es
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

Ir al canal en Telegram

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

Mostrar más
1 054
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-2830 días
Archivo de publicaciones
Genera Physics Worksheet One.pdf8.68 KB

🔔🔔Afternoon tutorial has started🔔🔔

🔔🔔physics tutorial has started, don't miss it!🔔🔔

ለ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች የነገው program እንደተጠበቀ ነው 🔵 saturday Morning 4:00 - 5:30 LT and Afternoon 11:30 - 1:30LT physics 🔵 Block 515 🔸ከላይ የተለቀቁትን ጥያቄዎች ሞክሯቸው ኑ 🔊ላልሰሙ ጓደኞቻቹ share አድርጉ

Repost from Astu best ✍️
+1
For 1 year students ❇️ last year General physics mid exam with Answer key @bestofastu

PYTHON MID EXAM.pdf2.28 MB

Repost from Astu best ✍️
For 1 year students ❇️ 2022 python mid exam @bestofastu
+2
For 1 year students ❇️ 2022 python mid exam @bestofastu

Repost from Astu best ✍️
For 1 year students ❇️ 2015 Python mid exam @bestofastu
+3
For 1 year students ❇️ 2015 Python mid exam @bestofastu

+9
Python Lesson 1.pdf2.53 KB

+2
python project.rar3.84 MB

python Exam & Assignment.rar119.49 MB

ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች Mid ፈተናን በማስመልከት የተዘጋጀ የዚህ ሳምንት tutorial schedul 🔴 Thursday and Friday Python 11:30 - 1:30 LT 🔴 Saturday Morning 4:00 - 5:30 LT And Afternoon 11:30 - 1:30 LT physics 🔵 Block 515 ☝️ the space in front of applied library ላልሰሙ ጓደኞቻቹ share አድርጉ

Astu tutorials: ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የተዘጋጀ tutorial schedule 🔵 Tuesday - Applied Maths ከሳምንት የቀጠለ Don't mess it 11:30 Block 515 ☝️ the space in front of applied library ላልሰሙ ጓደኞቻቹ share አድርጉ

በቻላችሁት አቅም ለጓደኞቻችሁ share አርጉ

ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የተዘጋጀ tutorial schedule 🔵Saturday - physics 11:30 LT Block 515

ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች  የተዘጋጀ tutorial schedule 🔴Tuesday  - Math  🔴Thursday - Python                    🔴Saturday - physics 11:30 LT Block 515 👆 the space in front of applied

ለ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የተዘጋጀ tutorial schedule 🔴ሐሙስ "data structure " 11:30 LT Block 515 ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የተዘጋጀ tutorial schedule 🔴ሐሙስ "Python " 11:30 LT Block 515 👆 the space in front of applied

የ3ተኛ ቀን የአንደኛ ዓመቶች  ልዩ ስልጠና የመጨረሻው እና ወሳኙ ክፍል በዚህ መርሃግብር ላይ፦ ☦ መንፈሳዊ ሕይወት በአስቱ ✨  ቤተሰብ ✨ መርሀግብራት ✨ አገልግሎቶች  👉ከታዳሚ ተማሪዎች  የሚነሱ  ጥያቄዎች ላይ ጥልቅ ገለጻ ይሰጣል 📌እርስዎም ከወንድምና እህቶቻችሁ ጋር በመሆን ይህን የመሰለ መርሐግብር ፈፅሞ እንዳያመልጣችሁ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል። 🗓ሐሙስ 17/02/2017 ⏰11፡30 - 1:30 LT ማታ 📍ደብረ አሚን አቡነ ተ/ሐይማኖት ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

🗣🔊🗣🔊ደረሰ ደረሰ ደረሰ 🗣🔈🗣🔈 ለአንደኛ አመቶች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና መርሃግብር በዚህ መርሃግብር ላይ፦ ☦ በዩኒቨርስቲው ሊኖረን ስለሚገባ ማህበራዊ ኑሮ ✨ ጓደኝነት ✨ የካፌ ሰአት
🗣🔊🗣🔊ደረሰ ደረሰ ደረሰ 🗣🔈🗣🔈 ለአንደኛ አመቶች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና መርሃግብር በዚህ መርሃግብር ላይ፦ ☦ በዩኒቨርስቲው ሊኖረን ስለሚገባ ማህበራዊ ኑሮ ✨ ጓደኝነት ✨ የካፌ ሰአት አጠቃቀም ✨ የክበባት ተሳትፎ ና ✨ስለ መገልገያ ስፍራዎችና 👉በተማሪዎች በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች ላይ ጥልቅ ገለጻ ይሰጣል 📌እርስዎም ከወንድምና እህቶቻችሁ ጋር በመሆን ይህን የመሰለ መርሐግብር ፈፅሞ እንዳያመልጣችሁ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል። 🗓ሰኞ 11/02/2017 ⏰11፡30 - 1:30 LT ማታ 📍ደብረ አሚን አቡነ ተ/ሐይማኖት ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

+2
physics fast track 2016 E.C.pdf2.40 MB

Astu tutorials Community - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @astu_gg_tutorial