es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Trade Insight

Trade Insight

Ir al canal en Telegram

💎 Join our forex trading channel and gain access to valuable resources that can transform your trading experience

Mostrar más
Etiopía4 146La categoría no está especificada
7 901
Suscriptores
+124 horas
-27 días
+2730 días
Archivo de publicaciones
🕯Part 2 Technical analysis ምንድን ነው ። ይህ ክፍል ለ forex  ነጋዴዎች ዋናው እና መሰረታዊው ክፍል ነው። ምክንያቱም አንድ trader trade ከማድረጉ በፊትም ሆነ trade እያደረገ የሚጠቀመው ነው። ምን ምንን ያካትታል :- - ✅የዋጋ እንቅስቃሴዎችን መተንተን - ✅የ pattern እና candlestick ትንተና ማድረግ - ✅ moving average እና የመሳሰሉትን መተንተን 👉ከላይ ያሉትን ካደረግን በኋላ ነው ገበያው ወደ የት እና ለምን እንደሚንቀሳቀስ መገመት እና ማወቅ የምንችለው ። ስለዚህ Technical analysis ሳንሰራ trade ማድረግ የለብንም ።
Successful Trader's ብዙ ግዜያቸውን ሰተው ነው እናንተም ትኩረት ስጡ ትምህርትም  1 or 2 ሳምንት ነው የቀረው , Campus ተማሪዎችም ብትሆኑ በቀን 1:30 - 2 ሰዓት ድረስ ግዜ ስጡት ከ24 ሰዓት ውስጥ ፍላጎት ካላችሁ ከYoutube ላይም አለ 👍
 ይቀጥላል...don't forget react

🕯Forex Trading ምን ማለት ነው Forex Trading ማለት :- ንግድ ወይም የውጭ ምንዛሪ ግብይት ማለት ነው።  ትርፍ ለማግኘት የውጭ ምንዛሪዎችን መግዛትና መሸጥ ነው። የውጭ ምንዛሪ ገበያ ምንዛሬዎችን የሚገበያዩበት እና ዋጋ የሚወስኑበት ዓለም አቀፍ ግዙፍ የገበያ ቦታ ነው። FX trading ከ የት ጀምረን ወደ የት ብንሄድ ውጤታማ እንሆናለን 1. Fundamental / መሰረታዊ ነገሮችን መረዳት ። ለምሳሌ : ገበያው(ዋጋው ) እንዴት እና ለምን እንደሚንቀሳቀስ ። - ገበያውን እነማን ናቸው ሚያንቀሳቅሱት እና የመሳሰሉትን ..... 2 .  Technical  ነገሮችን ማወቅ ለምሳሌ : candlesticks -patterns -trading strategy -trading tools -trading analysis  እና  የመሳሰሉትን .... 3 . Risk management and Trading plan ሊኖረን ይገባል ለምሳሌ : እቅድ ሊኖረን ይገባል lot size  , volume ,leverage ማወቅ TP , SL የመሳሰሉ ገንዘባችንን  የምንጠብቅበት ቁልፎችን ማወቅ 4 .  Psychology and discipline    ስሜታዊነትን እንዴት መቆጣጠር እንዳለብን ማወቅ የተረረጋጋን እና አስተዋይነት ፍርሃትን እንዴት ከ እኛ ማራቅ እንዳለብን ማወቅ። ✅ ይህን ሁሉ ካደረግን በኋላ በ demo አካውንት ቢያንስ ከ 3ወር እስከ 1 አመት training ማድረግ : አትራፊነታችንን ካረጋገጥን በኋላ real ገንዘብ አስገብተን ንግዳችንን መቀጠል
ይሄን post ያረኩት ግልፅ እንድሆናላችሁ ነው ስለ FOREX