es
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Ir al canal en Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Mostrar más
1 989
Suscriptores
-324 horas
-67 días
-5630 días
Archivo de publicaciones
21 Laws of Leadership.pdf Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

📚ርዕስ፦ የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ: የዘመን ታሪክ ትዝታዬ ካየሁትና ከሰማሁት (1896-1922 ዓ.ም) 📝ደራሲ፦ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ 📖ዘውግ፦ ታሪክ 📆ዓ.ም፦ 2008 (3ኛ ዕትም) 📜የገፅ ብዛት፦ 466 Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

አውግተን ነበረ ጨዋታ በአይነቱ ቀኑ እስኪጨልም እስኪነጋ ሌቱ ዛሬ በአይኔ ላይ ድንገት ዞር አልክና ትናፍቀኝ ጀመር ዳግም እንደገና። ታማኝ ይሆን ውዴ ይህቺ ክፉ ብለህ የጥላቻህን ሳር ስሜ ላይ ጎዝጉዘህ ቀረሁባት እንጂ መቼ ቀረችብኝ በሀሰት ሸንግላ ተጫወተችብኝ ልቤን ባቀርብላት ገፍታ ነው የተወቺኝ ወይስ ወይስ ልክ እንደኔ ባለፈ ትውስታ ያ ሳቅ ደስታችንን አስበህ ለአንዳፍታ ታስታውሰኝ ይሆን ሽረህ በይቅርታ እኔ ግን ስምህን በክፉ አላነሳም ባደረኩት ነገር እራሴን ብወቅስም ተስፋ አደርጋለሁኝ በእኔ ቂም አቲዝም ወሬ ከማበዛ በአጭር ቃል ልቋጨው በውብ ቃል የተፃፍክ ሁሌ የማነብህ የምወደው ድርሰት የትላንት ታሪኬ ነህ። Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+5
Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+6
Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

¶¶¶¶¶¶¶¶ የምን ልብ? ሸራረፍኳት፣ ከፋፈልኳት ለሺ ልቦች እንድትበቃ አልፈቀድኳት እንድታፀድቀኝ አንዴ ፀድቃ፤ አንዷን ክፋይ ለጊዜ ዳርኳት ቀሪውን ደሞ በታተንኩት። . በዛች ክፋይ..... ፍቅር ሰራው ዛሬን ኖርኳት አደፍኩባት. . . . .ታበይኩባት ባጎደልኩት እምነት ቁጥር ባሳደፍኩት ህልና ሥፍር የዕለት ደስታ ሞላውባት ጠባብ ቤቴን አረከስኩት ለሱ ምሆን ሰውነቴን። . . አቆሸሸኩት ህልናዬን አሳደፍኩት ሰውነቴን ምን ያደርጋል?¡፣ ሃይማኖት እምነት ፅድቅ ንፃት ቅብጥርጥሩ ህልና ፀፀት አሰስ-ገሰስ እንትስ-ምንትስ መደርደሩ?¡ . . ባንዷ ክፋይ ትዳር ፍቅር ሰራሁ ከግዜ ጋር ግዜም እንደሴት ማርገዟ አይቀር፣ አረገዘች መርጣ ገዷን ፅዮን!....... ወይ ሲኦል!፣ ትወልዳለች የልማዷን ከሁለት አንዷን፣ የዕለት ምጧን። . . . ‘አንዴ ማመን’፣...... ነው ያልሽኝ? ከሺ ክፋይ ሺ እንጂ አንድ እምነት ኬት ይመጣል? አየሽ አይደል? ለማመንም የምያምን ልብ ያስፈልጋል። . . አንዴ ልጠይቅሽ? ያንችኑን ልብ ከየት አመጣሽ? አንዴ ለማመን ስንት አወጣሽ? Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+1
Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

አእምሮ በተገቢው መንገድ ጥቅም ላይ ከዋለ ግሩም መሳሪያ ነው ቢሆንም በተገቢው መንገድ ጥቅም ላይ ካልዋለ እጅጉን አውዳሚ ይሆናል! Source- the power of now book Join us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1