es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Ir al canal en Telegram

This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.

Mostrar más
4 433
Suscriptores
-124 horas
-147 días
-8530 días
Archivo de publicaciones
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎችን ማሠር ጀምሯል! ላለፉት አመታት በነፃነት ሲለበስ የነበረውን ኒቃብ ከልክሎ ሙስሊም ተማሪዎችን ማንገላታት የጀመረው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደማስፈራራት እና ማሳሰር እንደተሸጋገረ ተገልፇል:: እስካሁንም ከኦዳያ ካምፓስ አንድ ሙስሊም ተማሪ ታስሯል:: ኒቃብ ለባሽ እህቶች ግቢ መግባት አትችሉም ከተባሉ ከዛሬ ጋር 4ተኛ ቀናቸውን የያዙም ሲሆን መስጂድ ውስጥ ከተማሪዎች እና ከትምህርት ርቀው እንደሚውሉና እንደሚያድሩም ታውቋል::   የነፃነት እና እኩልነት ጥያቄን በማስፈራራት እና በማሰር ማቆም አይቻልም:: ፍትሕ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች! ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች! https://t.me/EHEMSU

Cunqursa adda baasani beekun ka'uumsa qabsooti... Cunqursa irratti duuluf karaa jalqabun immo xumuura qabsiichaaf isa jalqabaati... Jaallewwan keenya kan tigraay keessa jiran kan nutti himanis, kan nutti agarsiisanis kanuma. Cunqursi yeroo dheraaf isaniitti fe'ame ture diiduu isaani ifattii agarsiisaniru.. Gabruummaa wajjin wal jaalachun itti fuufu akka hin nandeenye ifaan ibsaniru. Biliisummaa barbaadu fi ta'ani ilaalun walitti deemu akka hin dandeenyes agarsiisaniru. Raayyaan yeroo mu'tasim billaah Hijaabaaf jeedhe dulee nu yaadachiisaniru. Aarsaawwan hijaabaaf kaffalamu danda'an haalaan ibsaniiru. Uummaan nabii har'as haafura baasaa jiraa...Dhaalmaan najaashi isa sirri har'as ilmoole ilma isaa harka jiraa...Ashaaraan bilaal har'as ni jiraa!

ሒጃቤ መልኬ ነው!" - ከመቋለ የተሰማ የሚነዝር መፈክር ••• እውነት ነው ••• መልክ ደግሞ አይገፈፍም! @MohammadamminKassaw

መበደልን ማወቅ የትግል መነሻው ነው ••• በደልን ለመዋጋት መንገድ መጀመር ደግሞ ለትግሉ መጨረሻ መጀመሪያው ነው ••• ትግራዋይ ወዳጆቿችን ያሳዩን የነገሩን ይህንኑ ነው ••• ለዘመናት ተጭኗቸው የ
መበደልን ማወቅ የትግል መነሻው ነው ••• በደልን ለመዋጋት መንገድ መጀመር ደግሞ ለትግሉ መጨረሻ መጀመሪያው ነው ••• ትግራዋይ ወዳጆቿችን ያሳዩን የነገሩን ይህንኑ ነው ••• ለዘመናት ተጭኗቸው የነበረውን የጭቆና ክምር እምቢ ብሎ ከልቦናቸው ተፍተዋል ••• ከባርነት ጋር ተዋደው መቀጠል እንደማይችሉ በግልፅ ተናግረዋል ••• ነፃነትን መፈለግ እና ቁጭ ብሎ መመልከት አብረው ሊሄድ የሚችሉ ጉዳዮች እንዳልሆኑ ገልፀዋል ••• ለሒጃብ ሲባል ሙዕተሲም ቢላህ ያዘመተውን ሰራዊት አስታውሰውናል ••• ለሒጃብ ሲባል ሊከፍሉ የሚችሉትን መስዋዕትነት በቁጭት እና ወኔ ገልጠዋል:: የነቢ ኡማ ዛሬም እየተነፈሰ ነው ••• ትክክለኛው የነጃሺ ውርስ በልጅ ልጆቹ እጅ ዛሬም አለ ••• የቢላል አሻራ ዛሬም አልከሰመም! @MohammadamminKassaw

የትግራይ መጅሊስ ስለሒጃብ እየተደረገ ያለውን ትግል መቋለ ላይ ባካሄደው 3KM የሚረዝም ሰልፍ አቀጣጥሎታል:: አክሱም ላይ ላለው ችግር መፍትሔ የሚያፈላልጉ 11 ሰዎችን እንዳስቀመጠም አሳውቋል:: ይህ ለሴት ልጅ ክብር ሲባል የሚከፈል ትንሹ መስዋዕትነት ነው ••• ትግራዋይ ሙስሊሞች ትልቅ ሆነው ያስተማሩን ••• ብዙ ትምህርት ሰጥተውናል ••• ውድድድ😍 ፍትሕ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች! ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች!! @MohammadamminKassaw

ይኼው ሒጃብ ••• ይኼው ጅልባብ ••• ይኼው ኒቃብ ••• በመሐል መቋለ! በትምህርት ቤት ሊመለከቱት የተፀየፉትን በአደባባይ ይመልከቱት:: እነዚህ የሐገር ተስፋዎች በእነርሱ የሴራ ትብታብ የማይወድቁ
ይኼው ሒጃብ ••• ይኼው ጅልባብ ••• ይኼው ኒቃብ ••• በመሐል መቋለ! በትምህርት ቤት ሊመለከቱት የተፀየፉትን በአደባባይ ይመልከቱት:: እነዚህ የሐገር ተስፋዎች በእነርሱ የሴራ ትብታብ የማይወድቁ ••• ለሒጃባቸው ሲባል የተከፈለውን መስዋዕትነት የሚያውቁ ••• ለሚከፈለውም ሁሉ ዝግጁ የሆኑ ትንታጎች ናቸው:: ይለብሳሉም ••• ይማራሉም ! @MohammadamminKassaw

ልጅ እንዲህ ነው የሚያድገው ••• ክብሩን ለብሶ ••• ለነፃነቱ የሚከፈለውን መስዋዕትነት እየተማረ ••• በተግባርም እየከፈለ ያድጋል ••• ትግራይ ላይ ••• መቀሌ ላይ ማለት ነው:: ትግራዋይ ሙስ
ልጅ እንዲህ ነው የሚያድገው ••• ክብሩን ለብሶ ••• ለነፃነቱ የሚከፈለውን መስዋዕትነት እየተማረ ••• በተግባርም እየከፈለ ያድጋል ••• ትግራይ ላይ ••• መቀሌ ላይ ማለት ነው:: ትግራዋይ ሙስሊሞች መላው ኢትዮጵያዊ ሙስሊሙን ስለ ትግል ተማሩ እያሉ ይመስላል ••• እንማር ወገን! ፍትሕ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች! ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች!! @MohammadamminKassaw

ስለ ትግራይ ሙስሊሞች መረጃው ከሌላቸው ይኸው ይቁጠሩት:: እንደ አሸዋ በዝቶ እንደ አለት ፀንቶ አላሁ አክበርርርር ብሏል:: ጃንሆይ የኢትዮጵያ ሙስሊም 30 ሺህ ነው እያሉ በሚለፍፉበት ወቅት 300 ሺህ ሆኖ ሰልፍ የወጣባቸው ጊዜ "ይህ ሁላ እስላም በሀገሬ አለ ወይ?" ብለው ነበር:: ይኼው በትግራይ ሙስሊሙ ጥቂት ነው ለሚሉት ••• ይቁጠሩት:: ያለ ክብር ኑሮን የማያውቀው ትግራዋይ ሙስሊም ••• ያለ ሒጃብ ትምህርት የለም" ብሏል:: ፍትሕ ለትግራይ ሙስሊም ተማሪዎች! ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች! @MohammadamminKassaw

በሰሜኗ ኮኮብ መቋለ የምድር ከዋክብት እያንፀባረቁ ነው ••• ጎዳናዎች በተክቢራ ተሞልተዋል:: ያለ ሒጃብ ትምህርት አይታሰብም ብለዋል:: ያለ ክብር ኑሮ አይታስብም ብለዋል:: ነፃነት ተገፎ በባርነት
+4
በሰሜኗ ኮኮብ መቋለ የምድር ከዋክብት እያንፀባረቁ ነው ••• ጎዳናዎች በተክቢራ ተሞልተዋል:: ያለ ሒጃብ ትምህርት አይታሰብም ብለዋል:: ያለ ክብር ኑሮ አይታስብም ብለዋል:: ነፃነት ተገፎ በባርነት የሚመጣ ድግሪ የለም ብለዋል:: የፍትሐዊው ነጃሺ ልጆች ከፍትሕ ውጭ አልወረስንም ብለዋል:: የቢላሉል ሐበሽ ልጆች ከፅናት እና ትግል አናውቅም ብለዋል:: ችግር ቢያካብብም በሐሴት አሐዱን አሐድ የሚል ቃልን አስተጋብተዋል:: በተግባር እያየን ነው ••• ነፃነት በትግል እንጅ በነፃ እንደማይገኝ! ፍትሕ ለትግራይ ሙስሊም ተማሪዎች! ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች! @MohammadamminKassaw

ይህ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው:: በቻናሉ ከዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች እና የህብረቱ የዕለት ተዕለት ክዋኔዎች ይቀርባሉ:: በአላህ ፍቃድ እና እርዳታ ከዚያም ከሙስሊም ተማሪዎች ጋር በሚኖር መናበብና መተጋገዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ሙስሊም ተማሪዎች መብታቸው ተከብሮ ይማሩ ዘንድ እንተጋለን:: መረጃዎች ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ይደርሱ ዘንድ ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ:: @EHEMSU @EHEMSU @EHEMSU @EHEMSU @EHEMSU @EHEMSU @EHEMSU @EHEMSU @EHEMSU

Yunivarsitii diillaa...Update!   Diiddaan sarbiinsa mirgaa barattoota dubara yunivarsitii diillaa guyyaa sadaffa isaa ta'ee jiraa.Niqaaba uuffattani gara mooraa yunivarsitiichaatti seenu hin dandeessan kan jeedhaman obboleettiwwan keenya mutaniqqiboota yunivarsitii diilla har'as masjidatti bulani jiruu. Gibiira Ityophiyaanootaa hundaatin kan ijaarame, wirtuun beekumsaa, ijoolle musliima walakkaa hawaasa biyyatti kan ta'an sababa amantii isaanitin bakka itti bulan dhorkamanii jiiru. Eeyyama rabbitin biyya ofitti dhaabbata ofitin gaggeeffamaa jiruu dhumni isaa dhiyoo ta'a. Biliisummaan, biliisaan hin argamu. https://t.me/EHEMSU

Yunivarsitii diillaa...Update! Diiddaan sarbiinsa mirgaa barattoota yunivarsitii diillaa guyyaa sadaffa isaa ta'ee jiraa. .

የዲላ አናብስቶች 3ኛ ቀናቸውን በእምቢታ ቀጥለዋል:: ዛሬም ኒቃብ ለብሳችሁ ከግቢ አትገቡም የተባሉት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ኒቃቢስት እህቶቻችን ከግቢ ውጭ ከመስጂድ አድረዋል:: በሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ግብር የተነባ የልሕቀት ማዕከል የሀገሪቱ ግማሽ የሆነውን ሙስሊም ማህበረሰብ ልጆች በእምነታቸው ሳቢያ ማደሪያ እንኳን ነፍጎ ከውጭ ያሳድራል:: በአላህ ፈቃድ ግን ይህን መሠሉ በራስ ሀገር በራስ ተቋም የሚፈፀም ግፍ ፍፃሜውን ያገኛል ••• ነፃነት በነፃ አይገኝም! https://t.me/EHEMSU

Niqaabni Soodaa nageenya waan ta'ef Uuffachun dhorkaadha! Yunivarsiiti Diillaa Yunivarsiiti Diillaatti Waggoottan sadan darbanif niqaabni biliisaan uuffatamaa kan turee fi Ji'a tookko duraa immoo yunivarsitiichi dambi fi qajeelfamaan alatti niqaaba akka hin uuffatamnee dhorkuu isaatin barattoota waliin falmi keessaa akka turan nii beekamaa. Dhiyeenya kanattis, niqaaba uuffattani seenu hin dandeessan waan jeedhamanif masjiida keessatti buulaa akka turan nii beekamaa.Rakkon uumamee furufis guyyaa har'aa Mari kan taasisee bulchiinsi yunivarsitii diillaa, "Niqaabni soodaa nageenya waan ta'eef mooraa keessatti uuffatani seenunis ta'uu socho'uu hin danda'amu" akka jeedhaman barattoonni beeksiisaniiru. Barattoota muslimarratti sababa qabatamaa hin taane fi wantoota amantiicha xiqqeessan dhiyeessu dhaabbachu qabaa. Niqaabas ta'ee uuffanna islaamaa kamu, soodaa nageenya akka ta'an yaadus ta'e fakkeessan dhiyeessun amantiicha xiqqeessurraa adda miiti. Niqaabni uuffanna amantii, akka uufatamu kan ajajame yoo ta'u akka seeratti immoo kan hin dhorkamnee fi ibsituu Bilisummaati. Eeyyama rabbiitin, sarbiinsa mirgaa sababa jibbaatin nutti gahaa jiruu, dhaloota kanaatti seenaa nii ta'uu. Biliisummaan, biliisaan hin argamu! https://t.me/EHEMSU

እውን ኒቃብ የደህንነት ስጋት ይሆናል? የአንድን ሐይማኖት ተከታይ ሐይማኖታዊ ልብስ የደህንነት ስጋት ብሎ መግለፅ ከጥላቻ የሚመነጭ እምነቱን እና አማኙን የሚያንቋሽሽ መሆኑ የሚታወቅ እና የሚያስጠይቅ ቢሆንም ምን ያክል አመክንዮን የተከተለ እና ያልተከተሉ መሆኑን ለመረዳት ያክል የሚከተሉትን ምክንያቶች እንመልከት:: 1ኛ:- አሁን ላይ ኒቃብን የደህንነት ስጋት በማለት ሙስሊሙን ከመሳደብ አልፈው ኒቃቢስቶቹን የሚያንገላቱት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም ሆኑ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ወይም ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ባለፉት አመታት ውስጥ ኒቃብ ሲለበስባቸው ነበር:: እዚህ ጋር የሚነሳው ጥያቄ ኒቃብ የደህንነት ስጋት ከሆነ ባለፉት አመታት ውስጥ በእነዚህ ተቋማት ውስጥ በኒቃብ ሳብያ ምን አይነት የደህንነት ስጋት ተፈጠረ? መልስ ምንም ሆኖ ጥያቄው ደግሞ ካለፉት ዘመናት የተለዬ ነገር በዚህ ሰዓት ምን ተፈጠረ? የትላንቷ እና የአሁኗ ኢትዮጵያ ምን ልዩነት አላቸው? ዩኒቨርሲቲዎቹስ ምን የተለዬ ነገር አመጡ? 2ኛ:- ከተቋማቱ ባሻገር ወይንም ከተቋማቱ ቅጥር ግቢ ውጭ ኒቃብ ለባሾች በነፃነት ይንቀሳቀሳሉ:: እናም ታዲያ በጊዜ ሂደት መንግስት ኒቃብ ለባሾች ለሀገሪቱ ደህንነት ስጋት ናቸውና ለብሰው መንቀሳቀስ አይችሉም ሊል ነው? ወይንስ ዩኒቨርሲቲዎች ከሀገራችን ቦታዎች በተለዬ መልኩ ኒቃብ ሲነሳ የተለየ የሆኑ የደህንነት ስጋት ይጋረጥባቸዋል? 3ኛ:- ሰው በኒቃብ መልኩን ሸፍኖ ያልሆነ ነገር ይዞ ይገባል የሚል ስጋት ከሆነ ያላቸው ሌሎች ሰዎችስ በሌላ መንገድ ሸፍነው ይዘው ይገቡ የል? እናስ እነርሱም በተመሳሳይ ያንን ነገር እንዲያስወግዱ ይጠየቁ ይሆን? ለአብነት ሜካፕ ተቀብተው ማንነታቸው የሚቀይሩ ሴቶች አሉ:: እናስ ሜካፓችሁን ካላስወገዳችሁ አትገቡም ሊባሉ ነው? በሱሪው ኪስ የማይፈቀድ ነገር ደብቆ የሚገባ አለ:: ሱሪህን አውልቅ ሊባል ነው?   እንደ አጠቃላይ የደህንነት ስጋት የሚለው ምክንያት ስድብ ከመሆኑም ባሻገር ከLogic የራቀ ምክንያት ነው:: ድንበር ያለፈ ጥላቻ እና ንቀትን ከማሳየት የዘለለ አይደለም:: ሊታረሙ ይገባል:: https://t.me/EHEMSU

"لا يمكننا السماح بالنقاب في الحرم الجامعي لأنه يشكل تهديدًا أمنيًا" - جامعة ديلا جامعة ديلا، التي سمحت للطلاب بارتداء النقاب على مدى السنوات الثلاث الماضية، في صراع حاليًا مع الطلاب المسلمين بسبب حظرها الأخير على هذا الزي، على الرغم من عدم وجود مبرر قانوني أو تنظيمي لمثل هذا التقييد. مؤخرًا، أُجبر الطلاب المسلمون على قضاء الليل في مسجد خارج الحرم الجامعي بعد أن قيل لهم إنه لا يُسمح لهم بارتداء النقاب. في اجتماع مع ممثلي الطلاب المسلمين، صرحت إدارة الجامعة، "يشكل النقاب خطرًا أمنيًا، لذلك لا يمكن للطالبات المسلمات ارتدائه أثناء وجودهن في الحرم الجامعي". يجب وضع حد للانتهاك لحقوق الطلاب المسلمين بناءً على تفكير لا أساس له من الصحة وغير محترم. إن وصف النقاب، أو أي زي إسلامي، بأنه تهديد أمني هو إهانة غير عادلة وشاملة للدين. النقاب هو واجب ديني وشكل من أشكال الحرية الشخصية التي لا يمكن حظرها قانونًا. إن هذه الأعمال القمعية التي تغذيها الكراهية سوف تصبح من الماضي في هذا الجيل، بإذن الله. فالحرية لا تُمنح مجانًا؛ بل تُكتسب من خلال النضال! https://t.me/EHEMSU

"ኒቃብ ለደህንነት ስጋት ስለሆነ መልበስ አይቻልም!" - ዲላ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 3 አመታት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በነፃነት ይለበስ የነበረውን ኒቃብ ያለ ሕግ እና መመሪያ ከወር በፊት ከልክሎ የነበረው ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከሙስሊም ተማሪዎች ጋር ግብግብ ውስጥ እንደነበር ይታወቃል:: በሰሞኑም ለብሳችሁ አትገቡም በማለቱ ሙስሊም ተማሪዎች ከግቢ ውጭ ከመስጂድ ማደራቸው ይታወሳል:: የተፈጠረውን ችግር ለመፍታትም በዛሬው እለት ከሙስሊም ተማሪዎች ተወካዮች ጋር ውይይት ያደረገው የዲላ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር "ኒቃብ ለደህንነት ስጋት ስለሆነ በግቢ ውስጥ ለብሶ መግባትም ሆነ መንቀሳቀስ አይቻልም!" የሚል መልስ እንደሰጣቸው ተማሪዎች አሳውቀዋል:: በሙስሊም ተማሪዎች ላይ ተጨባጭ ያልሆነ እና እምነቱን የሚዳፈር ምክንያት በማቅረብ የሚደረግ የመብት ጥሰት መቆም እንዳለበት:: ኒቃብንም ሆነ የትኛውንም ኢስላማዊ አለባበስ የደህንነት ስጋት አድርጎ ማሰብም ሆነ ማቅረብ ሀይማኖቱን ከማንቋሸሽ ተለይቶ አይታይም:: ኒቃብ በሐይማኖት እንዲለበስ የታዘዘ የእምነት ልብስ ሲሆን በሕግ ደግሞ የማይከለከል የነፃነት መገለጫ ነው:: በአላህ ፈቃድ መሠል ጥላቻ ተኮር የመብት ጭቆናዎች በዚህ ትውልድ ታሪክ ይሆናሉ ••• ነፃነት በትግል እንጅ በነፃ አይገኝም! https://t.me/EHEMSU

Barattoonni musliima yunivarsitii Diillaa guutu seenani jiruu! yunivarsitiin diillaa, Niqaaba dhorkun barattoota mooraatti hin seensiisu jeechaa kan turee yoo ta'uu, Barattoonni gochiicha mormuun hin seennu jeedhanis Balkan kana obboleettiwwan isaani niqaabistoota waliin seenaniiru. Biliisummaan, biliisaan hin dhufuu! Yoo Rabbi jeedhe booru yunivarsitiicha waliin mari nii qabaatu. Eeyyama rabbitin, miirga isaani nii kabachiisu.

ዲላ በሁሉም ካምፓስ ዛሬ ገብተዋል! ኒቃብን ከልክሎ ተማሪዎችን አላስገባም ያለው ዲላ ዩኒቨርሲቲን በመቃወም አንገባም ያሉ ሙስሊም ተማሪዎች ከኒቃቢስት እህቶቻቸው ጋር ገብተዋል:: ነፃነት በነፃነት አይገኝም! ኢንሻ አላህ ••• ነገ ከግቢው ጋር ውይይት ይኖራቸዋል:: በአላህ ፈቃድም መብታቸውን ያስከብራሉ:: https://t.me/EHEMSU

Waa'ee niqaaba yunivarsiiti Diillaa...Update Barattoota isaa niqaaba dhorkun seeraan alatti kan cunqursaa jiruu yunivarsiitin Diillaa har'as eejjanno isaa hin jiijjirre. Waraqaa eenyummaa barattoota irra fudhachaa fi hoggantoota barataa doorsiisaa "Niqaaba keessan baasaa" jeechaa jiruu. Barattonnis "Mirga keenyaaf aarsa kaffalamuu qabuu nii kaffallaa" jeechun eejjanno isaaniitt jiruu. Barattoonni kaampaasi guddiichaa har'as mooraa yunivarsitiichaa seenu dhorkamanii masjiida keessatti oolaniru. Guyyaa booru, bakka bu'aa barattoota prezdaanti yunivarsitiicha waliin mari'achuf bellama akka isaanif qabame kan ibsamee yoo ta'uu bu'aa maal akka qabaatu kan ilaallu ta'a. Bilisumman, biliisaan hin argamtu! https://t.me/EHEMSU