قَنَاةُ بَصْمَة سَلَفيّة
前往频道在 Telegram
270
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-430 天
帖子存档
ኡስታዝ ሳዳት ከማል
ለይለቱል-ቀድርን እንዴት እናሳልፈው
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
t.me/SadatKemalAbuMeryem
«لأهـــل الصـــــبر نهايات جمـــــــيله
واللهُ لا يَـخـــذلُ عــبـــداً صَـبَــــــر .. »
•
ትዕግስት ላላቸው ሰዎች ውብ ፍጻሜዎች አሏቸው ! አላህ ታጋሽ የሆነን ባሪያ አይተውም።.
t.me/Basmat_Salafiya1اللّهُـم أعطنا خير ما تعطي السائلين ،
واجمع لنا صلاح الدنيا والدين ،
واغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين..
=
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት
ተስሒሑ ቲላዋ
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
اللَّهُمَّ إِنِّي عَبْدُكَ، ابْنُ عَبْدِكَ، ابْنُ أَمَتِكَ، نَاصِيَتِي بِيَدِكَ، مَاضٍ فِيَّ حُكْمُكَ، عَدْلٌ فِيَّ قَضَاؤُكَ، أَسْأَلُكَ بِكُلِّ اسْمٍ هُوَ لَكَ، سَمَّيْتَ بِهِ نَفْسَكَ، أَوْ عَلَّمْتَهُ أَحَدًا مِنْ خَلْقِكَ، أَوْ أَنْزَلْتَهُ فِي كِتَابِكَ، أَوِ اسْتَأْثَرْتَ بِهِ فِي عِلْمِ الْغَيْبِ عِنْدَكَ، أَنْ تَجْعَلَ الْقُرْآنَ رَبِيعَ قَلْبِي، وَنُورَ صَدْرِي، وَجَلَاءَ حُزْنِي، وَذَهَابَ هَمِّي.
=
t.me/Basmat_Salafiya1
የአንድ አማኝ ደስታዉ መረጋጋቱ ፦ብቻዉን በመገለሉና ከአላህ ጋር በመመሳጠሩ ነዉ።
=
t.me/Basmat_Salafiya1
Repost from ስለ ቀልባችን
▶️ስለ ቀልቡ ለሚጨነቅ ሁሉ!
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=6397eaaf3d5069886a
➷💎 መልእክት ለሰለፊይዋ እህቴ
ባልሽ ከቤት ለስራ ሲዮጣ እንዲህ በይው
"የኔ ውድ ሆይ! ከሐራም ገንዘብ አትከስብ እኛ ከድህነት እንታገሳለን ከጀሀነም ግን መታገስ አንችልም"
ባል ሆይ! አንተም ለምስትህ ለልጆችህ በላቸው ለምስትህ በላት
ልጆቼ ሆይ! እኔ ብሞት ማንን ነው የምታመልኩት ለቁርኣን ለሐዲስ ምን ያክል ትኩረት ትሰጣላችሁ አላህን በምን መልኩና ማን ባዘዘው መልኩ ልትገዙት ነው? ለመሆኑ አምልኮ ማለት ምን ማለት ነው አላህ ማን ነው?
ለምስትህም ልዩ ትኩረት ሰጥተክ
"የኔ ልዩ እኔ ብሞት ልጆቻችንን በምን መልኩ ነው የምታሳድጊያቸው ?እስኪ ራስሽን ጠይቂ "በላት
ይህን ታላቅ መሹራ ስትዎያይ እየሳክ እንደ ተራ ወሬ አይደለም ኮስተር ብለክ በቁም ነገር መሆን አለበት
ፀሃፊውም አንባቢውም ከምክሩ ተጠቃሚ አላህ ያርገው
ወሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
=
t.me/Basmat_Salafiya1
t.me/Basmat_Salafiya1
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ልጆችን “አሏህ ይቆጣል!!” ብቻ እያልን ከምናሳድግ “ይህን ብታደርግ አሏህ ይወድሃል” ብንላቸው በባህሪያቸው ብዙ ለውጥ እናያለን...“እዝነቴ ቁጣዬን አሸንፋለች” ያለንን ጌታ በቁጣ ብቻ መግለፅ ልክ አይሆንም።
t.me/abdu_rheman_aman
እህቴ የወንዶችን ሚስጥር አሳልፌ ሹክ
ልበልሽ !
___
➴ወንድ በባህሪው በሱ ፍቅር ከምታለቅስ
እንስት (ሴት) ይልቅ እሱን በፍቅሯ
የምታስለቅሰውን ቁጥብና ጥንቁቅ ሴትን
~እጅግ አድርጎ ይወዳል፡፡
ስለዚህም ሁሌ ቁጥብነትና ጥንቁቅነት
መለያሽ ይሁን ፡፡
ለመታየት እና ትኩረት ለማሰብ ብለሽ
~አቧራ አታንሺ፡፡
➴አስለቃሽ እንጂ አልቃሽ እንዳትሆኚ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው!"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ
በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
🌸➖➖➖➖➖➖🌸
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧
=
t.me/Basmat_Salafiya1
t.me/Basmat_Salafiya1
وَآعْبُدُواْ ﷲ وَلاَ تُشْرِكُواْ بِهِ شَيْءً وَبِاْ لْوٰلِدَيْنِ اٍحْسانً.
