Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union
Ir al canal en Telegram
This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.
Mostrar más4 435
Suscriptores
-424 horas
-167 días
-9130 días
Archivo de publicaciones
300 ብር ከAA Microlink information Technology ኮሌጅ ••• ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
"ዱዓ አድርጉልኝ!" --- ብላለችና ዱዓ አድርጉላት አህባቢ:: አላህ በዱንያም በአኼራም ኸይር ነገሮችን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣት: ይወፍቃት::
የሪሜዲያል ፈተናን እየወሰዳችሁ ላላችሁ ወንድም እህቶቻችን መልካም ፈተና:: አላህ ፈተናውን አቅልሎ የምታልፉ ጥሩ ዲፓርትመንት የምታገኙና ራሳችሁንም ሆነ ማህበረሰቡን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ::
https://t.me/EHEMSU
1000 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ ኸይር ጀዛቸውን በዱንያም በአኼራም ይክፈል ••• ከሸር ነገሮች ይጠብቃቸው ••• መልካምን ነገር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይወፍቃቸው::
1000 ብር ከAAU ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
ከባህርዳር 50 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
"ሐጃ አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብለው ከጅማ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር አስገብተዋል::
ዱዓ አድርጉላቸው ••• አላህ ሐጃቸውን ይሙላ:: ኸይር ጀዛቸውን በዱንያም በአኼራም ይክፈል::
ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር --- ለአምቦ !
አላህ ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራ ይወፍቃቸው:: ፈተናውን በትልቅ ውጤት የሚያልፉ መልካም ስራንም ይወፍቀው::
እንሳተፍ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው!
አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
https://t.me/EHEMSU
"ለእናቴ ዱዓ አድርጉ --- በእናቴ ስም ነይቻለሁ!" - ያለ ወንድም ከAAU 500 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ አስገብቷል!
ዱዓ አድርጉለት አህባቢ ••• ለእናቱ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ሙሉ ኢማንና ሰፊ ሲሳይ ጋር ይወፍቅ:: በአኼራ በጀነት ቤት ኢለል አበድ ይሰብስባቸው::
ወደ 50K ጉዞውን ከጅማ ጋር ጀምረናል ••• 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ በኸይር ነገር በዱንያም በአኼራም ይሞሽራቸው::
45ሺ ደፈንን!
200 ብር ከአርባምንጭ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ በዱንያም በአኼራም ኸይር ነገሮችን ይወፍቃቸው:: ደስታቸውን ስኬታቸውን ያብዛ::
ጉዞ ወደ 50K !
እንሳተፍ አህባቢ !!
ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ እየተደረገ ያለው ርብርብ እንደቀጠለ ነው!
የሰጡትን አላህ በዱንያም በአኼራ መልካምን ነገር ይስጥ::
የኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች ስንባል ክፍተታችን የበዛ -- ከውስጥም ከውጭም የፈተና ማዕበል የሚያናውጠን --- ትምህርትን ከእስልምና ጋር አዋዶ የሚገነባው የወል ቤታችን በሩ ክፍት -- መስኮቱ ክፍት --- በወጉ ያልተመረገ --- ምንጣፉ ያን ያክል የሆነ ---- ጣሪያው የሚያፈስ --- ውሐ ልኩ በልኩ ያልተሰራለት ነን:: በዚህ አመት ብቻ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አልፈናል:: እንድንማር የማይፈልጉ አካላት ልጆቻችንን ውጭ እንዲያድሩ አድርገዋል --- እስልምና ያዘዛቸውን ልብስ ስለለበሱ ብቻ:: የእኛ መንቃት የማይፈልጉ አካላት ልጆቻችን ከዩኒቨርሲቲ ውጭ ከበር እንዲቆሙ አድርገዋል --- ነፃነታችን ይከበር ስላሉ ብቻ:: ከዚያ ባሻገር ሳይማር ከደጅ የቀረ --- ሊማር ገብቶ ቸግሮት ጥሎ የወጣ --- እየተማረ በብዙ መልኩ የተሰናከለ ብዙ ነው:: ዲኑን መማሪያ ቦታ አጥቶ የአኼራ ቤቱን ከዩኒቨርሲቲ ደጅ ለመገንባት ደፋ ቀና ያለ ብዙ ነው::
ግን ክፍተቱ እንደተከፈተ አይቀርም:: እኛን ቀድመው የነበሩት ከእኛ በባሰ ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑም ከእነርሱ የተሻለውን ለእኛ አስረክበውን አልፈናል:: እኛም በተራችን የተሻለ ነገን ለነገው ትውልድ ማውራስ ተፈጥሯዊ ሀላፊነታችን ነው --- ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ተማሪ ስለሆንን የተቀበልነው:: ስለሆነም የእኛነት ቤታችንን በትምህርት እና በዲን ገንብተን ለነገው ትውልድ ማስተላለፍን ሌት ተቀን ልንሰራበት ይገባል::
ከዚህም መካከል ሐይማኖታችንን የምናጠናበት ተቋም በየዩኒቨርሲቲው መገንባት ሲሆን - አሁን ላይ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማሞመዘምር ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ለመገንባት ንቅናቄ ላይ ነን::ለዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ የመገንባትን ትርጉም በጥልቁ አስበን የተሻለ ነገን ለነገዎቹ እናስረክብ::
Acc; 1000699582976 - Bilal EHEMU
@EHEMSU
የAASTU ጀመዓ ለአምቦው መስጂድ በሚያደርጉት አጋርነት እያስደመሙን ነው!
መጀመሪያ 5K + ከዚያም 1200 + አሁን ደግሞ 2000 ብር አስገብተዋል --- በአጠቃላይ 8.2K ብር ማለት ነው!
አላህ በኸይር ነገሮች ደጋግሞ ሰርፕራይዝ ያድርጋቸው:: እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው:: ዱንያ አኼራቸውን የኸይር ቋት ያድርግላቸው::
ይህ ከእነርሱ ለሁላችንም የሆነ መልካም አርዓያነት ነው:: ሌሎቻችንም ተነቃቅተን ስለወንድም እህቶቻችን መስጂድ እንረባረብ::
+1
200 ብር ከAA + 100 ብር ከቡሌሆራ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ በዱንያም በአኼራም ኸይር ነገሮችን አብዝቶ ይስጣቸው::
42240 ብር ደርሰናል አህባቢ --- ለመስጂዳችን እንረባረብና ንቅናቄያችንን እናሟሙቀው::
ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር --- ለአምቦ !
"EXIT አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" - ብለዋል::
አላህ ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራ ይወፍቃቸው:: ፈተናውን በትልቅ ውጤት የሚያልፉ መልካም ስራንም ይወፍቀው::
እንሳተፍ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው!
አካውንት:- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students Union) --- ያስገባችሁበትን screenshot @MOHAMMADAMMINM ላኩልን::
https://t.me/EHEMSU
ከጎንደር 100 ብር --- ለአምቦ !
"EXIT አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" - ብለዋል::
"Exit አለብኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏል --- ከሐዋሳ ለአምቦ 100 ብር!!
አላህ ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራ ይወፍቃቸው:: ፈተናውን በትልቅ ውጤት የሚያልፉ መልካም ስራንም ይወፍቀው::
ከጅማ 100 ብር --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ!
በዱንያም በአኼራም ኸይር ነገሮችን ይወፍቃቸው::
"አላህ ዱዓ ባደረኩት መልካም ነገር እንዲያበስረኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" --- ያለች እህት ከAAU 200 ብር ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
ዱዓ አድርጉላት አህባቢ --- አላህ ካደረገችው ከጠበቀችው በተሻለ እና ባማረ ኸይር ነገር surprise ያድርጋት:: ዱንያ አኼራዋንም በኸይራት ይሙላላት::
እንሳተፍ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው!
+1
"እናት አባቶቼን ለቀጣይ አመት ሐጅ እንዲወፍቋቸው ዱዓ አድርጉልኝ!" --- ያለ ወንድም ከአርሲ 58 ብር --- እንዲሁም 100 ብር ከወራቤ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ!
አላህ ካሰቡት በላይ ለእነርሱም ለቤተሰቦቻቸውም ለወላጆቻቸውም ይወፍቅ:: ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራም ይስጣቸው::
