es
Feedback
قَنَاةُ بَصْمَة سَلَفيّة

قَنَاةُ بَصْمَة سَلَفيّة

Ir al canal en Telegram

قَنَاةُ بَصْمَة سَلَفيّة t.me/Basmat_Salafiya1

Mostrar más
270
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-430 días
Archivo de publicaciones
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል ለይለቱል-ቀድርን እንዴት እናሳልፈው 《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》 አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ t.me/SadatKemalAbuMeryem

«لأهـــل الصـــــبر نهايات جمـــــــيله واللهُ لا يَـخـــذلُ عــبـــداً صَـبَــــــر .. » • ትዕግስት ላላቸው ሰዎች ውብ ፍጻሜዎች አሏቸው ! አላህ ታጋሽ የሆነን ባሪያ አይተውም።. t.me/Basmat_Salafiya1

اللّهُـم أعطنا  خير ما تعطي السائلين ، ‏واجمع لنا صلاح الدنيا والدين ، ‏واغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين..    =

🛑👉ቀጥታ ስርጭት               ተስሒሑ ቲላዋ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ     መ           ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

اللَّهُمَّ إِنِّي عَبْدُكَ، ابْنُ عَبْدِكَ، ابْنُ أَمَتِكَ، نَاصِيَتِي بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمُكَ، عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ، أَسْأَلُكَ بِكُلِّ اسْمٍ هُوَ لَكَ، سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ، أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَدًا مِنْ خَلْقِكَ، أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَابِكَ، أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الْغَيْبِ عِنْدَكَ، أَنْ تَجْعَلَ الْقُرْآنَ رَبِيعَ قَلْبِي، وَنُورَ صَدْرِي، وَجَلَاءَ حُزْنِي، وَذَهَابَ هَمِّي. = t.me/Basmat_Salafiya1

የአንድ አማኝ ደስታዉ መረጋጋቱ ፦ብቻዉን በመገለሉና ከአላህ ጋር በመመሳጠሩ ነዉ። = t.me/Basmat_Salafiya1

▶️ስለ ቀልቡ ለሚጨነቅ ሁሉ! 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=6397eaaf3d5069886a

➷💎 መልእክት ለሰለፊይዋ እህቴ ባልሽ ከቤት ለስራ ሲዮጣ እንዲህ በይው "የኔ ውድ ሆይ! ከሐራም ገንዘብ አትከስብ እኛ ከድህነት እንታገሳለን ከጀሀነም ግን መታገስ አንችልም" ባል ሆይ! አንተም ለም
➷💎 መልእክት ለሰለፊይዋ እህቴ ባልሽ ከቤት ለስራ ሲዮጣ እንዲህ በይው "የኔ ውድ ሆይ! ከሐራም ገንዘብ አትከስብ እኛ ከድህነት እንታገሳለን ከጀሀነም ግን መታገስ አንችልም" ባል ሆይ! አንተም ለምስትህ ለልጆችህ በላቸው ለምስትህ በላት ልጆቼ ሆይ! እኔ ብሞት ማንን ነው የምታመልኩት ለቁርኣን ለሐዲስ ምን ያክል ትኩረት ትሰጣላችሁ አላህን በምን መልኩና ማን ባዘዘው መልኩ ልትገዙት ነው? ለመሆኑ አምልኮ ማለት ምን ማለት ነው አላህ ማን ነው? ለምስትህም ልዩ ትኩረት ሰጥተክ "የኔ ልዩ እኔ ብሞት ልጆቻችንን በምን መልኩ ነው የምታሳድጊያቸው ?እስኪ ራስሽን ጠይቂ "በላት ይህን ታላቅ መሹራ ስትዎያይ እየሳክ እንደ ተራ ወሬ አይደለም ኮስተር ብለክ በቁም ነገር መሆን አለበት ፀሃፊውም አንባቢውም ከምክሩ ተጠቃሚ አላህ ያርገው ወሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ = t.me/Basmat_Salafiya1 t.me/Basmat_Salafiya1

ምላስህን ጠብቅ ! የምትናገረዉ ሁሉ ኪታብህ ላይ ይፃፋል ! = t.me/Basmat_Salafiya1

ልጆችን “አሏህ ይቆጣል!!” ብቻ እያልን ከምናሳድግ “ይህን ብታደርግ አሏህ ይወድሃል” ብንላቸው በባህሪያቸው ብዙ ለውጥ እናያለን...“እዝነቴ ቁጣዬን አሸንፋለች” ያለንን ጌታ በቁጣ ብቻ መግለፅ ልክ አይሆንም። t.me/abdu_rheman_aman

~አንዳንዴ.....! =
~አንዳንዴ.....! =

Mensaje de voz00:58

እህቴ የወንዶችን ሚስጥር አሳልፌ ሹክ ልበልሽ ! ___ ➴ወንድ በባህሪው በሱ ፍቅር ከምታለቅስ እንስት (ሴት) ይልቅ እሱን በፍቅሯ የምታስለቅሰውን ቁጥብና ጥንቁቅ ሴትን ~እጅግ አድርጎ ይወዳል፡፡ ስ
እህቴ የወንዶችን ሚስጥር አሳልፌ ሹክ ልበልሽ ! ___ ➴ወንድ በባህሪው በሱ ፍቅር ከምታለቅስ እንስት (ሴት) ይልቅ እሱን በፍቅሯ የምታስለቅሰውን ቁጥብና ጥንቁቅ ሴትን ~እጅግ አድርጎ ይወዳል፡፡ ስለዚህም ሁሌ ቁጥብነትና ጥንቁቅነት መለያሽ ይሁን ፡፡ ለመታየት እና ትኩረት ለማሰብ ብለሽ ~አቧራ አታንሺ፡፡ ➴አስለቃሽ እንጂ አልቃሽ እንዳትሆኚ‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ 🌸➖➖➖➖➖➖🌸 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧ = t.me/Basmat_Salafiya1 t.me/Basmat_Salafiya1 وَآعْبُدُواْ ﷲ وَلاَ تُشْرِكُواْ بِهِ شَيْءً وَبِاْ لْوٰلِدَيْنِ اٍحْسانً.

◆ትምህርት◆ ➢35ሐድሶች ➢ለጀማሪዎችና ለሰለምቴዎች           ክፍል" 8"🎧 ◍ ወንድም ሳዳት ከማል ◍ ሁሉም ጋር ሸር

ተደራሽ እናድርግ ይህ ዳዕዋ አስፈላጊ ነው። = t.me/Basmat_Salafiya1