቶ ከተማ ለቀጣይ ኦፕሬሽን ያመች ዘንድ መሰራት ያለበትን ወታደራዊ ስራ ጨርሰው ሲወጡ ካቤ ከተማ አሁንም በአናብስቶቹ የጎፍ ክፍለ ጦር ቁጥጥር ስር ትገኛለች::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
...አተኳኮሱንማ ሁሉም ይተኩሳል፤ጀግናው የአማራ ልጅ ግንባር ይቦድሳል!
ጀግና አድኖ ነው የሚበላው!!!
እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን #እየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን በዓል አደረሰን፤አደረሳችሁ!!
በዓለ ልደቱን፣ ከጫካ ሚዳቆ በማደን ጿሙን ፈተናል።
ድላችን፣ በክንዳችን ይቀጥላል!!!
+2
🔥#አፋብኃ ምስራ ከማራ ቀጠና ምኒልክ_ዕዝ ባደረጋቸው አውደ ውጊያዎች_ልቅሶ_በርክቷል‼️
አርበኛ ምሬ ወዳጆ (ዋርካው) የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የምኒልክ ዕዝ ሰብሳቢ ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ጨምሮ በተደጋጋሚ ከአገዛዙ ጎን ለተሰለፉ ሁሉ ራሳቸውን ከብልፅገና በማራቅ ራሳቸውን እንዲያድኑ እንዲሁም በአንድነት እንታገል ብሎ ጥሪ ያቀረበ ቢሆንም አሻፈረኝ በማለታቸው እንሆ እየተለበለቡ ይገኛሉ💪
የምኒልክ ዕዝ ቀጠና በብልፅግና ጩኸት ደምቋል‼️
29/ዐ4/2018 ዓ.ም
የፋኖ አላማ በደም የምትታጠበውን አገር ነፃ ማውጣት ነው
=============================
Estibel Alemu Zerihun
ይህ ትግል በአሸናፊነት የሚደመደመው በመሣሪያ ብዛት ብቻ ሳይሆን፣ በያዝነው የሞራልና የሰብአዊነት የበላይነት ነው።
የፍቅር ጥይት፤ ለአገዛዙ ወንበር የመጣኸው ወታደር ሆይ፣ በሕዝብ እቅፍ ውስጥ መሆንህን ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን።
በነፃነትና በሕልውና ትግል ግንባሮች ላይ የምናየው ትዕይንት፣ ዓለምን የሚያስደንቅና የትግላችንን መንፈሳዊ ልዕልና የሚያሳይ ነው። አንተ! ወደህም ይሁን ተገደህ የአገዛዙን ዕድሜ ለማራዘም፣ ሕዝብን በድሮንና በከባድ መሣሪያ እንድትጨፈጭፍ ታጥቀህ የመጣህ ወታደር ዙፋን ጠባቂ ወታደር ነበርህ።
ነገር ግን፤ የተማረክህ ዕለት የገጠመህ ሞት ሳይሆን ሕይወት ነው፤ በጥላቻ የታወረ አፈሙዝ ሳይሆን በፍቅር የተዘረጋ የሕዝብ እጅ ነው። አንተ! ልትገድለው፣ ቤቱን ልታፈርስና ልጆቹን ልታሳጣ የመጣኸው ይኽ "ጠላት" ያልከው ሕዝብ፤ ዛሬ የቆሰለ አካልህን በጨርቅ እየጠቀለለ ያክምሃል። ጥይት ልታጎርሰው የመጣኸው ሕዝብ፣ ካለው ጥቂት ጉርሻ አከፋፍሎ አብልቶሃል።
ይህ ተግባር ትግላችን ከወንበርና ከጥቅም በላይ መሆኑን የሚያሳይ ከፕሮፖጋንዳ ያለፈ ድንቅ ተግባር ነው። እኛ የምንዋጋው የሥርዓቱን ግፍ እንጂ የአንተን ማንነት አይደለም። ደጋግመን እንደተናገርነው፣ ትግላችን የጥላቻ ሳይሆን የነፃነት፣ የፍትሕና የእኩልነት ነው። ዓላማችን፤;እኩልነት የጠፋባትን፣ ፍትሕ የራቃትንና በንጹሐን ደም የምትታጠበውን ሀገር ነፃ ማውጣት ነው። አገዛዙ አንተን ለሥልጣኑ "መሣሪያ" አድርጎ ሲጠቀምብህ፣ እኛ ግን እንደ "ሰው" እናከብርሃለን። አንተን መግደል ሳይሆን አንተ ጋር የተሸረበውን የባርነት ሰንሰለት መበጠስ የትግላችን አካል ነው።
እንደወትሮው ሁሉ ዛሬም የምናስተላልፈው መልዕክት! በየግንባሩ ያላችሁና ለአገዛዙ ጥላቻ ተሰልፋችሁ የምትገኙ ወታደሮች ሆይ፤ አስተውሉ! ጠላታችሁ ማን ነው? ጠላታችሁ የተራባችሁ ዕለት የሚያበላችሁ፣ የተጠማችሁ ዕለት ውኃ የሚያጠጣችሁ ይህ የዋህና ጀግና ሕዝብ ነውን? በገዛ ወገኑ ላይ ድሮን የሚያዘንብ አገዛዝ ወይስ የቆሰለ ምርኮኛን የሚያክም ሕዝብ የትኛው ነው ለሀገር የሚቆረቆረው?
ለአገዛዙ ሰራዊት የቀረበ የሕሊና ጥያቄ፤ ወታደር ሆይ! ይህን ፎቶ በጥልቀት ተመልከተው፤ የታጠቀው ማን ነው? አንተ የጥፋት መሣሪያ ታጥቀህ መጣህ፤ አርሶ አደሩ ግን የሕይወት መሣሪያ የሆነውን "እንጀራ" ይዞ ቀረበልህ። ጠላትህ ማን ነው? አዛዦችህ "ሽፍታና ጽንፈኛ" ብለው ሊያስገድሉህ የላኩህ ሕዝብ፣ ዛሬ በረሃብ እንዳትዝል የላብ እህሉን እያቀረበልህ ነው። ለማን ትሞታለህ? አንተ ቆስለህ ስትማረክ ጀርባውን የሰጠህ አገዛዝ ወይስ የቆሰለ አካልህን አክሞ ያበላህ ሕዝብ የትኛው ነው ለክብርህ የሚመጥነው?
ይህ ትግል በአሸናፊነት የሚደመደመው በመሣሪያ ብዛት ብቻ ሳይሆን፣ በያዝነው የሞራልና የሰብአዊነት የበላይነት ነው። አፈሙዝ ታጥቀህ ልትገድለው ብትመጣም፣ ሕዝባችን በፍቅርና በሰብአዊነት ይዞሃል። ይህ ፍቅር ነገ ለምትፈጠረው አዲስና ፍትሐዊት ኢትዮጵያ መሠረት ነው።
ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ማውቅ ያለበት ዋና ነገር፤ ይህ ትግል የሁለት ታጣቂዎች ሽኩቻ አይደለም። ይህ ትግል በግፈኛ አምባገነንነት እና በሰብአዊነት መካከል ያለ ግብግብ ነው። አገዛዙ በንጹሐን ላይ ድሮን ሲያዘንብ፣ የነፃነት ኃይሎችና ሕዝቡ ግን ለምርኮኞች የጄኔቫን ስምምነት (Geneva Convention) በላቀ ሁኔታ በተግባር እየተረጎሙት ይገኛሉ።
ዓለም ሊያውቀው የሚገባው ሀቅ ቢኖር፣ በኢትዮጵያ ምድር ፍትሕንና ሰላምን ሊያመጣ የሚችለው አፈሙዙን ለሰው ልጅ ክብር ዝቅ የሚያደርገው በፋኖ ኃይል እንጂ፣ ሕዝቡን እንደ ጠላት ፈርጆ የሚጨፈጭፈው አምባገነን ሥርዓት አለመሆኑን ነው።
ጥላቻን በፍቅር እናሸንፋለን!
ትግላችን ለፍትሕ፣ ለእኩልነትና ለነፃነት ነው!
ክብር ለሰብአዊነት ዘብ ለቆመው ሕዝባችን!
አዲስትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ታህሳስ 28/2018ዓ.ም
+1
#የአፋብሃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ እዝ #ተወርዋሪ_በላጎ_ሻለቃ የአባት አርበኛ ሻለቃ ጋሽ ሀሰን ቀበለ ከድሽቃ ምድብተኛዋ የመከላከያ ሻምበል #2_ጥቁር_ክላሽ_በመማረክ ታላቅ ስራ ሠርተዋል።
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
ከአፋብኃ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
በመከራና በፈተና ውስጥ ሆነህ ለነገ በተስፋ እየታገልክ ላለኸው የአማራ ህዝብ ሆይ!
ለህልውና ብሎም ለሃገርና ለህዝብ ደህንነት በተጋድሎ ላይ ያላችሁ የፋኖ ሰራዊት አባላት ሆይ!
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በፅናት አደረሳችሁ።
ዛሬ በከባድ ፈተና መካከል ብንሆንም፣ አንድነታችንና የሰውነት ክብራችንን ጠብቀን የማይረሳ አኩሪ ተጋድሎ እያደረግን እንገኛለን።
"ገና" የሚያስታውሰንን የተስፋ ብርሃን በልባችን ይዘን የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ ሙሉ በመሉ ተቀልብሶ፣ ነፃነቱ እስከሚረጋገጥ ድረስ እና የሃገሩ ኢትዮጵያ ባለቤት እስኪሆን ድረስ የጀመርነውን ትግል ወጥ በሆነ አማራዊ አንድነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እየገለፅን፣ ለአማራ ህዝብ እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣ ለፋኖ ሰራዊት በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፤ ገና የተስፋ መልእክቱ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ)
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
ከአፋብኃ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!
በመከራና በፈተና ውስጥ ሆነህ ለነገ በተስፋ እየታገልክ ላለኸው የአማራ ህዝብ ሆይ!
ለህልውና ብሎም ለሃገርና ለህዝብ ደህንነት በተጋድሎ ላይ ያላችሁ የፋኖ ሰራዊት አባላት ሆይ!
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በፅናት አደረሳችሁ።
ዛሬ በከባድ ፈተና መካከል ብንሆንም፣ አንድነታችንና የሰውነት ክብራችንን ጠብቀን የማይረሳ አኩሪ ተጋድሎ እያደረግን እንገኛለን።
"ገና" የሚያስታውሰንን የተስፋ ብርሃን በልባችን ይዘን የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ ሙሉ በመሉ ተቀልብሶ፣ ነፃነቱ እስከሚረጋገጥ ድረስ እና የሃገሩ ኢትዮጵያ ባለቤት እስኪሆን ድረስ የጀመርነውን ትግል ወጥ በሆነ አማራዊ አንድነት አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እየገለፅን፣ ለአማራ ህዝብ እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣ ለፋኖ ሰራዊት በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፤ ገና የተስፋ መልእክቱ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ)
የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኋይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ እዝ አፄ ዘርያእቆብ ፩ኛ ኮር የ7ለ70 ክፍለ ጦር መሪ አረጋ ሙሉነህ የገና በአልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ፀሀዩ ሳይበግራችሁ ጨለማዉ ሳያግዳችሁ ዱሩ ቤቴ ጫካዉ ጎረቤቴ ብላችሁ ለሀገራችሁ ክብር ለማስጠበቅ ብላችሁ የወጣችሁ የአማራ ፋኖዎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፋል ።
በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ እንዲሁም የመረዳዳት አንዲሆን መልካም ምኞቱን እየገለፀ እንሆ በአሉ ከምን ጊዜዉም በላይ ሰላማችንን በመጠበቅ ከጎናችን በሒዎት የተለዩንን የቆሰሉትን እና አቅመደካሞችን በመጠየቅ የምናከብርበት እንዲሆንልን ሲል አስተላልፏል
መልካም የገና በአል
አረጋ ሙሉነህ
የ7ለ70 ክፍለጦር ዋና አዛዥየእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኋይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ እዝ አፄ ዘርያእቆብ ፩ኛ ኮር የ7ለ70 ክፍለ ጦር አዛዥ አረጋ ሙሉነህ የገና በአልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል።
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ፀሀዩ ሳይበግራችሁ ጨለማዉ ሳያግዳችሁ ዱሩ ቤቴ ጫካዉ ጎረቤቴ ብላችሁ ለሀገራችሁ ክብር ለማስጠበቅ ብላችሁ የወጣችሁ የአማራ ፋኖዎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፋል ።
በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ እንዲሁም የመረዳዳት አንዲሆን መልካም ምኞቱን እየገለፀ እንሆ በአሉ ከምን ጊዜዉም በላይ ሰላማችንን በመጠበቅ ከጎናችን በሒዎት የተለዩንን የቆሰሉትን እና አቅመደካሞችን በመጠየቅ የምናከብርበት እንዲሆንልን ሲል አስተላልፏል
መልካም የገና በአል
አረጋ ሙሉነህ
የ7ለ70 ክፍለጦር ዋና መሪ
ገብርኤል, ከሰማይ, ኤልሳቤት, ከምድር ባንድ, መሰከሩ, ስለድንግል, ክብር!! ለኛ,ሲል ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነብሷ ነብስ ነስቶ ተወልዶ አዳነን ከባርነት ነጣ አወጣን!! እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ!!
የዳዊት አምላክ አገራችን እና ሕዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅልን! የጀግናው የአሳምነው ዕዝ ክንደ ነበልባል የአሳምነው ልጆች አርበኛ አማረ ታዘዘና አርበኛ ሱራፊል
ሰበር የገና ስጦታ 🎄🎄🎄
4የሚሊሻ አባላት 74ኛ ክ/ጦር ጎንቻ ሲሶ እነብሴ ወረዳ ተቀላቅለዋል።
🎄🎄🎄🎄4 ክላሽ
🎄🎄🎄10ካዝና ከነ ተተኳሹ
🎄🎄🎄🎄4 የደረት ትጥቅ በመያዝ በዛሬው እለት ፋኖን ተቀላቅለዋል ።
1.ክንድ አበባው 2.ጌትነት ሙሉ
3.ሙጭየ በላቸው 4.ታዴ ይደግ ሰርዓቱ በአማራ ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ ውስጥ ላይ ሆነን ማየት ስላልቻልን ቀሪ ጊዜያችን የአማራን ህዝብ ለመካስ ተዘጋጅተናል ብለዋል በአመራሮችም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
የቴወድሮስ ዕዝ 2ዐ1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+4
ዘመቻ መሪው እና ብሬን እረዳቱ አገዛዙን ሰራዊት በመታኮስ 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቀሉ።
10 አለቃ አሰግድ አስጠራው የክፍለ ጦር ቀኝ እና ምሃንዲስ ዘመቻ መሪ እና አክሊሉ ባይነስ ብሬን እረዳት ቢቸና ከተማ ከሚገኘው 6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር 75ኛ ክፍለ ጦር ቀኝ እና መሃንዲስ ብሬን እረዳት ሲሆኑ ቢቸና ከተማ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት አካባቢ አብረውት የነበሩ ጓዶቹን ክላሽ ነጥቆ በመታኮስ በጠላት ኃይል ላይ ጉዳት በማድረስ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክፍለ_ጦር ተቀላቅለዋለ ።
#ሚሊሻ_ደረሰ_ዋለ ሸበል በረንታ ወረዳ ሌዲና አካባቢው ቀበሌ ተወላጅ ሲሆን በሸበል በረንታ ወረዳ መርገጭ 01 ቀበሌ የሚገኘው የአገዛዙን ቅጥረኛ ሚሊሻ በካባቢው ማህበረሰቡ ላይ የሚፈፅመውን #ዝርፊ በመቃወም ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም 64ኛ ክ/ጦር ተቀላቅሏል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስተ ተስፋ፣ አዲስ አስተሳሰብ!!
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
