ar
Feedback
ASTU SPORT

ASTU SPORT

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to the ASTU Sports News channel! Here, we provide updates on competitions organized within our university as well as other noteworthy sports news... For Advertisement and promotion contact us on : @destsh11a

إظهار المزيد
1 998
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-107 أيام
-2730 أيام
أرشيف المشاركات
🇪🇸🏆 2026 WORLD CUP CHAMPION SPAIN 🏆🇪🇸 @astu_sport @astu_sport
🇪🇸🏆 2026 WORLD CUP CHAMPION SPAIN 🏆🇪🇸 @astu_sport @astu_sport

🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ አርጀንቲና 🇦🇷 🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም @astu_sport @astu_sport
🏆 የአለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ! 04:00 | 🇪🇸 ስፔን ከ አርጀንቲና 🇦🇷 🏟️ ኒው ጄሬሲ ስታዲየም @astu_sport @astu_sport

🚨🚨 PARAGO'ኖቹ የ ADDIS MINI CUP ሻምፒዮን ሆኑኑኑ🎉🏆 ዛሬ በተደረገው የ አዲስ ሚኒ ካፕ ውድድር ላይ የተሳተፉት PARAGO'ኖቹ በአንደኝነት አጠናቀው የ 15,000 (15K) ብር
+1
🚨🚨 PARAGO'ኖቹ የ ADDIS MINI CUP ሻምፒዮን ሆኑኑኑ🎉🏆 ዛሬ በተደረገው የ አዲስ ሚኒ ካፕ ውድድር ላይ የተሳተፉት PARAGO'ኖቹ በአንደኝነት አጠናቀው የ 15,000 (15K) ብር ተሸላሚ መሆን ችለዋል 🎉 ከዚህ በፊት እንደገለፅነው የእረፍት ጊዜያቸውን በእግር ኳሱ እያሳለፉ የሚገኙት PARAGO'ኖቹ አሁንም አጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን በትላልቅ ውድድሮች ላይም በመሳተፍ ድል በማድረግ እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል! 📸 Hamudi @astu_sport @astu_sport

የ2026 የአለም ዋንጫ QUARTER FINALS ጨዋታዎች: 🗓️ ሀሙስ ከምሽቱ 5:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓️ አርብ ከምሽቱ 4 :00 || 🇪🇸 ስፔን ከ ቤልጂየም 🇧🇪 �
የ2026 የአለም ዋንጫ QUARTER FINALS ጨዋታዎች: 🗓️ ሀሙስ ከምሽቱ 5:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓️ አርብ ከምሽቱ 4 :00 || 🇪🇸 ስፔን  ከ ቤልጂየም 🇧🇪 🗓️ ቅዳሜ ከለሊቱ 6:00 || 🇳🇴 ኖርዌይ  ከ እንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ከለሊቱ 10:00 || 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ስዊዘርላንድ🇨🇭 @astu_sport @astu_sport

የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰአት :- 🗓️ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ካናዳ 🇨🇦 ከለሊቱ 6:00 || 🇵🇾 ፓራጓይ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓️
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰአት :- 🗓️ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 || 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ካናዳ 🇨🇦 ከለሊቱ 6:00 || 🇵🇾 ፓራጓይ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓️ እሁድ ከምሽቱ 5 :00 || 🇳🇴 ኖርዌይ ከ ብራዚል 🇧🇷 ከለሊቱ 9:00 || 🇲🇽 ሜክሲኮ ከ እንግሊዝ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 🗓️ ሰኞ ከምሽቱ 4:00 || 🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ስፔን 🇪🇸 ከለሊቱ 9:00 || 🇺🇸 አሜሪካ ከ ቤልጄም 🇧🇪 🗓️ ማክሰኞ ከምሽቱ 1:00 || 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ግብፅ 🇪🇬 ከምሽቱ 5:00 || 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ ኮሎምቢያ 🇨🇴 @astu_sport @astu_sport

የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰዓት :- 🗓️ እሁድ ምሽት 4:00|| 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ 🇨🇦 🗓️ ሰኞ ከምሽቱ 2:00|| 🇧🇷 ብራዚል ከ ጃፓን �
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰዓት :- 🗓️ እሁድ ምሽት 4:00||  🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ ከ ካናዳ 🇨🇦 🗓️ ሰኞ ከምሽቱ 2:00|| 🇧🇷 ብራዚል ከ ጃፓን 🇯🇵 ከምሽቱ 5:30 🇩🇪 ጀርመን ከ ፓራጓይ 🇵🇾 ከለሊቱ 10:00 || 🇳🇱 ኔዘርላንድ ከ ሞሮኮ 🇲🇦 🗓️ ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00|| 🇨🇮 አይቮሪኮስት ከ ኖርዌይ 🇳🇴 ከለሊቱ 6:00|| 🇸🇪 ስዊድን ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 ከለሊቱ 10:00|| :- 🇲🇽 ሜክሲኮ ከ ኢኳዶር 🇪🇨 🗓️ እሮብ ከምሽቱ 1:00|| 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ ኮንጎ 🇨🇩 ከምሽቱ 5:00|| 🇧🇪 ቤልጄም ከ ሴኔጋል 🇸🇳 ከለሊቱ 9:00 || 🇺🇸 አሜሪካ ከ ቦሲኒያ 🇧🇦 🗓️ ሀሙስ ከምሽቱ 4:00|| 🇪🇸 ስፔን ከ ኦስትሪያ 🇦🇹 ከለሊቱ 8:00|| 🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ክሮሺያ 🇭🇷 ጠዋት 12:00|| 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ አልጄሪያ 🇩🇿 🗓️ አርብ ከምሽቱ 3:00|| 🇦🇺 አውስትራሊያ ከ ግብፅ 🇪🇬 ከለሊቱ 7:00|| 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ኬፕ ቨርዴ 🇨🇻 ከለሊቱ 10:30|| 🇨🇴 ኮሎምቢያ ከ ጋና 🇬🇭 @astu_sport @astu_sport

ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ማታ 02:00 || ጀርመን ከ ኩራካዎ ማታ 05:00 || ጃፓን ከ ኔዘርላንድ ለሊት 08:00 || አይቮሪ ኮስት ከ ኢኳዶር ለሊት 11:00 || ስዊድን ከ ቱኒዚ
ዛሬ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ማታ 02:00 || ጀርመን ከ ኩራካዎ ማታ 05:00 || ጃፓን ከ ኔዘርላንድ ለሊት 08:00 || አይቮሪ ኮስት ከ ኢኳዶር ለሊት 11:00 || ስዊድን ከ ቱኒዚያ ትላንት እና ጠዋት የተደረጉ ጨዋታዎች ኳታር 1-1 ሲውዘርላንድ ብራዚል 1-1 ሞሮኮ ስኮትላንድ 1-0 ሄይቲ አውስትራሊያ 2-0 ቱርክ @astu_sport @astu_sport

ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ! ማታ 04:00 || ኳታር ከ ሲውዘርላንድ ለሊት 07:00 || ብራዚል ከ ሞሮኮ ለሊት 10:00 || ሄይቲ ከ ስኮትላንድ እሁድ ጠዋት 01:00 || ኦስትሪያ
ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ! ማታ 04:00 || ኳታር ከ ሲውዘርላንድ ለሊት 07:00 || ብራዚል ከ ሞሮኮ ለሊት 10:00 || ሄይቲ ከ ስኮትላንድ እሁድ ጠዋት 01:00 || ኦስትሪያ ከ ቱርክ ትላንት እና ለሊት የተደረጉ ጨዋታዎች ! ካናዳ 1-1 ቦስኒያ አሜሪካ 4-1 ፓራጓይ @astu_sport @astu_sport

⬛️🇨🇦1️⃣🏆1️⃣🇧🇦⬛️

ሰበር ዜና የ Batch Cup back to back ሻምፒዮኖቹ ለሶስተኛው ባች ካፕ ውድድር ከወዲሁ በአዲስ አበባ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል🔥 Pagon'ኖቹም በቅድመ ዝግጅታቸው ላይ halflife ላይ የ
+4
ሰበር ዜና የ Batch Cup back to back ሻምፒዮኖቹ ለሶስተኛው ባች ካፕ ውድድር ከወዲሁ በአዲስ አበባ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል🔥 Pagon'ኖቹም በቅድመ ዝግጅታቸው ላይ halflife ላይ የታዩ አዳዲስ ተጨዋቾችን ያካተቱ ሲሆን በተጨማሪም የ Vanguardu አንበል ታምራት ና የ Zenoraw ኮከብ ቡአይ አብረው ታይተዋል👀 ሌሎች ባቾችም በቅርቡ ተሰባስበው ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩ ይጠበቃል። @astu_sport @astu_sport

🌎|| ትላንት እና ለሊት የተከናወኑ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ውጤት ! (GROUP A) ሜክሲኮ 2-0 ደቡብ አፍሪካ ኮሪያ 2-1 ቼክ ዛሬ የሚደረግ የ አለም ዋንጫ ጨዋታዎች ! 04:00 || ካናዳ ከ
🌎|| ትላንት እና ለሊት የተከናወኑ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች ውጤት ! (GROUP A) ሜክሲኮ 2-0 ደቡብ አፍሪካ ኮሪያ 2-1 ቼክ ዛሬ የሚደረግ የ አለም ዋንጫ ጨዋታዎች ! 04:00 || ካናዳ ከ ቦስኒያ 10:00 || USA ከ ፓራጓይ @astu_sport @astu_sport

ዛሬ የሚደረግ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ ! 04:00 | ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ ASTU World Cup ፋንታሲን እስካሁን አልተቀላቀሉም ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ
ዛሬ የሚደረግ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ ! 04:00 | ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ ASTU World Cup ፋንታሲን እስካሁን አልተቀላቀሉም ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፋንታሲ መተግበሪያ አፕን በማውረድ ቡድናችሁን ስሩ ከዛም ASTU World Cup ፋንታሲን Join አድርጉ! መጨረሻ ላይም ለአሸናፊዎች ሽልማት ይኖረናል🎉 https://play.fifa.com/fantasy/join-league/URMNIKVL @astu_sport @astu_sport

🚨ሰበር የ2ተኛው ASTU BALLON D'OR የአመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሊደረግ ነው! ታዲያ እጩዎቹ እነማን ይሆኑ? ግምታችሁን በ Comment ✍፤ እንዲሁም ተጨማሪ ሀሳብና ስፖንሰር😁 ማድረግ የም
🚨ሰበር የ2ተኛው ASTU BALLON D'OR የአመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሊደረግ ነው! ታዲያ እጩዎቹ እነማን ይሆኑ? ግምታችሁን በ Comment ✍፤ እንዲሁም ተጨማሪ ሀሳብና ስፖንሰር😁 ማድረግ የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ! @astu_sport @astu_sport

World Cup Fantasy ASTU World Cup ፋንታሲን ተቀላቅለዋል ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፋንታሲ መተግበሪያ አፕን በማውረድ ቡድናችሁን ስሩ እና ከታች በተ
World Cup Fantasy ASTU World Cup ፋንታሲን ተቀላቅለዋል ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፋንታሲ መተግበሪያ አፕን በማውረድ ቡድናችሁን ስሩ እና ከታች በተቀመጠው ኮድ 'Join league' በማለት ቤተሰብ ሁኑ!! League code - URMNIKVL @astu_sport @astu_sport

World Cup Fantasy ASTU World Cup ፋንታሲን ተቀላቅለዋል ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፋንታሲ መተግበሪያ አፕን በማውረድ ቡድናችሁን ስሩ እና ከታች በተ
World Cup Fantasy ASTU World Cup ፋንታሲን ተቀላቅለዋል ? እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ፋንታሲ መተግበሪያ አፕን በማውረድ ቡድናችሁን ስሩ እና ከታች በተቀመጠው ኮድ 'Join league' በማለት ቤተሰብ ሁኑ!! League code - URMNIKVL @astu_sport @astu_sport

🕊 ❝ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❞ ✅ በዓሉ የሰላም የፍቅር የጤና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። �
🕊 ❝ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❞ ✅ በዓሉ የሰላም የፍቅር የጤና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።         🕋🕊🕊 ኢድ ሙባረክ !!!🕊🕊🕋 @astu_sport @astu_sport

CHAMPIONS 🏆🔴 የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫውን በይፋ ተረክቧል። መድፈኞቹ ከ 22 አመታት በኋላ ሻምፒዮን ሆነዋል። የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አለ
+1
CHAMPIONS 🏆🔴 የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫውን በይፋ ተረክቧል። መድፈኞቹ ከ 22 አመታት በኋላ ሻምፒዮን ሆነዋል። የአርሰናል ደጋፊዎች እንኳን ደስ አለችሁ🎉🏆 @astu_sport @astu_sport

አዋጅ... አዋጅ... አዋጅ....! ያልሰማህ ስማ ሰርገኛው እየመጣ ነውና ወተህ ተቀበል! ቦታ- አንፊ @astu_sport
አዋጅ... አዋጅ... አዋጅ....! ያልሰማህ ስማ ሰርገኛው እየመጣ ነውና ወተህ ተቀበል! ቦታ- አንፊ @astu_sport

የዛሬው አርሰናል አሰላለፍ❤️😁 ለማንኛውም አንፊ በሻምፒዮኖች አሸብርቆ እየጠበቃችሁ ነውውውው! @astu_sport
የዛሬው አርሰናል አሰላለፍ❤️😁 ለማንኛውም አንፊ በሻምፒዮኖች አሸብርቆ እየጠበቃችሁ ነውውውው! @astu_sport

Postponed to next week...