Bole Addis primary school @ 2019
Ir al canal en Telegram
440
Suscriptores
-624 horas
-87 días
+3730 días
Cargando datos
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
noviembre '26nov '26
noviembre '260
en 0 canales
octubre '26
+212
en 1 canales
Get PRO
septiembre '260
en 0 canales
Get PRO
agosto '260
en 0 canales
Get PRO
julio '260
en 0 canales
Get PRO
junio '260
en 0 canales
Get PRO
mayo '260
en 0 canales
Get PRO
abril '260
en 0 canales
Get PRO
marzo '260
en 0 canales
Get PRO
febrero '260
en 0 canales
Get PRO
enero '260
en 0 canales
Get PRO
diciembre '250
en 0 canales
Get PRO
noviembre '250
en 0 canales
Get PRO
octubre '250
en 0 canales
Get PRO
septiembre '250
en 0 canales
Get PRO
agosto '250
en 0 canales
Get PRO
julio '250
en 0 canales
Get PRO
junio '250
en 0 canales
Get PRO
mayo '250
en 0 canales
Get PRO
abril '250
en 0 canales
Get PRO
marzo '250
en 0 canales
Get PRO
febrero '250
en 1 canales
Get PRO
enero '250
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+11
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+5
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+246
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 03 noviembre | 0 | |||
| 02 noviembre | 0 | |||
| 01 noviembre | 0 |
Publicaciones del Canal
+4
ቀን 24/02/2019ዓ.ም
ቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019ዓም የትምህርት ዘመን የአጥጋቢ የመማር ብቃት (minimum learning competencey /MLC ) መለያ ምዘና እየተሰጠ ይገኛል።
| 2 | Sin texto... | 171 |
| 3 | ቀን 20/02/2019ዓ.ም
በዛሬው ዕለት ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች ጋር ውይይት አካሒደናል። | 360 |
| 4 | Sin texto... | 326 |
| 5 | https://youtu.be/wlKZ5G_XvaA | 231 |
| 6 | ቀን 06/02/2019ዓ.ም
የቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማጠናከሪያ ትምህርትን አሰጣጥን በተመለከተ የጋራ የሆነ አቋም እንዲኖረን ለማድረግ ከመምህራን ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት ተካሒዷል።
በውይይቱ ላይም ሁሉም የቀለም ትምህርት የሚያስተምሩ መምህራን ቅዳሜን የማጠናከሪያ ቀን አድርገው እንዲሰሩ እና ለተማሪዎችም ከመደበኛው የትምህርት ቀን ባልተናነሰ ትምህርታቸውን ሊያጠናክር በሚችል መልኩ መሆን እንዳለበት ከስምምነት ተደርሷል።
ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ እንዲሁም ሒሳብ እና እንግሊዝኛ ትምህርት ላይም በትኩረት እንጀምንሰራ መግባባት ላይ ደርሰናል።
የማጠናከሪያ ትምህርቱ ባለፈው ሳምንት መሰጠቱ ይታወቃል። | 286 |
| 7 | Sin texto... | 299 |
| 8 | https://youtu.be/N4nk_HxMLHc | 1 537 |
| 9 | https://youtu.be/QW4Bdfj_CAA | 227 |
| 10 | https://youtu.be/vP1V-eidOpU | 226 |
| 11 | https://youtu.be/GeY_10tFkjU | 1 223 |
| 12 | ቀን 01/02/2019 ዓ.ም
ቦሌ አዲስ ቅድመ አንጀኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019ዓም የወላጆች ጉባኤን አካሒደናል።
በፕሮግራሙ ላይም
- የ2019ዓም መሪ ዕቅድ
- የ2019ዓም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት
- የመልካም አስተዳደር ማስፈኛ ዕቅድ
- ብልሹ አሰራር እና ሌብነት ማክሰሚያ ዕቅድ
- የእንግሊዝኛ እና ሒሳብ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበር።
- የአራተዮሽ ፊርማ እና አተገባበር።
- ማጠናከሪያ ትምህርት አሰጣጥ።
- ሰላማዊ መማር ማስተማር በተመለከተ እና
- በወተመህ አስተባባሪነት የሚሰሩ የልማት ስራዎች አፈፃፀምና የወደፊቱ እቅድ ቀርቧል።
በፕሮግራሙ ላይም የወረዳ 09 ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊና የክላስተር ሱፐርቫይዘር አስተባባሪ, ርዕሰ ምህራን, መምህራን እና የወተመህ ተወካዮች በጋራ አስተባብረው እና መረተውታል። | 352 |
| 13 | Dear Mathematics Family,
Please share this learning opportunity with your respective organizational groups. Thank you in advance for your cooperation and support! | 281 |
| 14 | Sin texto... | 290 |
| 15 | brosher.pub | 270 |
| 16 | https://www.youtube.com/shorts/h3ecJ5Yh61s | 356 |
| 17 | Sin texto... | 324 |
| 18 | 🎚የአለማችን ታዋቂ ሰዎች ስለንባብ ከተናገሩት
✅1 “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀምር ነው።” (አብርሃም ሊንከን)
✅2. “በህይወቴ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ መፀሀፍቶች ውስጥ አሉ። የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መፀሀፍ “እንካ አንብብ” ብሎ የሚሰጠኝ ነው።” (አብርሃም ሊንከን)
✅4. “ዘወትር ባነበብኩኝ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።”
(ማልኮምኤክሥ)
✅5. “የኔን የግል ህይወት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን ህይወት መለወጥ የቻሉ ሀሳቦችን መተግበር የቻልኩት መፀሀፍ በማንበቤ ነው።” (ቤል ሑክሥ)
🌟6 “ለአንድ ሠው መፀሀፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን፣ የተፃፈበትን ቀለምና ጥራዙን አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።”(ክርስቶፈር ሞርሌይ)
🔇7. “መፀሀፍትን በሚገባ ማንበብ ማለት በድሮ ዘመን ይኖር ከነበረ በጣም አስተዋይ ሰው ጋር መወያየት ማለት ነው።”(ሬኔ ዴካርቴሥ)
✅8. “ከየትኛውም ነገር በላይ ትልቁንና ከፍተኛውን ደስታ የማገኘው ሳነብ ነው።”(የፋሽን ዲዛይነሯ ቢልብላሥ)
✅9. “ማንበብ ከቻልክና አንዴ ማንበብ ከጀመርክ በቃ አንተ ነፃነት ያለህ ሠው ነህ።”(ፍሪድሪክ ዳግላሥ)
⭐️10. “አላዋቂነትንና ችኩልነትን የምንዋጋበት ብቸኛው ወሳኝ መሣሪያ ማንበብ ነው።”(ሌኖርድ ቤይንሥ ጆንሰን)
✅11. “ለአንድ ጨቅላ ልጅ መፅሐፍ እንዲያነብ ከማድረግ በላይ ልንሠጠው የምንችለው ትልቅ ሥጦታ የለም።”(ሜይ ኤለን ቼሥ)
✅12. “አንድ መፀሀፍ ባነበብን ቁጥር እዚህ ምድር ላይ በሆነ ቦታ ለኛ አንድ በር እየተከፈተልን ነው።”(ቬራናዛሪያን)
(ፎቶ👉ቤተ መጽሀፍት በቻይና😮)
⌨️⌨️⌨️⌨️
⌨️⌨️⌨️
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76 | 337 |
| 19 | ይህ የቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች መረጃ መለዋዎጫ ቻናል ነው። | 386 |
| 20 | Sin texto... | 361 |
