Trade Insight
前往频道在 Telegram
💎 Join our forex trading channel and gain access to valuable resources that can transform your trading experience
显示更多埃塞俄比亚4 146未指定类别
7 901
订阅者
+124 小时
-27 天
+2730 天
帖子存档
7 901
🕯Part 2
Technical analysis ምንድን ነው ።
ይህ ክፍል ለ forex ነጋዴዎች ዋናው እና መሰረታዊው ክፍል ነው። ምክንያቱም አንድ trader trade ከማድረጉ በፊትም ሆነ trade እያደረገ የሚጠቀመው ነው።
ምን ምንን ያካትታል :-
- ✅የዋጋ እንቅስቃሴዎችን መተንተን
- ✅የ pattern እና candlestick ትንተና ማድረግ
- ✅ moving average እና የመሳሰሉትን መተንተን
👉ከላይ ያሉትን ካደረግን በኋላ ነው ገበያው ወደ የት እና ለምን እንደሚንቀሳቀስ መገመት እና ማወቅ የምንችለው ።
ስለዚህ Technical analysis ሳንሰራ trade ማድረግ የለብንም ።
Successful Trader's ብዙ ግዜያቸውን ሰተው ነው እናንተም ትኩረት ስጡ ትምህርትም 1 or 2 ሳምንት ነው የቀረው , Campus ተማሪዎችም ብትሆኑ በቀን 1:30 - 2 ሰዓት ድረስ ግዜ ስጡት ከ24 ሰዓት ውስጥ ፍላጎት ካላችሁ ከYoutube ላይም አለ 👍 ይቀጥላል...don't forget react
7 901
🕯Forex Trading ምን ማለት ነው
Forex Trading ማለት :- ንግድ ወይም የውጭ ምንዛሪ ግብይት ማለት ነው። ትርፍ ለማግኘት የውጭ ምንዛሪዎችን መግዛትና መሸጥ ነው። የውጭ ምንዛሪ ገበያ ምንዛሬዎችን የሚገበያዩበት እና ዋጋ የሚወስኑበት ዓለም አቀፍ ግዙፍ የገበያ ቦታ ነው።
FX trading ከ የት ጀምረን ወደ የት ብንሄድ ውጤታማ እንሆናለን
1. Fundamental / መሰረታዊ ነገሮችን መረዳት ።
ለምሳሌ : ገበያው(ዋጋው ) እንዴት እና ለምን እንደሚንቀሳቀስ ።
- ገበያውን እነማን ናቸው ሚያንቀሳቅሱት
እና የመሳሰሉትን .....
2 . Technical ነገሮችን ማወቅ
ለምሳሌ : candlesticks
-patterns
-trading strategy
-trading tools
-trading analysis እና የመሳሰሉትን ....
3 . Risk management and Trading plan ሊኖረን ይገባል
ለምሳሌ : እቅድ ሊኖረን ይገባል
lot size , volume ,leverage ማወቅ
TP , SL የመሳሰሉ ገንዘባችንን የምንጠብቅበት ቁልፎችን ማወቅ
4 . Psychology and discipline
ስሜታዊነትን እንዴት መቆጣጠር እንዳለብን ማወቅ
የተረረጋጋን እና አስተዋይነት
ፍርሃትን እንዴት ከ እኛ ማራቅ እንዳለብን ማወቅ።
✅ ይህን ሁሉ ካደረግን በኋላ በ demo አካውንት ቢያንስ ከ 3ወር እስከ 1 አመት training ማድረግ : አትራፊነታችንን ካረጋገጥን በኋላ real ገንዘብ አስገብተን ንግዳችንን መቀጠል
ይሄን post ያረኩት ግልፅ እንድሆናላችሁ ነው ስለ FOREX
