es
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
3 208
Suscriptores
+18224 horas
+2627 días
+63730 días
Archivo de publicaciones
እነብሴ ሳርምድር ወረዳ ድቦ ከተማ እና እናርጅ እናውጋ ወረዳ ፈለገ ብርሀን ከተማ አብነ አይብ ድረስ ታሪክ ተሰርቷል። ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። . ሚያዚያ 19/2018 ዓ.ም አፋብን ቴወድሮሰ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ስር የምትገኘው 1ኛ ሬጅመንት እነብሴ ሳርምድር ወረዳ ድቦ ከተማን በማስለቀቅ ዶማ ከተማ ድረስ በማሯሯጥ በተደረገው አውደ ውጊያ ከአስራ አምስት በላይ ሚሊሻ እና አድማ በትን በመግደል ጠላት ወደ መርጡለማርያም ፈርጥጦ እንዲገባ ሆኗል። በዛሬው አውደ ውጊያ የተገኙ ምርኮወች ➺.ክላሽ = 6 ➺.አብራረው= 1 ➺.የብሬን አፈሙዝ= 1 ➺የእርድ ፍየል=2 እንዳሁም በዚሁ ወረዳ አቡነ አይብ በሚባል ንዑስ ከተማ 5ኛ ሬጅመት ለሰዓታት የቆየ ውጊያ በማድረግ ለአመታት ተይዞ የነበረውን የቁም ምሽግ በመስበር ከቤተ ክረሰስቲያን ወጥቶ እንዳፈረጥጥ ተደርጓል። በዛሬው አውደ ውጊያ ከሞቱት መካከልም... 1.ሞኝነት አያሌው ............ሚሊሻ 2.ደምሰው ..........ሚሊሻ 3.ኢ/ር እሸቴ........ ፖሊስ ኃላፊ 4.ቻሌ ተፈራ............ ፖሊስ 5.እዋወይ ደነቀው ...ከባድ ቁስለኛ ሚሊሻ ሲሆን በሌላ በኩል የክፍለጦሩ ጥምር ጦር በእናርጅ እናውጋ ወረዳ ፈለገብርሐን ከተማ መሽጎ ከነበረው የአብይ መከላከያ እና ሚሊሻ ላይ ከሌሊቱ 11:ዐዐ እስከ ጠዋቱ 2:30 ድረስ በነበረው አውደ ውጊያ የአብይን ሰራዊት ከመሸገበት ቦታ ላይ በተጠና መንገድ ተኩስ በመክፈት ራሱ ምሽግ ላይ ሙት እና ቁስለኛ በማድረግ ቅስሙን መስበር ተችሏል። የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

በተንታ ግንባር ቀናትን ባስቆጠረው ተጋድሎ ፋኖ ጠንካራ የመከላከልና የመልሶ ማጥቃት እርምጃ በመውሰድ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀቱ ታወቀ። ከአጅባር በበረበር በኩል ወደ ደበቅ፣ ከተንታ ወደ ደበቅ እና መ
በተንታ ግንባር ቀናትን ባስቆጠረው ተጋድሎ ፋኖ ጠንካራ የመከላከልና የመልሶ ማጥቃት እርምጃ በመውሰድ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀቱ ታወቀ። ከአጅባር በበረበር በኩል ወደ ደበቅ፣ ከተንታ ወደ ደበቅ እና መቅደላ አምባ፣ ከመቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ በባዙራ መስመር ወደ ሮቢት እና መቅደላ አምባ አቅጣጫዎች፡ የአገዛዙ ጦር ስድስት ሬጅመንት ሙሉ መከላከያ፣ ሁለት ሬጅመንት ሙሉ የአድማ ብተና እንዲሁም በርካታ ሚሊሻና ፖሊስ በማሰለፍ በከባባድ ሜካናይዝድ መሣሪያዎችና በድሮን ታግዞ በከፈተው ወረራ፡ ፋኖ ዘመናዊ የውጊያ ሳይንስን ከአማራዊ የጦር ብልሃትና ፍፁማዊ ጀግንነት ጋር በማዋሃድ በወሰደው የፀረ ማጥቃት እርምጃ የጠላት ኃይልን አሽመድምዶ ውጊያውን በበላይነት እየመራ ይገኛል። ጠላት በድሮንና ከባድ መሣሪያ ታጅቦ ቢሰለፍም፡ የፋኖን መብረቃዊ ምት መቋቋም አቅቶት አስክሬንና ቁስለኛውን ታቅፎ እንዲቀር ተደርጓል።

​በሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ቁጥጥር ስር በሚገኙ የሸዋ አካባቢዎች ሰፊ ህዝባዊ መድረክ ተካሄደ            ሚያዚያ 19/2018 ዓ.ም ​የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በተቆጣጠረው በይፋት አውራጃ ማጀቴ ከተማ   በአማራ ህዝብ ህልውና ትግል እና ከአገዛዙ የማጭበርበር ምርጫ ሂደት ጋር በተያያዘ ከህዝቡ ጋር '' ፖለቲካ መር የሆነው የትጥቅ ትግላችን ሕዝባዊ መሰረቱን እያፀና ይሄዳል!'' በሚል መሪ ቃል ሰፊ የውይይት መድረክ ተካሄደ። ​በመድረኩ ላይ በርካታ የአካባቢው ነዋሪ ገበሬዎችና ነጋዴዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች የተገኙ ሲሆን፣ በዋናነት በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ውይይት ተደርጓል፡- ➾የህልውና ትግሉና ሂደቱ፡ የአማራን ህዝብ ደህንነት ለማስከበር ፋኖ እያደረገ ስላለው ተጋድሎ ገለፃ የተደረገ ሲሆን፣ ህዝቡ ይህ አረመኔ አገዛዝ እስከአሁንም በተለያዩ አካባቢዎች አጥፍቶናል፣አፈናቅሎናል፣ዘርፎናል አዋርዶናል ፣ በነፃነት በሀገራችን እንዳንቀሳቀስ አድርጎናል ።አሁን ደግሞ በቀያችን በድሮንና ከባድ መሳሪያ ጨፍጭፎናል ከቀያችንም በማፈናቀል ላይ ስላለ ልጆቻችን ቀድማችሁ ገብቷችሁ ትግሉን ወልዳችሁ እዚህ ስላደረሳችሁ እናመሰግናለን !! ደርሳችሁልናል።ከዚህ ቡሀላ ለትግሉ የሚገባውን ድጋፍ ሁሉ አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የውይይቱ ተሳታፊዎች ገልፀዋል። ➾ምርጫን የተመለከተ አቋም፡ ወቅታዊውን ሀገራዊ የማጪበርበር ምርጫ ሂደት መድረክ መሪ አመራሮች ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፣ ህዝቡ ይህ ምርጫ ዳግም አምስት (5) አመት የአማራን ህዝብ ለመጨፍጨፍ የተጠራ የሞት ድግስ በመሆኑ እና የአማራ ህዝብ በሰማይ ድሮን በመሬት መድፍና የማጭበርበሪያ ምርጫ ካርድ አብረው አይሄዱምና  እኛ አርሰን እና ነግደን መብላት ከተከለከልን ፣ልጆቻችን ከክልሉ ውጪ ካልተማሩና ካልነገዱ፣  በሰላም አድስ አበባን ጨምሮ ወደከተሞቻችን መንቀሳቀስ ካልቻልን ፣የአማራን ህዝብ መጨፍጨፍ መቆም ካልቻለ ምርጫችን እንደ ህዝብ ይህን አገዛዝ መታገል እንጅ ብልፅግናን ማስቀጠል አይደለም የሚልና ሰፊ ዝርዝር ጉዳዮችን አንስተዋል ። ​በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ መድረክ መሪ አመራሮች  እንደገለጹት፤ ህዝቡ ከዕዙ ጎን በመቆም ለአካባቢው ጥበቃና ለህልውና ትግሉ ስኬት እያሳየ ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅ መሆኑን ጠቁመው '' ፖለቲካ መር የሆነው የትጥቅ ትግላችን ሕዝባዊ መሰረቱን እያፀና ይሄዳል! ''ህዝባዊ ትግል ለዘላቂ ድል ''!  በሚል መሪ ቃል የተጀመረውንና የህዝቡን ንቃት በማድነቅ ለቀጣይ ሁሉን አቀፍ ተልዕኮ ዝግጁ እንድትሆኑ በሚል ህዝባቸውን አመስግነው አጠናቀዋል ። ተሳታፊዎቹ በበኩላቸው በውይይቱ መደሰታቸውን ገልጸው፣ በቀጣይ ለሚደረጉ ማናቸውም ጥሪዎች ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።              ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ

የ303ኛ አሳምነው ኮር 21ኛ ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገበች:: የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ጦር የተከዜ ክፍለ ጦርን አሸማቅቄ አንገት አስደፋለሁ በማለት ዝቶ ለ4 ቀን ልደታ ተራራ ላይ ምሽግ ይዞ ቢቆይም 21ኛ ተከዜ ክፍለ ጦር በቅርብ ርቀት ላይ በመሆን የጠላትን እንቅስቃሴ ስትቆጣጠረው ቆይታለች። ይህን የተረዳው የጠላት ጦር ከልደታ ተራራ በመውረድ ወደ መጣበት ላሊበላ ከተማ ሲመለስ ልዩ ቦታው ሙቅውሃ ወደተባለ ቦታ ላይ ሲደርስ የክፍለጦሯ ነበልባል 2ኛ ሻለቃ ሚያዚያ 18/2018 ዓ/ም ከምሽቱ 2:00 ሰአት ላይ ከቦታው ላይ ደፈጣ በመስራት የጠላትን ኃይል አይቀጡ ቅጣት ቀጥታዋለች። በዚህ የደፈጣ ጥቃት 12 ሲደመሰስ 14 ቁስለኛ በማድረግ አመርቂ ውጤት አስመዝግባለች፤ በዕለቱም አንድ ጥቁር ክላሽ የታጠቀ  አንድ የጠላት ኃይል ከ 300 የክላሽ ፍሬ ተተኳሽ ጋር ተማርኳል፤ በወቅቱ በተደረገው  ውጊያ በወገን በኩል ምንም ዓይነት ጉዳት ያልደረሰ መሆኑን የ21ኛ ተከዜ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መረጃውን አድርሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚያዚያ 19/2018 ዓ/ም

በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል ቢቡኝ ወረዳ ኮረብታ ቀበሌ ከተማ ላይ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። =========
+4
በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል ቢቡኝ ወረዳ ኮረብታ ቀበሌ ከተማ ላይ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። =========================== ........ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም ከአፋብን በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት 201ኛ ኮር በተቆጣጠራቸው ነፃ ቀጠናዎች የአርሶአደሮች መድረክ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተካሒደዋል። የህልውና ትግሉን በተደራጀ መንገድ ጫፍ ለማድረስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት የሚያስችል ሰነድ በመድረኩ ቀርቧል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል ሰዴ ወረዳ ከርኗሪ ቀበሌ ከተማ ላይ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ==========
+8
በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል ሰዴ ወረዳ ከርኗሪ ቀበሌ ከተማ ላይ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ============================ ........ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም ከአፋብን በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት 201ኛ ኮር በተቆጣጠራቸው ነፃ ቀጠናዎች የአርሶአደሮች መድረክ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተካሒደዋል። የህልውና ትግሉን በተደራጀ መንገድ ጫፍ ለማድረስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት የሚያስችል ሰነድ በመድረኩ ቀርቧል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል ሁለት እጅ እነሴ ወረዳ አስቴሪዮ ቀበሌ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ........
+4
በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል ሁለት እጅ እነሴ ወረዳ አስቴሪዮ ቀበሌ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ........ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም ======================== ከአፋብን በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት 201ኛ ኮር በተቆጣጠራቸው ነፃ ቀጠናዎች የአርሶአደሮች መድረክ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተካሒደዋል። የህልውና ትግሉን በተደራጀ መንገድ ጫፍ ለማድረስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት የሚያስችል ሰነድ በመድረኩ ቀርቧል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ቀን 18/08/2018 ዓ ም በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ የራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለጦር በላይ ጋይንት ወረዳ ቀበል 19 ጨጨሆ ከተማ እና አካባቢው (ክላስተር) አርሶ አደሮች ወቅታዊ የውይይት መድረክ 350 ወንዶች 150 ሴቶች በድምሩ 500 የሚሆኑ የአካባቢው ማህበረሰቦች ጋር ተካሂዷል ።   ድቅድቅ የፖለቲካ ጨለማ እና አንባገነናዊ አስተዳደሩን የተለመደ የቅጥፈት ምርጫ ማጭበርበር ቁማር ለአርሶ አደሩ ታሪካዊና አሁናዊ የሴራ  ፖለቲካውን አስመልክቶ አንዳንድ ጠቃሚ በሆኑ አጀንዳወች ላይ መወያየት ተችሏል ። በዚህም ህብረተሰቡ የፋኖን የትግል አነሳስና ግብ በመረዳት  ፋኖ ክፍያው የሞራል እርካታ ፤ ስንቁ የጀግንነት ወኔ ፤ ካሳው ፍፁም ድልና ነፃነትን አውጆ ስርዓተ መንግስት መስርቶ ፤ አማራን የልማት ካሳ ሰጥቶ ፤ የልዕልና ከፍታ ማማ ከፍ ማድረግ የአርሶ አደሩ ጭምር እንጅ እኛ ከቤት እናንተ ዱር ቤቴ ብቻችሁን አይደረግም አብረን እንውጣ በሚል የጋለ ስሜት በመወያየት ባሳዩን ቁርጠኝነትና እምነት በከፍተኛ ደረጃ ግብረ መልሱን አፈፃፀም መመዘን ተችሏል ።    በዚህም ትናንት ከአባቶቻችን በተረከብነው የሀገርና ህዝብ ክብር ለመጠበቅ በተረከቡት ቃል ኪዳን መሰረት ጠንካራ ጥያቄወችን አቅርበዋል ! 1, አርሶ አደሩን በግብዓት አቅርቦት እጥረት ለድህነት አጋልጦ በእርዳታ ጥገኛ አድርጎ በቅጥፈት ለማስተዳደር በምርጫ አንታለልም  ችግር አንድ አመት ነው ወንድም ሴትም እንውጣ አሰልጥኑን 2, ከጎረቤት ቀበሌ ሰሞኑን ሳሌ ከተማ በመከላከያ 7 የተረሸኑ ካህናት ሀይማኖት ለማጥፋት የተሰጠ ተልዕኮ ግልፅ ስለሆነ በእምነታችን ለመጣ እንታገላለን ቀስቅሱን 3,  ጠላታችን አንገት ለአንገት ለመተናነቅ በጡሩምባ ውጡ አዋጅ አስነሱንና መሳሪያ ስጡን 4,  አሁን በጋይንት ነፋስ መውጫ በመከላከያ የተረሸኑ ከ40 በላይ ወጣቶች  ሞት ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ  ይተላለፍልን  ለገጠሩም ማህበረሰብ ወደ ከተማ ለገበያ እንዳይወጣ ለማያውቀው መልዕክት አድርሱልን  እና ሌሎች ሀሳቦችን በማንሳት አንገት ደፍተን ተረግጠን ከምንታረድ ፊት ለፊት ተናንቀን እንሙት የብዙሀኑ ሀሳብና ፍላጎት እንደሆነ ማረጋገጥ ተችሏል ።   በቀጣይም ከድርጅቱ የወረዱትንና ተጨማሪ ትዕዛዞችን ተቀብለን የወጣቶች ፤ የአርሶ አደሮች ፤ የመንግስት ሰራተኞችን እና የሀይማኖት አባቶችን በወቅታዊ የአንባ ገነኑ አብይ ስርአት የጥፋት መንገዶችን በማስረዳት የትግሉን ባለቤት ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ በፖለቲካና ወታደራዊ ዝግጅት ተቀዳሚ እይታ እንደሚሆን ትኩረት ሰጥተናል ።     የራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር  ቃል አቀባይ አርበኛ ሻንበል ተስፋ ✍️

የአማራን ህዝብ ለማጥፋት የ100 ዓመት እቅድ አውጥቶ በህዝባችን ላይ ግልፅ ጦርነት የከፈተው የአብይ አህመድ አገዛዝ በድሮን እና መድፍ ህዝባችንን እየጨፈጨፈ በሐሰት ምርጫን ዳግም ህዝባችንን ለማታለ
+8
የአማራን ህዝብ ለማጥፋት የ100 ዓመት እቅድ አውጥቶ በህዝባችን ላይ ግልፅ ጦርነት የከፈተው የአብይ አህመድ አገዛዝ በድሮን እና መድፍ ህዝባችንን እየጨፈጨፈ በሐሰት ምርጫን ዳግም ህዝባችንን ለማታለል የሚሞኮረው አገዛዝ በ64ኛ ክ/ጦር ቀጠና እነማይ እና ሸበል በረንታ የሐሰት ምርጫ የሚያስመርጡ ግለሰቦች ሙሉ ስም ዝርዝር ከተመደቡበት የምረጫ ጣቢያ ጋር ሙሉ ሰነድ በውስጥ አርበኞቻችን በእጃችን ላይ ገብቷል። ማሳሰብያ:- በአገዛዙ የሐሰት ምርጫን ለማስመረጥ ስትሳተፉ የተገኛቹህ የትኛውም አይነት ግለሰቦች 64ኛ ክ/ጦር ጠንከር ያለ እርምጃ እንደሚወስድ እያሳሰብን በዚህ ድርጊት ተሳታፊ የሆናቹህ ግለሰቦች ከብልፅግና የሐሰት ምርጫ አባልነት እራሳቹህን እንድታገሉ እያል እናስጠነቅቃለን። በአገዛዙ የሐሰት ምርጫ ለማስመረጥ ከታች ባለው ዶክሜንት የተዘርዘሩ ግለሰቦችን ላይ ክፍለ ጦሩ የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማከናወን ላይ ይገኛል። "በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይ
+2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማከናወን ላይ ይገኛል። "በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል!" በሚል መሪ ቃል ድርጅታችን በተቆጣጠራቸው ሁሉም ቦታወች እየተካሄደ ባለው የህዝብ መድረክ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። እነኝህ በዛሬው እለት ሚያዝያ 18 ቀን 2018/ዓ.ም በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ስር በሚገኙት  ይፋትና ጥሙጋ አውራጃ፣ ተሬ ክላስተር አዲሁም መርሃቤቴ ቀጠና ታች ቤት ጎራንዳ ድሬ  የተዘጋጁ ህዝባዊ መድረኮች ናቸው። ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ !!

ለድል ሊያበቁ በሚችሉ ወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ያተኮረ ሕዝባዊ ምክክር ተደረገ ༻༺༻༺༻༺༻༺ [ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም፣ ዐፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት] ዐፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ33ኛ ክፍለ-ጦር ከኮሩ እንዲሁም ከክፍለ-ጦሩ ጊዜያዊ መንግሥት ጋር በመቀናጀት ለድል ሊያበቁ በሚችሉ ወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ምክክር አደረገ። ሽብርተኛው የብልጽግና አውዳሚ ቡድን በዐማራ ሕዝብ ላይ ያደረገው እና አሁንም የሚያደርገው የጥፋት ተልዕኮ በስፋት በተተነተነበት ምክክር፤ የቋሪት እና የጎንጂ ቆለላ ወረዳዎች ሕዝብ በአምሥት የውይይት መድረኮች ተገኝቶ ጥያቄዎችን በማንሳት ጥልቅ ውይይት አድርጓል። በውይይቱም ወጥ እና ተመሳሳይ የፋኖ ሕዝባዊ አስተዳደር እንዲዘረጋ፣ ሌባና ዘራፊዎች፣ በአጠቃላይ በትግሉ የተጠለሉ ከትግሉ ውጪ በሚሹለከለኩ ወንጀለኞች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ ውጤት የሚያመጣ አንድነት እንዲፈጠር፣ በትግሉ አስፈላጊነት ላይ የማስገንዘቢያ ትምህርት እንዲሰጥ፣ ብቃት ያለው መሪ ፈጠራ ላይ ትኩረት እንዲሰጥ፣ ለትግሉ ተስፋ የተጣለባቸው መሪዎች ጥበቃ እንዲደረግላቸው፣ ለባሕላዊ እና ለማኅበራዊ እሴቶች ተገቢ ክብር እንዲሰጥ፣ ወዘተ. በተሳታፊዎች ተጠይቆ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቷል። ከተሳታፊዎች መካከል አንዳንድ ያነጋገርናቸው ግለሰቦች በሰጡት አስተያየት ሀገር መረከብ፣ መምራትና ማስተዳደር የሚችሉ ዕውቀት ያላቸው ታጋዮች መኖራቸውን ያረጋገጡበት እንደሆነ መሥክረዋል። ብልጽግና ለዳግም ጭፍጨፋ የሚያደርገውን የምርጫ ቅስቀሳ እና የማታለያ መንገድም "ተቀባይነት የሌለው" ሲሉ ተሳታፊዎች ኮንነውታል። በመኾኑም በጥቅም ተደልለውና መስሏቸው እኛን የሚጨፈጭፉ የብልጽግና አገልጋዮችም ወደ ቤታቸው በመመለስ የነገ ታሪካቸውን እንዲያስተካክሉ በተሳታፊዎች ጥሪ ቀርቧል። በመጨረሻም በሁሉም መድረኮች የተሳተፉ የሁለቱ ወረዳ አርሶ አደሮች ልዩ ልዩ በደሎቻቸውን ጠቅሰው የአቋም መግለጫ በማዘጋጀት ምክክሩ ተደማድሟል። ▶ አማራጭ የሌለው ሕዝብ ምርጫ የለውም! ▶ ሕልውናችን በክንዳችን‼

ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም "አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለዉን የዘር ማጥፋት ጦርነት እና በዚህ ጦርነት ውስጥ ያለዉን ህዝብ በምርጫ ስም ለማታለል የሚያደርገዉን ሩጫ ለዓለም ለማጋለጥ የተዘጋጀዉ ዓለም አቀፍ ሰልፍ ያለንን ድጋፍ እንገልፃለን።" የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የአማራ ህዝብ በታሪክ ውስጥ የራሱን እና የሌላዉን ኢትዮጵያዋ  ማንነት እና ታሪክ በመስዋዕትነት ያስከበረ ከመሆኑም ባሻገር በጋራ ሀገር ላይ በእኩልነት መኖርን እሴቱ ያደረገ ህዝብ ነው። ይሁን እንጅ ከስምንት ዓመታት በፊት በለውጥ ስም በድራማ ታጅቦ ወደ ስልጣን ላይ በወጣው የብልፅግና ዘር አጥፊ አገዛዝ አማካኝነት ይህ ህዝብ መዋቅራዊ የዘር ፍጅት ታውጆበት የህልውና አደጋ ውስጥ ይገኛል። በህዝቡ ላይ የሚፈፀሙ ቀጥተኝም ጥቃቶች፣ የጦር ወንጀሎች፣ የሰላም እጦት እና የመብት ጥሰቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል። ይህንንም ተከትሎ የአገዛዙን ወንጀል ማጋለጥን ጨምሮ በተለያዬ መልኩ ተጋድሎ ሲያደርጉ የቆዩት  በውጭ የሚገኙ ወገኖቻችን በአገዛዙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች እና ህጋዊ ጨፍጫፊ ለመሆን የሚያደርጋቸውን የምርጫ እንቅስቃሴወች አስመልክቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተቃውሞ ሰልፍ ድምፃቸውን ለማሰማት መዘጋጀታቸውን ተረድተናል። በመሆኑም:- • አገዛዙ   በዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ መሆን የሚገባው ስብስብ እንጅ በጦርነት ቀጣና ውስጥ ያለን ህዝብ በምርጫ ስም አታሎ ተጨማሪ የጭፍጨፋ ዓመታትን ሊያገኝ የማይገባው በመሆኑ፤ • አገዛዙ የአፍሪካ ቀንድ የቀውስ ጠማቂ ኃይል በመሆን ኢትዮጵያዊያንን ብቻ ሳይሆን የቀንዱን ህዝቦች ሰላም ጭምር የነፈገ እና በኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገሮች የውስጥ ጉዳይም ጣልቃ እየገባ ያለ እንደመሆኑ በዲፕሎማሲ መድረኮች ተገቢዉ ሊደረግበት እና ሊወገዝም የሚገባው ስለሆነ፤ • የብልፅግና አገዛዝ እያደረሰ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በማጋለጥ ምርጫ የአገዛዙን ስርዓት አልበኝነት እና የህዝብን ሰቆቃ የሚያራዝም መሆኑን ማሳወቅ አስፈላጊ ስለሆነ፤ • ዘር አጥፊ እና አምባገነን አገዛዝን እያደረሰ ያለውን ሰቆቃ በማሳወቅ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ችግሩን ተረድቶ ከአማራ ህዝብ ጎን እንዲቆም እና ለአገዛዙ የሚያደርገዉን ድጋፍ እንዲያቆም ግፊት ማድረግ ይቻል ዘንድ በውጭ ሀገራት የሚኖረው ማህበረሰባችን ሊያደር ያሰበዉን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እንደግፋለን። በመሆኑም የዲያስፖራው ማህበረሰብ በነቂስ ወጥቶ ድምፅ ለተነፈገው ህዝብ ድምፅ በመሆን ታሪካዊ ግዴታዉን እንደሚወጣ እና ለተነፈጉት ፍትሕ በመጠየቅ የተሳካ ሰልፍ እንደሚያደርግ እናምናለን። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ