ASTU SPORT
Ir al canal en Telegram
Welcome to the ASTU Sports News channel! Here, we provide updates on competitions organized within our university as well as other noteworthy sports news... For Advertisement and promotion contact us on : @destsh11a
Mostrar más1 998
Suscriptores
Sin datos24 horas
-107 días
-2730 días
Archivo de publicaciones
1 998
+1
🚨🚨 PARAGO'ኖቹ የ ADDIS MINI CUP ሻምፒዮን ሆኑኑኑ🎉🏆
ዛሬ በተደረገው የ አዲስ ሚኒ ካፕ ውድድር ላይ የተሳተፉት PARAGO'ኖቹ በአንደኝነት አጠናቀው የ 15,000 (15K) ብር ተሸላሚ መሆን ችለዋል 🎉
ከዚህ በፊት እንደገለፅነው የእረፍት ጊዜያቸውን በእግር ኳሱ እያሳለፉ የሚገኙት PARAGO'ኖቹ አሁንም አጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን በትላልቅ ውድድሮች ላይም በመሳተፍ ድል በማድረግ እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል!
📸 Hamudi
@astu_sport
@astu_sport
1 998
የ2026 የአለም ዋንጫ QUARTER FINALS ጨዋታዎች:
🗓️ ሀሙስ
ከምሽቱ 5:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷
🗓️ አርብ
ከምሽቱ 4 :00 || 🇪🇸 ስፔን ከ ቤልጂየም 🇧🇪
🗓️ ቅዳሜ
ከለሊቱ 6:00 || 🇳🇴 ኖርዌይ ከ እንግሊዝ 🏴
ከለሊቱ 10:00 || 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ስዊዘርላንድ🇨🇭
@astu_sport
@astu_sport
1 998
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰአት :-
🗓️ ቅዳሜ
ከምሽቱ 2:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ካናዳ 🇨🇦
ከለሊቱ 6:00 || 🇵🇾 ፓራጓይ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷
🗓️ እሁድ
ከምሽቱ 5 :00 || 🇳🇴 ኖርዌይ ከ ብራዚል 🇧🇷
ከለሊቱ 9:00 || 🇲🇽 ሜክሲኮ ከ እንግሊዝ 🏴
🗓️ ሰኞ
ከምሽቱ 4:00 || 🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ስፔን 🇪🇸
ከለሊቱ 9:00 || 🇺🇸 አሜሪካ ከ ቤልጄም 🇧🇪
🗓️ ማክሰኞ
ከምሽቱ 1:00 || 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ግብፅ 🇪🇬
ከምሽቱ 5:00 || 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ ኮሎምቢያ 🇨🇴
@astu_sport
@astu_sport
1 998
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰዓት :-
🗓️ እሁድ
ምሽት 4:00|| 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ 🇨🇦
🗓️ ሰኞ
ከምሽቱ 2:00|| 🇧🇷 ብራዚል ከ ጃፓን 🇯🇵
ከምሽቱ 5:30 🇩🇪 ጀርመን ከ ፓራጓይ 🇵🇾
ከለሊቱ 10:00 || 🇳🇱 ኔዘርላንድ ከ ሞሮኮ 🇲🇦
🗓️ ማክሰኞ
ከምሽቱ 2:00|| 🇨🇮 አይቮሪኮስት ከ ኖርዌይ 🇳🇴
ከለሊቱ 6:00|| 🇸🇪 ስዊድን ከ ፈረንሳይ 🇫🇷
ከለሊቱ 10:00|| :- 🇲🇽 ሜክሲኮ ከ ኢኳዶር 🇪🇨
🗓️ እሮብ
ከምሽቱ 1:00|| 🏴 እንግሊዝ ከ ኮንጎ 🇨🇩
ከምሽቱ 5:00|| 🇧🇪 ቤልጄም ከ ሴኔጋል 🇸🇳
ከለሊቱ 9:00 || 🇺🇸 አሜሪካ ከ ቦሲኒያ 🇧🇦
🗓️ ሀሙስ
ከምሽቱ 4:00|| 🇪🇸 ስፔን ከ ኦስትሪያ 🇦🇹
ከለሊቱ 8:00|| 🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ክሮሺያ 🇭🇷
ጠዋት 12:00|| 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ አልጄሪያ 🇩🇿
🗓️ አርብ
ከምሽቱ 3:00|| 🇦🇺 አውስትራሊያ ከ ግብፅ 🇪🇬
ከለሊቱ 7:00|| 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ኬፕ ቨርዴ 🇨🇻
ከለሊቱ 10:30|| 🇨🇴 ኮሎምቢያ ከ ጋና 🇬🇭
@astu_sport
@astu_sport
1 998
ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች
ማታ 02:00 || ጀርመን ከ ኩራካዎ
ማታ 05:00 || ጃፓን ከ ኔዘርላንድ
ለሊት 08:00 || አይቮሪ ኮስት ከ ኢኳዶር
ለሊት 11:00 || ስዊድን ከ ቱኒዚያ
ትላንት እና ጠዋት የተደረጉ ጨዋታዎች
ኳታር 1-1 ሲውዘርላንድ
ብራዚል 1-1 ሞሮኮ
ስኮትላንድ 1-0 ሄይቲ
አውስትራሊያ 2-0 ቱርክ
@astu_sport
@astu_sport
1 998
ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች !
ማታ 04:00 || ኳታር ከ ሲውዘርላንድ
ለሊት 07:00 || ብራዚል ከ ሞሮኮ
ለሊት 10:00 || ሄይቲ ከ ስኮትላንድ
እሁድ ጠዋት 01:00 || ኦስትሪያ ከ ቱርክ
ትላንት እና ለሊት የተደረጉ ጨዋታዎች !
ካናዳ 1-1 ቦስኒያ
አሜሪካ 4-1 ፓራጓይ
@astu_sport
@astu_sport
1 998
+4
ሰበር ዜና
የ Batch Cup back to back ሻምፒዮኖቹ ለሶስተኛው ባች ካፕ ውድድር ከወዲሁ በአዲስ አበባ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል🔥 Pagon'ኖቹም በቅድመ ዝግጅታቸው ላይ halflife ላይ የታዩ አዳዲስ ተጨዋቾችን ያካተቱ ሲሆን በተጨማሪም የ Vanguardu አንበል ታምራት ና የ Zenoraw ኮከብ ቡአይ አብረው ታይተዋል👀
ሌሎች ባቾችም በቅርቡ ተሰባስበው ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩ ይጠበቃል።
@astu_sport
@astu_sport
1 998
🌎|| ትላንት እና ለሊት የተከናወኑ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ውጤት ! (GROUP A)
ሜክሲኮ 2-0 ደቡብ አፍሪካ
ኮሪያ 2-1 ቼክ
ዛሬ የሚደረግ የ አለም ዋንጫ ጨዋታዎች !
04:00 || ካናዳ ከ ቦስኒያ
10:00 || USA ከ ፓራጓይ
@astu_sport
@astu_sport
1 998
ዛሬ የሚደረግ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ !
04:00 | ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ
ASTU World Cup ፋንታሲን እስካሁን አልተቀላቀሉም ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፋንታሲ መተግበሪያ አፕን በማውረድ ቡድናችሁን ስሩ ከዛም ASTU World Cup ፋንታሲን Join አድርጉ! መጨረሻ ላይም ለአሸናፊዎች ሽልማት ይኖረናል🎉
https://play.fifa.com/fantasy/join-league/URMNIKVL
@astu_sport
@astu_sport
1 998
🚨ሰበር
የ2ተኛው ASTU BALLON D'OR የአመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሊደረግ ነው!
ታዲያ እጩዎቹ እነማን ይሆኑ? ግምታችሁን በ Comment ✍፤ እንዲሁም ተጨማሪ ሀሳብና ስፖንሰር😁 ማድረግ የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ!
@astu_sport
@astu_sport
1 998
World Cup Fantasy
ASTU World Cup ፋንታሲን ተቀላቅለዋል ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፋንታሲ መተግበሪያ አፕን በማውረድ ቡድናችሁን ስሩ እና ከታች በተቀመጠው ኮድ 'Join league' በማለት ቤተሰብ ሁኑ!!
League code - URMNIKVL
@astu_sport
@astu_sport
1 998
World Cup Fantasy
ASTU World Cup ፋንታሲን ተቀላቅለዋል ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፋንታሲ መተግበሪያ አፕን በማውረድ ቡድናችሁን ስሩ እና ከታች በተቀመጠው ኮድ 'Join league' በማለት ቤተሰብ ሁኑ!!
League code - URMNIKVL
@astu_sport
@astu_sport
1 998
🕊 ❝ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❞
✅ በዓሉ የሰላም የፍቅር የጤና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
🕋🕊🕊 ኢድ ሙባረክ !!!🕊🕊🕋
@astu_sport
@astu_sport
1 998
+1
CHAMPIONS 🏆🔴
የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫውን በይፋ ተረክቧል።
መድፈኞቹ ከ 22 አመታት በኋላ ሻምፒዮን ሆነዋል።
የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አለችሁ🎉🏆
@astu_sport
@astu_sport
