Trade Insight
Ir al canal en Telegram
💎 Join our forex trading channel and gain access to valuable resources that can transform your trading experience
Mostrar másEtiopía4 146La categoría no está especificada
7 901
Suscriptores
+124 horas
-27 días
+2730 días
Archivo de publicaciones
7 901
Binance p2p ላይ ያለው price Limit ወደ 176.30 ብር ከፍ ብሏል ይህም ከ market price ጋር የ 3 ብር ልዩነት ብቻ ነው ያለው ፣ ይሄ ልዩነት ከጠበበ በማንኛውም ሰአት p2p ሊጀምር ይችላል ተብሎ ይጠበቃል።
7 901
🕯Part8፡ ዋና ዋና ምንዛሪ ጥንዶች
በፎርክስ ገበያ ውስጥ በርካታ ምንዛሪ ጥንዶች አሉ፣ ነገር ግን እነሱ በ 3 ዋና ዓይነቶች ይከፈላሉ፡
1. ግብርና ጥንዶች (Majors)፡
እነዚህ በጣም ብዙ የሚነገዱባቸው እና ዋጋ ልዩነታቸው (Spread) በጣም አነስተኛ የሆኑ ጥንዶች ናቸው። ሁሉም ከአሜሪካ ዶላር (USD) ጋር ይጣመራሉ። እነሱም፡
· EUR/USD (አውሮ / ዶላር)
· GBP/USD (የብሪታንያ ፓውንድ / ዶላር)
· USD/JPY (ዶላር / የጃፓን የን)
· USD/CHF (ዶላር / የስዊዘርላንድ ፍራንክ)
· USD/CAD (ዶላር / የካናዳ ዶላር)
· AUD/USD (የአውስትራሊያ ዶላር / ዶላር)
· NZD/USD (የኒውዚላንድ ዶላር / ዶላር)
2. አውራጃ ጥንዶች (Minors / Crosses)፡
እነዚህ ግብርና ጥንዶች ውስጥ ያሉ ምንዛሪዎች አንዱን ዶላር ሳይጨምር እርስ በርስ የተገናኙ ጥንዶች ናቸው። ምሳሌ፡
· EUR/GBP (አውሮ / ፓውንድ)
· GBP/JPY (ፓውንድ / የን)
· EUR/CHF (አውሮ / ፍራንክ)
3. ያልተለመዱ ጥንዶች (Exotics)፡
እነዚህ የአንድ ግብርና ሀገር ምንዛሪ ከአንድ አዳዲስ ወይም ትንሽ ገበያ ካለው ሀገር ምንዛሪ ጋር የተደረገ ጥንድ ነው። ምሳሌ፡
· USD/ETB (ዶላር / ኢትዮጵያ ብር)
· EUR/TRY (አውሮ / የቱርክ ሊራ)
· USD/ZAR (ዶላር / የደቡብ አፍሪካ ራንድ)
እነዚህ ጥንዶች ዋጋ ልዩነታቸው (Spread) በጣም ሰፊ ስለሆነ ለጀማሪዎች አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ።
ለጀማሪ ነጋዴዎች ምክር፡ መጀመሪያ ላይ በ EUR/USD እና GBP/USD ንግድ ለማድረግ ተለማመዱ። ምክንያቱም በእነዚህ ጥንዶች ላይ መረጃ ለማግኘት ቀላል ነው።
Reaction👍
7 901
🕯part7፡ መሠረታዊ ቃላት እና ፅንሰ-ሀሳቦች
ለፎርክስ ንግድ መሠረታዊ የሆኑ ቃላትን ማወቅ አለብህ።
1. ምንዛሪ ጥንድ (Currency Pair)፡
ፎርክስ ንግድ ሁልጊዜ በጥንድ ይደረጋል። ሁለት ምንዛሪዎች ይጣመራሉ። ምሳሌ፡ EUR/USD።
· የመሠረት ምንዛሪ (Base Currency)፡ በጥንድ መጀመሪያ ላይ የሚገኘው (EUR)። ይህን ምንዛሪ ትገዛለህ/ትሸጣለህ።
· የተጠላለፈ ምንዛሪ (Quote Currency)፡ በጥንድ ሁለተኛ ላይ የሚገኘው (USD)። የመሠረት ምንዛሪውን ለመግዛት ምን ያህል እንደሚያስፈልግ ያሳያል።
2. ዋጋ መጠየቂያ (Quote)፡
ሁልጊዜ ሁለት ዋጋዎች ይታያሉ፡
· የመግዛት ዋጋ (Bid Price)፡ ምንዛሪውን ለመሸጥ የሚችልበት ዋጋ።
· የመሸጫ ዋጋ (Ask Price)፡ ምንዛሪውን ለመግዛት የሚያስፈልግበት ዋጋ።
· ልዩነት (Spread)፡ በመግዛት እና በመሸጫ ዋጋ መካከል ያለው ልዩነት። ይህ የአማላጅህ (Broker) ቀዳሚ ትርፍ ነው።
3. ፒፕ (Pip - Percentage in Point)፡
የምንዛሪ ጥንድ ዋጋ ለውጥ የሚለካበት ትንሹ ክፍል ነው። ለአብዛኛዎቹ ጥንዶች፣ 1 ፒፕ ከ 0.0001 ጋር እኩል ነው።
ምሳሌ፡ EUR/USD ከ 1.0700 ወደ 1.0701 ቢሄድ፣ 1 ፒፕ ነግሯል ማለት ነው።
4. ሎት (Lot)፡
በፎርክስ ውስጥ የምታሸጋገርበት የንግድ መጠን ነው። መደበኛ ሎት (Standard Lot) 100,000 የመሠረት ምንዛሪ ክፍሎች ነው። አሁን ግን ትናንሽ ሎቶችም አሉ፡
· ሚኒ ሎት (Mini Lot) = 10,000 ክፍሎች
· ማይክሮ ሎት (Micro Lot) = 1,000 ክፍሎች
5. ማርጂን እና ሌቨርጅ (Margin & Leverage)፡
· ሌቨርጅ፡ ከራስህ ገንዘብ በላይ የመንግድ አቅም ማለት ነው። ማለትም አማላጅህ ለምሳሌ 50:1 ሌቨርጅ ብትሰጥህ፣ በ 1,000 ብር ባለህ 50,000 ብር ከፍሎ መንግድ ትችላለህ።
· ማርጂን፡ ያንን ትልቅ ንግድ ለመክፈት የሚያስፈልግህ ዋስትና/ተቀናሽ ገንዘብ ነው። ከላይ ባለው ምሳሌ፣ 50,000 ብር ለመንግድ የሚያስፈልግህ ማርጂን 1,000 ብር ብቻ ነው።

📊6️⃣
የቀጠለ....
አንድ እውነት ልንገራችሁ ብቁ የሚባሉ ትሬደሮች win የሚያደርጉት ከፍተኛው 73%ቱን ነው አብዛኞቹ ደግሞ 48%ቱን ነው ግን ይሄም ሁኖ profitable ናቸው ።
እንዴት 🤔? ብላችሁ መጠየቃችሁ አይቀርም
ነገሩ እንዲህ ነው
R:R Risk to Reward Ratio ይባላል
አንድ ሰው 52%ቱን ወድቆ 48%ቱን win አድርጎ ትርፋማ ነው። እንዴት
R:R ስናደርግ ከ 1:3 ጀምሮ ቢሆን ይመከራል ይህ ማለት የገባነውን ትሬድ ካተረፍን 3 እናተርፋለን ከከሰርን ደግሞ 1 እንከስራለን ማለት ነው።
በምሳሌ እንመልከተው
$100 አለን
10 ጊዜ ትሬድ እናደርጋለን
4 ጊዜ win እናደርጋለን ✅
6 ጊዜ loss እናደርጋለን ❌
1:3 Risk to Reward Ratio(R:R) አለን እንበል
ከ$100 ላይ $10 risk ለማድረግ ብንወስን Target ማድረግ ያለብን ደግሞ $30 win ለማድረግ ነው። 📌
📌 ስለዚህ በ አንድ Trade
😐 Loss የምናደርገው ከሆነ -$10
🤑 Profit የምናደርገው ከሆነ +$30
6 ትሬድ loss ስናደርግ -$60 እናጣለን 😐
4 ትሬድ win ስናደርግ +$180 እናተርፋለን 🤑
ስለዝህ Total Balance ምሆነው = Balance - Loss + profit = 100 - 60 + 120 = 160$ New Balance ይኖረናል ማለት ነው PNL ደሞ 60$ +👌
አስቡት 60% loss አድርጋችሁ 40%win ብታደርጉም እንኳን ትርፋማ ናችሁ ።
📌ስለዚህ R:R ratio ላይ ትኩረት ያስፈልጋል።
Reaction❤️👍
7 901
🕯Part 5
💡Psychology
ብዙ ጊዜ ሳይኮሎጂ ሲባል እንሰማለን
መቼ እና ለምን ያጋጥመናል ?
በ አጭር አገላለጽ
ጀማሪ Trader ስንሆን trade በምናደርግበት ጊዜ በ አእምሮአችን ብዙ አይነት ስሜቶች ይመጣሉ። ለምሳሌ
✅loss ብናደርግስ
✅የገባሁት trade የተሳሳተ ቢሆንስ
✅ለመግባት በያዝነው set up ላይ መጠራጠር
✅loss ማድረግን እንደ ፍፃሜ ማየት
✅profit ስናገኝ ብዙ መደሰት .. ወ.ዘ.ተ
ከላይ የተዘረዘሩት ለምን ያጋጥሙናል
1⃣ኛ በቂ እውቀት ሳይኖረን trade በማድረጋችን
💡 trading ለመጀመር መሰረታዊ የሆነ እውቀት ያስፈልገናል just buy እና sell ማለት ስለቻልን ብቻ deposit አድርገን መጀመር የለብንም ።
2⃣ኛ loss ማድረግ የ trading አንዱ አካል መሆኑን አለማወቃችን
💡 trading ላይ እኛ መቆጣጠር የምንችለው ገንዘባችንን እንጂ ገበያውን መቆጣጠር አንችልም ምከንያቱም ገበያውን ያልተጠበቁ ነገሮች አቅጣጫውን እንዲቀይር ያደርጉታል ስለዚህ የ loss(SL) መጠናችንን ማወቅ እና መቆጣጠር
3⃣ኛ የገንዘብ አጠቃቀም money management MM አለማወቅ
💡 የገንዘብ ጉዳይ ነውና trading ስንጀምር ባለን ገንዘብ ሙሉ መጀመር የለብንም ከነበረን ገንዘብ ላይ loss ብናደርገው የማይጎዳንን ያህል መጠን መጠቀም ። trading ከጀመርን በኋላም እንደ አማራጭ ጎን ለጎን ስራ ያስፈልገናል ወይም trading ከመጀመራችን በፊት የነበረንን ስራ መተው የለብንም ጎን ለጎን ማስኬድ ይኖርብናል። ይህ ፍርሃትን ይቀንስልናል
Successful Trader's ብዙ ግዜያቸውን ሰተው ነው እናንተም ትኩረት ስጡ ተማሪዎችም ብትሆኑ በቀን 1:30 - 2 ሰዓት ድረስ ግዜ ስጡት ከ24 ሰዓት ውስጥ /የኔ ምክር ነው ።ይቀጥላል ...🕯 Reaction👍
7 901
🕯Part 4
Session
💠 Trade በምናደርግበት ጊዜ Session ለገበያው በጣም ወሳኝ ነው ይህ ማለት ገበያው በተመረጡ sessionኖች በጣም ይንቀሳቀሳል (volatile ይሆናል )። ገበያው ተንቀሳቀሰ ማለት የኛን TP በቀላሉ ይነካልናል ማለት ነው።
Session በ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 🇪🇹
⏳Landon Session (ከ ጥዋቱ 5 ሰዓት እስከ ማታ 2 ሰዓት )
⏳New york session ( ከቀን 10 ስዓት እስከ ለሊት 7 ሰዓት )
⏳Tokyo session ( ከለሊቱ 9 ስዓት እስከ ቀን 6 ሰዓት )
❓በየትኛው session ላይ Trade ብናደርግ የበለጠ volatility ተፈጥሮ ትርፋማ እንሆናለን ?
✅✅sessionኖች ሲደራረቡ ገበያው የበለጠ ይንቀሳቀሳል ። ይህ ማለት
ለምሳሌ london እና New York ሲደራረቡ (ከ ከቀን 10 ሰዓት እስከ ማታ 2 )
✅እኔም recommend የማደርጋችሁ ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ ማታ 1 ሰዓት ያሉትን እንድትጠቀሙ ነው
sydney እና Tokyo በ ሚደራረቡበትም አሪፍ የገበያ እንቅስቃሴ አለ።

🕯Part 3
Forex Trading ቀላል ነው ወይስ ከባድ ⁉️
🛑ከባድ የሆነበት ምክንያት እና ከባድ የሚሆንባቸው እነማን ናቸው ።
ትልቁ የእኛ ችግር አስተሳሰባችን እና ያለን የ ትዕግሥት ማጣት ነው። እንዴት?
ወደ Forex ስንገባ ወይም ለመግባት የገፋፋን ነገር በ forex ቅንጡ እና ስኬታማ በሆኑ ሰዎች ነው ። እኛም በ አጭር ጊዜ እንደነሱ መሆን እንፈልጋለን ። በ ወራት ወይም በ 1⃣ አመት ብቻ ያሰብንበት መድረስ እንመኛለን። በዚህም ፈጣን ምኞት የተነሳ ትኩረታችንን እውቀት ላይ ማድረግ እያለብን ገንዘብ ላይ ብቻ እናደርገዋለን በዚህም ምክንያት ማወቅ ያለብንን ሳናውቅ እንቀራለን ። በዚህም ምክንያት ከባድ ይሆንብናል ።
✅ቀላል የሚሆነው ለነማን እና እንዴት ነው ❓
በ አጭሩ ከላይ ያለው ተቃራኒ ነው
ቢያንስ ለ 6ወር እና ከዚያ በላይ እውቀቱ ላይ ትኩረት ማድረግ ። ለ forex ወሳኙ ነገር እውቀት ነው ። ታግሳችሁ ጥሩ እውቀት ከ ያዛችሁ በያዛችሁት እውቀት ልክ ገንዘቡ ይመጣላችኋል ።
ምጀምርበት ገንዘብ የለኝም ብላችሁ እንዳታቋርጡት 1እውነት ልንገራችሁ ገንዘብ የሆነ ጊዜ በሆነ አጋጣሚ ማግኘታችሁ አይቀርም ያኔ ገንዘብ ስታገኙ እውቀት ግን በቀላሉ አታገኙም። ስለዚህ እውቀትን ከየትም ብላችሁ ያዙ ። እና practice ከ 40% በላይ የሚሆነውን ይይዛል።
Conclusion
የሚከብድበት ምክንያት :- ትዕግሥት እና ጊዜ መስጠት ሳንችል ስንቀር
የሚቀልበት ምክንያት :- እውቀት ላይ ስናተኩር ፣ forex ህይወታችንን ሊቀይር የሚችል ትልቅ እድል መሆኑን አውቀን ጊዜ ሰጥተን ስንማረው እና ስናጠናው። የፈለገውን ይፍጅ invest አድርጋችሁ እውቀትን ግዙ።
Successful Trader's ብዙ ግዜያቸውን ሰተው ነው እናንተም ትኩረት ስጡ ተማሪዎችም ብትሆኑ በቀን 1:30 - 2 ሰዓት ድረስ ግዜ ስጡት ከ24 ሰዓት ውስጥይቀጥላል ...🕯 Reaction👍
7 901
🕯Part 3
Forex Trading ቀላል ነው ወይስ ከባድ ⁉️
🛑ከባድ የሆነበት ምክንያት እና ከባድ የሚሆንባቸው እነማን ናቸው ።
ትልቁ የእኛ ችግር አስተሳሰባችን እና ያለን የ ትዕግሥት ማጣት ነው። እንዴት?
ወደ Forex ስንገባ ወይም ለመግባት የገፋፋን ነገር በ forex ቅንጡ እና ስኬታማ በሆኑ ሰዎች ነው ። እኛም በ አጭር ጊዜ እንደነሱ መሆን እንፈልጋለን ። በ ወራት ወይም በ 1⃣ አመት ብቻ ያሰብንበት መድረስ እንመኛለን። በዚህም ፈጣን ምኞት የተነሳ ትኩረታችንን እውቀት ላይ ማድረግ እያለብን ገንዘብ ላይ ብቻ እናደርገዋለን በዚህም ምክንያት ማወቅ ያለብንን ሳናውቅ እንቀራለን ። በዚህም ምክንያት ከባድ ይሆንብናል ።
✅ቀላል የሚሆነው ለነማን እና እንዴት ነው ❓
በ አጭሩ ከላይ ያለው ተቃራኒ ነው
ቢያንስ ለ 6ወር እና ከዚያ በላይ እውቀቱ ላይ ትኩረት ማድረግ ። ለ forex ወሳኙ ነገር እውቀት ነው ። ታግሳችሁ ጥሩ እውቀት ከ ያዛችሁ በያዛችሁት እውቀት ልክ ገንዘቡ ይመጣላችኋል ።
ምጀምርበት ገንዘብ የለኝም ብላችሁ እንዳታቋርጡት 1እውነት ልንገራችሁ ገንዘብ የሆነ ጊዜ በሆነ አጋጣሚ ማግኘታችሁ አይቀርም ያኔ ገንዘብ ስታገኙ እውቀት ግን በቀላሉ አታገኙም። ስለዚህ እውቀትን ከየትም ብላችሁ ያዙ ። እና practice ከ 40% በላይ የሚሆነውን ይይዛል።
Conclusion
የሚከብድበት ምክንያት :- ትዕግሥት እና ጊዜ መስጠት ሳንችል ስንቀር
የሚቀልበት ምክንያት :- እውቀት ላይ ስናተኩር ፣ forex ህይወታችንን ሊቀይር የሚችል ትልቅ እድል መሆኑን አውቀን ጊዜ ሰጥተን ስንማረው እና ስናጠናው። የፈለገውን ይፍጅ invest አድርጋችሁ እውቀትን ግዙ።
ይቀጥላል ...
Reaction👍
7 901
🕯Part 2
Technical analysis ምንድን ነው ።
ይህ ክፍል ለ forex ነጋዴዎች ዋናው እና መሰረታዊው ክፍል ነው። ምክንያቱም አንድ trader trade ከማድረጉ በፊትም ሆነ trade እያደረገ የሚጠቀመው ነው።
ምን ምንን ያካትታል :-
- ✅የዋጋ እንቅስቃሴዎችን መተንተን
- ✅የ pattern እና candlestick ትንተና ማድረግ
- ✅ moving average እና የመሳሰሉትን መተንተን
👉ከላይ ያሉትን ካደረግን በኋላ ነው ገበያው ወደ የት እና ለምን እንደሚንቀሳቀስ መገመት እና ማወቅ የምንችለው ።
ስለዚህ Technical analysis ሳንሰራ trade ማድረግ የለብንም ።
Successful Trader's ብዙ ግዜያቸውን ሰተው ነው እናንተም ትኩረት ስጡ ተማሪዎችም ብትሆኑ በቀን 1:30 - 2 ሰዓት ድረስ ግዜ ስጡት ከ24 ሰዓት ውስጥ ፍላጎት ካላችሁ ከYoutube ላይም አለ 👍 ይቀጥላል...don't forget react

Successful Trader's ብዙ ግዜያቸውን ሰተው ነው እናንተም ትኩረት ስጡ ትምህርትም 1 or 2 ሳምንት ነው የቀረው , Campus ተማሪዎችም ብትሆኑ በቀን 1:30 - 2 ሰዓት ድረስ ግዜ ስጡት ከ24 ሰዓት ውስጥ ፍላጎት ካላችሁ ከYoutube ላይም አለ 👍 ይቀጥላል...don't forget react