cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዳዕዋ ሰለፊያ በሐረር ቁ_2

Publicaciones publicitarias
419
Suscriptores
-124 horas
-67 días
+1330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🔻🔻🔻 🔻🔻 🔻           بسم الله الرحمن الرحيم الدرس፡ الثالث 📖 تسهيل الوصول إلى توضيح ستة الأصول لشيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب رحمه الله للمدرس: أبي سلمان فارس بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى المدة: 1:16:59 5 المحرم 1446 هجرية بين المغرب والعشاء في مسجد الأثار هرر 🔺 🔺🔺 🔺🔺🔺 https://t.me/abuselmanfaris
Mostrar todo...
الدرس_الثالث_تسهيل_الوصول_إلى_توضيح_ستة_الأصول_.mp317.54 MB
🔻🔻🔻 🔻🔻 🔻           بسم الله الرحمن الرحيم الدرس الأول 📖 إرشاد الساجد إلى توضيح الأربع القواعد للنساء لشيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب رحمه الله. للمدرس: أبي سلمان فارس بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى المدة: 52:03 4 المحرم 1446 هجرية بعد صلاة العصر في مسجد الأثار هرر 🔺 🔺🔺 🔺🔺🔺 https://t.me/abuselmanfaris
Mostrar todo...
الدرس_الأول_إرشاد_الساجد_إلى_توضيح_الأربع_القواعد_.mp311.86 MB
🔻🔻🔻 🔻🔻 🔻           بسم الله الرحمن الرحيم الدرس፡ الثاني 📖 تسهيل الوصول إلى توضيح ستة الأصول لشيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب رحمه الله للمدرس: أبي سلمان فارس بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى المدة: 1:12:44 5 المحرم 1446 هجرية بين المغرب والعشاء في مسجد الأثار هرر 🔺 🔺🔺 🔺🔺🔺 https://t.me/abuselmanfaris
Mostrar todo...
الدرس_الثاني_تسهيل_الوصول_في_توضيح_ستة_الأصول_.mp316.57 MB
📖ቁርአንን በአንድ ረክአ ካኸተሙ የጓደኛዬ ባለቤት ናት ይላል ፀሀፊው ግሩፔ ላይ አድሚን ነው ዋትስ አፕ ላይ ሙሀመድ አሹሜሪ ይባላል እና ከወር በፊት ሰለፊይ እንዲሁም ወደ አላህ ተጣሪ የሆነች ሴትን እንዳገባ አበስሮን ነበር ትላንት ደሞ ወደ አኼራ እንደሄደች ለቆ ነበር አላህ ይዘንላት ፊርደውስም ይወፍቃት 📌ወር ነው ከሷጋ የቆየው መልካም ተግባሯን ሲናገር የተከሰተላትንም ከራማ ሲገልፅ እንዲህ ይላል፦ 📖ቁርኣንን በሶስት ቀን ሶስት ጊዜ አኽትማለች በነዚህ ሦስት ቀናቶች ውስጥ በአንዱ ረከዓ ብቻ ሙሉ ቁርኣንን አኽትማለች ። 📌መጨረሻ ላይ ወባ ነገር ይዟት ነበር የሞተችው አላህ ለሱም ሰብሩን ይስጠው። 📌ይሄን የላኩላቹ ዛሬ በለቀቀው ንግግሩ ነው። ምን አለ፦ ጀናዛ ማጠብያ ውስጥ አንድ ሴት ብቻ ነበረች 👉ጥዋት 1 ሰአት ማጠብያ ቦታ አስገባናት ከዛም 5 ደቂቃ አልቆየንም አጣቢዋ ጨርሳለች❗️ በጣም ተግርሜ ጠየኳት እንዴት ለብቻሽ ቶሎ ጨረሽ አልኳት❓ ወላሂ ማን ያግዘኝ እንደነበር አላውቅም ውሃውን ከፈኑን ማን እንዳቀረበ ሁሉንም አላቅም አለችኝ❗️ 👉ወላሂ ይህማ ለሷ ከራማ ነው አልኩኝ 👉ከዛ ጀናዛዋን ተሸክመን ስንሄድ በጣም ያፈጥነናል ወደ ቀብሯ አልደረስንም ነፍሳችን ሊወጣ እስኪደርስ እንጂ በጣም ከሚገፋን ነገር የተነሳ 👉ቀብር ገባንና እኔና ወንድሟ ያዝናት በጣም በጣም ደስ የሚል ሽታም አገኘን ማነው እንደዚ የቀባት እስክል ድረስ 👉አጣቢዋን ጠየኳት ከፈኗ ላይ ደስ ሚል ሽቶ ቀብታቹ ነበር አልኳት❓ ወላሂ ምንም አልቀባንም አለች ❗️ 👉ለአላህ ጥራት ይገባው ቀብር ቦታ የነበሩት ሁሉም አይተዋል የሽቶውን ሽታም አግኝተዋል ከዛ መሀል አንዱ እንዲህ አለ እቺ ሴት ምን አይነት መልካም ስራ ቢኖራት ነው እንዲህ አይነት ደስ የሚል መአዛ ከአካሏ ሚወጣው ከአላህ ጋር የነበራት ሁኔታ እንዴት ቢሆን ነው❓ 👉ይህ ወላሂ የተመለከትኩት ነገር ነው በአይኔ ያየሁት ነው። የሷ መለየት አሁን አንድ አካሌን ያጣሁም ነው የመሰለኝ ❗️ መጀመሪያም መጨረሻም ጉዳይ በአጠቃላይ ለአላህ ነው። ንግግሩ አብቅቷል አላህ የተሻለ እንዲተካለት ልቡንም እዲያፀናለት እንጠይቅለታለን 🤲 በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሴቶች በጣም አናሳ ናቸው ❗️ 👉ምድር ላይ ፈሳድ ተበትኗል ማስሚዲያዎችም ቤቶችን ዘምተዋል ለሴቶችም መኝታቸው ቦታ ላይ ቀርበዋል አላህ ይጠብቀን ይጠብቃቸው والحمدلله رب العالمين ١٤٤٦/١/٣ محرم ከአረብኛ ተወስዶ የተተረጎመ ✍አቡ ዓብደላህ 👉https://t.me/AbuEkrima
Mostrar todo...
📮የዓሹራ ቀን ፆምና ሙሀረም! 🔜 የዓሹራ ፆም መቼ ነው የተጀመረው? 🔜 እነማን ናቸው የጀመሩት? 🔜 ነብዩ ﷺ እንዴት ነው የፆሙት? 🔜 ሁክሙስ በዚች ኡማ ላይ እንደት ነው የነበረው? ✅ እነዚህን እና ሌሎችም ነጥቦች ስለ አሹራ ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጅድ [አለም-ባንክ] 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16810 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Mostrar todo...
የአሹራ ቀን ፆም እና ሙሀረም.mp311.64 MB
🔻🔻🔻بسم الله الرحمن الرحيم 🔻🔻አዲስ ደርስ ከመስጅደል አሳር (ሐረር ) 🔻ደርስ ቁ_ 01           الدرس፡ الأول 📖 تسهيل الوصول في توضيح ستة الأصول لشيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب رحمه الله 🎙 للمدرس: أبي سلمان فارس بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى 🕰المدة: 1፡52፡43 4 المحرم 1446 هجرية بعد صلاة الفجر في مسجد الأثار هرر🕌 🔺 🔺🔺 🔺🔺🔺 🌐https://t.me/abuselmanfaris 🌐https://t.me/Mesjidel_Asar_Harer
Mostrar todo...
الدرس_الأول_تسهيل_الوصول_في_توضيح_ستة_الأصول.mp325.68 MB
✍     አንዱ ወደ ኢማሙ አሕመድ በመምጣት፦   "ከሙሐመድ ኢብኑ መንሱር እንዘግባለን" አለው ኢማሙ አሕመድ: "ከሙሐመድ ኢብኑ መንሱር ካልተዘገበማ ከማን ሊዘገብ ነው?" አለው ሰውየው:  "እሱ ማለት እኮ አንተ ላይ ይናገራል" ሲለው ኢማሙ አሕመድ:  "ሷሊሕ የሆነ ሰው ነው: በእኛ ላይ ተፈትኗል እምግዲህ ምን እናርግ?" ብሎ መለሰለት። እነርሱጋ…………   ዲን, ዒልም, ኢማን ነው እንጂ "ክብሬ, ስሜ, ማንነቴ, ተነካሁኝ, ተደፈርኩኝ" የለም። ፍላጎታቸው………     ሁሉም በቻለው የአላህ ዲን እንዲረዳ እንጂ: ሁሉም ከእነሱ ስር ሁኖ እነሱን እየታዘዘ እንዲኖር አይደለም። ዐቂዳው እምነቱ ከተስተካከለ ከእነሱ ጋ ባይስማማ ቢጣላ እንኳ የእሱ መንሓጅ የእሱ ዒልም አያወግዙም። አሁን ላይ ባሉ ሰዎች ቢሆን አስቡት…………    የሆነ ሰው እሱን እያነወረው፣ እየተቸው እንደሆነ እያወቀ ከዝያም ለሰዎች "አይ እሱ እኮ ንፁህ ዐቂዳ ላይ ያለ ሰው ሄዳችሁ ተማሩበት" ብሎ ሲፈቅድላቸው¡¡ ሁለቱም በአንድ መንሓጅ ሆነው ሳለ………   ያም ይህ ስለማይወደው ከዚህ ያስጠነቅቃል፤ ይህም ያ ስለ ማይወደው ከእሱ ያስጠነቅቃል። ሰፊ ዳዕዋ ይዘን  ጠቦ መሞት ይብቃን!! https://t.me/hamdquante
Mostrar todo...
🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿

Mostrar todo...
إرشاد الساجد ١١ (1).pdf2.12 MB
Repost from N/a
‏በሀረር መስጅድ አልአሳር የሚጀመር የወንዶች ደርስ የደርሱ ወቅት: ከሰላት አል ፈጅር እና ከመግሪብ በኃላ እስከ ኢሻ https://t.me/abuselmanfaris
Mostrar todo...
DOC-20240505-WA00731.73 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.