es
Feedback
FinTech Frontier

FinTech Frontier

Ir al canal en Telegram

Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice. Support team @Teamsupport2022

Mostrar más
3 783
Suscriptores
+324 horas
+1167 días
+16330 días
Archivo de publicaciones
$100,000,000 worth of shorts liquidated from the crypto market in the past 30 minutes.

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ አይመን ይባላል። ከዚህ ቀደም Tik Tok ላይ አንድ ቪዲዮ ለቀቀ። ያም ቪዲዮ Viral ሆነ። ሀይለኛ ዝናብ እና ጎርፍ መጥቶ የቤታቸው ጣራ እያፈሰሰ ነበርና ይሄንን ኑሮ ሰርቶ፣ ታግሎ አሸንፎ የእሱንም የእናቱንም ህይወት እንደሚቀይር የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። Viral የወጣን ሰው እያነፈነፉ የራሳቸውን ገፅታ ለመገንባት የሚሯሯጡ አንዳንድ ቲክቶከሮችም ወደ እሱ መጉረፍ ጀመሩ። ታዲያ በዚህ ቪዲዮ አማካኝነት በማህበራዊ ሚዲያ ስሙ Dr no / በመታወቂያ ስሙ ደግሞ ቢኒያም የሚባል አንድ ቲክቶከር ወደ እነ አይመን መኖርያ ቤት መጣ። Dr no አይመንን አንዲትም ነገር ሳይረዳው እና ሳያስረዳው ገፅታውን ብቻ ገንብቶበት ተመልሶ ሄደ። . ታዲያ በዚህ ወቅት ነበር ብዙ ሰዎች አይመን ከ Dr no እንዲሁም ከ Dr no ስፖንሰሮች በርከት ያለ ነገር እንዳገኘ አድርገው ማውራት የጀመሩት። ልጁም እናቱም ግን ምንም የደረሳቸው ነገር የለም። አንድ ቲክቶከር ቤታቸው መጥቶ ገፅታውን ገንብቶባቸው ብቻ ነው የሄደው። ይህንንም ግልፅ ለማድረግ አይመን ያለውን እውነት ተናገረ። በዚህ መሀል ታዲያ በቅርቡ አንድ ነገር መወራትም ተጀምሮ ነበር። እነ አይመን ኮንዶሚኒየም አላቸው የሚል አሉባልታ። ይህ አሉባልታ እነ Dr no የራሳቸውን ስህተት ለመሸፈን የሄዱበት አቋራጭ መንገድ ነው። ባደረግነው ከፍተኛ ማጣራት በአይመንም ሆነ በእናቱ እንዲሁም በአባቱ፣ በአጠቃላይ በቤተሰቡ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ምንም አይነት ኮንዶሚኒየም የለም። ልጁን በተለያየ መልኩ ሊያጠቁት፣ ሊያሸማቅቁት መሞከራቸው ቅር ስላሰኘኝ እና አይመንንም በዚህ ጉዳይ ላይ ስላወራሁት ነው ይሄንን የምፅፈው። . አይመንን እና ሌሎች የ Dr no ሰለባዎችን አንዳንድ ሰዎች ከልመና ጋር ያገናኙታል። አይመን ምንም የለመነውም የጠየቀውም ነገር የለም። Dr no አይመንን ረዳሁት አለ...ከዛ አይመን ደግሞ Dr no አልረዳኸኝም አለው። በቃ ይኸው ነው። ልመና ላሉት ሰዎች ደግሞ አንድ መልስ አለኝ... አይመን አለመነም፣ ሲለምንም አይቼው አላውቅም። ኮንዶሚኒየም እያላቸው ለምን ያንን ቪዲዮ ይለቃል ላሉት ደግሞ.. እነ አይመን ኮንዶሚኒየም የላቸውም። እንኳን እሱ እነ ጆን ዳንኤል፣ ኤርሚ HD፣ ናሆም ፎንቴ እንዲሁም ሌሎች Live ላይ ከባድ ፈለጣ የሚፈልጡ ቲክቶከሮች በየእለቱ በመቶ ሺዎች ገንዘብ እያገኙ አይደል እንዴ በየቀኑ ሳይታክቱ የሚለምኑት። የአይመን ተግባር ልመና አይደለም። ልመና ማለት በየቀኑ Live ላይ ቁጭ ብሎ Gift መለመን ነው። ለአንዳንዶቹ ቲክቶከሮች የሰው ችግር እና እምባ የእነሱ ገፅታ መገንቢያ ነው። አይመን በገዛ ጥረቱ አልፎ መገኘት የሚፈልግ ልጅ እንጂ የቲክቶከሮቹ የእይታ መጠቀሚያ የሚሆን መጫወቻ አይደለም። አይመን በርታ ፤ ይህንን ጊዜ ታልፈዋለህ።

photo content

🤖🪧 ሮቦቶች ራሳቸውን ሳይሆን ሰዎችን ለመጠበቅ ሰልፍ ወጡ! 😂 በፖላንድ ዋርሶ ከ30 በላይ ሰው መሰል ሮቦቶች እና ባለአራት እግር ሮቦት ውሾች በፖላንድ ዲጂታል ጉዳዮች ሚኒስቴር ፊት ለፊት ታዩ። በእጃቸውም 🪧 “የሰዎችን የሥራ እድል ጠብቁ!” እና “AI በጥብቅ ህግ ይገደብ!” የሚሉ መልዕክቶችን ይዘው ነበር። 😂 በመጀመሪያ ሲሰማ እንደሚያስገርም ቢሆንም፣ አንድ ነገር ግን ግልጽ ነው፦ ሮቦቶቹ በራሳቸው ወስነው ሰልፍ አልወጡም። ሰዎች ያዘጋጁት የAI እና የሮቦቲክስ ስራዎችን ለማሳየት የተደረገ ማሳያ ነበር። ግን የሚያስቀው ነገር… 🤣 ሰው፦ “AI ስራዬን ይወስድብኛል!” 😰 ሮቦት፦ “እኛም እንደዚያ እንዳትሉ… የሰውን ስራ ጠብቁ!” 🤖🪧😂 ይህ ክስተት ግን አንድ ትልቅ ጥያቄ ያነሳል፦ 👉 AI እና ሮቦቶች የሰውን ስራ ሲተኩ ህግ ምን ያህል መቆጣጠር አለበት? 🤔 የAI ዘመን እየመጣ አይደለም… እዚሁ ነው! 🤖🌍 https://t.me/FrontierFinTech

Repost from FinTech Frontier
በ 2019 ብሰሩት አሪፍ ብር የምታገኙበት platform ነው ስራው ቀላል ነው Account መክፈት እና Verify ማድረግ ሌሎች ሰዎች እንዲከፍቱ እና Verify እንዲያደረጉ ማድረግ 100 percent የተረጋገጠ እና እውነተኛ ስራ ፈላጊ ፣ ተማሪ ወይም ተጨማሪ ገቢ ፈላጊ ነህ/ነሽ Guide Video ከፈለጋቹ Attached የሆነውን Video ተመለከቱ Side hustles provide an excellent source of extra income 1. የ አንድ Coin ዋጋ 8.2$ ነው 2. ያገኘነውን coin P2P ላይ ወዳው መሸጥ መቻላችን 3. ምንም ምንከፈለው ነገር ያለመኖሩ 4. Invite ስታደረጉ 0.80$ ተገኛላቹ -Join and Register https://i.mec.me/?c=ujhpgdk1 - Verification ጠርሱ https://t.me/FrontierFinTech

🔴 ስልካችሁ ላይ Search ያደረጋችሁትን ነገር Delete/Clear History ስታደርጉ ሙሉ በሙሉ የጠፋ ይመስላችኋል? 🤔 ❌ ሁልጊዜ እንደዚያ አይደለም! Google Account ላይ የተቀመጠውን My Activity በመመልከት የፍለጋ እና ሌሎች Activity መረጃዎችን ማየት ይችላሉ። 👇 እንዴት ማጥፋት ይቻላል? ➡️ 1. Google ላይ “My Activity” ብላችሁ Search አድርጉ። ➡️ 2. የGoogle My Activity ገጽ ውስጥ ግቡ። ➡️ 3. የ Delete activity by አማራጭን ይምረጡ። ➡️ 4. All time የሚለውን ይምረጡ። ➡️ 5. Next ይጫኑ። ➡️ 6. በመጨረሻ Delete በመጫን ማጥፋቱን ያረጋግጡ። 🗑️ ⚠️ ማስታወሻ: የGoogle My Activity እና የbrowser Search History የተለያዩ ነገሮች ሊሆኑ ይችላሉ። ስለዚህ አንዱን መሰረዝ ሌላውን ሁልጊዜ አይሰርዝም። 📌 ይህን መረጃ ለሚፈልጉት ሰው ላኩለት! 👍 Like 💬 Comment 🔄 Share

📺🔐 YouTube አዲስ የ4-Digit PIN የAccount Lock አሰራር አስተዋወቀ! በሳሎን፣ በቢሮ ወይም በጋራ የምትጠቀሙት Smart TV ላይ የYouTube አካውንትዎን ሌሎች ሰዎች እንዳይከፍቱት አሁን በ4-Digit PIN መቆለፍ ይችላሉ! 🔒 👉 እንዴት ማብራት ይቻላል? 1️⃣ በTV ላይ YouTube ክፈቱ 2️⃣ ከግራ ያለውን Navigation Menu ክፈቱ 3️⃣ የእርስዎን Account/Profile ይምረጡ 4️⃣ Settings ይጫኑ 5️⃣ Account Lock የሚለውን ይምረጡ 6️⃣ የሚፈልጉትን 4-Digit PIN ያዘጋጁ 🔢 ከዚያ በኋላ ሌላ ሰው የእርስዎን Profile ለመክፈት PIN ማስገባት ይኖርበታል። በስልክዎ ወደ YouTube የሚመጣ የPush Notification በመጠቀምም መክፈት ይቻላል። (Google Help) ⚠️ PIN ከረሱ? በLock Screen ላይ “Forgot code?” የሚለውን በመጫን በGoogle Account መረጃዎ ማረጋገጥ ይችላሉ። (Google Help) 📌 ማስታወሻ: ይህ PIN የGoogle Account password ምትክ አይደለም፤ በዚያ የTV መሣሪያ ላይ የYouTube Profile ጥበቃ ብቻ ነው። (Google Help) 👉 ይህን Update ለሌሎችም Share ያድርጉ! 📲 Join us https://t.me/FrontierFinTech

Aster Abebe Live Worship - አስቴር አበበ ላይቨ አምልኮ #asterabebe #አስቴርአበበ https://youtu.be/Z861UqZ9DUw

Aster Abebe Live Worship - አስቴር አበበ ላይቨ አምልኮ #asterabebe #አስቴርአበበ https://youtu.be/Z861UqZ9DUw

Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል። ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። https://gemini.google/desktop/ Install  ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ። ✅ ይህ መረጃ ጎግል በቅርቡ ይፋ ያደረገውን የGemini Desktop Application (ለኮምፒውተር የተሰራውን መተግበሪያ) ይመለከታል። መልእክቱ የያዛቸውን ዋና ዋና ነጥቦች እና ጥቅሞች እንደሚከተለው ነው። ✅ ብቻውን የሚሰራ መተግበሪያ (Standalone App) ነው፦ ቀደም ሲል Geminiን ለመጠቀም Chrome ወይም ሌላ ብራውዘር መክፈት አስፈላጊ ነበር፤ አሁን ግን ቀጥታ በኮምፒውተርዎ (Windows ወይም macOS) ላይ እንደ ማናቸውም አፕሊኬሽን ጭነው መጠቀም ይችላሉ። ✅ ፈጣን መግቢያ አቋራጭ (Keyboard Shortcut)፦ መተግበሪያውን ከጫኑ በኋላ በኪቦርድዎ ላይ Alt + Space (በMac ኮምፒውተሮች ላይ Option + Space) ሲጫኑ Gemini በምትሰሩበት ስክሪን ላይ ተንሳፋፊ መስኮት (Overlay) ሆኖ ይመጣል። ይህም የምትሰሩትን ስራ ሳታቋርጡ ጥያቄ ለመጠየቅ ወይም ድጋፍ ለማግኘት ያስችላል። ✅ ኦፊሴላዊ ማውረጃ ሊንክ፦ የቀረበው ሊንክ https://gemini.google/desktop ከጎግል የተረጋገጠ ማውረጃ ገጽ ነው። ✅ ከGoogle Apps ጋር ተዋህዶ ይሰራል፦ በኮምፒውተርዎ ላይ በሚሰሩበት ወቅት ከGmail፣ Google Drive፣ Docs እና Calendar መረጃዎችን በፍጥነት ለመፈለግ እና ለማጠቃለል ይረዳል።

🚀 እስካሁን በSocial Media ላይ ተመልካች ብቻ ነህ? ጊዜህን በቀልድና በወሬ ብቻ አታሳልፍ! Facebook • YouTube • Telegram • TikTok እነዚህን የSocial Media መድረኮች ለመዝናኛ ብቻ ሳይሆን እውቀት ለመማር፣ ክህሎት ለማዳበር እና የገቢ እድሎችን ለመፍጠር መጠቀም ትችላለህ። 💻📱 🔥 Online ስራዎችን መማርና መስራት ትፈልጋለህ? ከእኛ ጋር ተቀላቀል! በቡድናችን ውስጥ፦ ☑ የተለያዩ Online ስራዎችን መማር ☑ Digital Skills ማዳበር ☑ Social Mediaን በአግባቡ መጠቀም ☑ ራስህን በራስህ ማስተማርና መሞከር ☑ የOnline ገቢ እድሎችን መመርመር ☑ በተማርከው ክህሎት ስራ መፍጠር 💡 እስካሁን ቀልደሃል፣ ጊዜህን አጥፍተሃል… አሁን ግን ያንን ጊዜ ለወደፊትህ ተጠቀምበት! ከተመልካች ወደ ፈጣሪ፣ ከተጠቃሚ ወደ ባለሙያ፣ ከጊዜ አጥፊ ወደ እድል ፈጣሪ ተለወጥ! 🚀 🌐 Internet አለም ላይ ተመልካች ብቻ አትሁን፤ እውቀትህን ወደ ክህሎት፣ ክህሎትህን ወደ ስራ ቀይር! 📢 NOTICE ❌ ምንም Investment የለም ❌ የመመዝገቢያ ክፍያ የለም ❌ ለመግባት ገንዘብ አያስፈልግም ☑ መማርመሞከርመስራትበራስህ ክህሎት መገንባት የሚያስፈልገው ፍላጎት፣ ጊዜ መስጠት እና ትጋት ብቻ ነው። 💪 🔥 ዛሬ ጀምር! የInternet አለምን ለመዝናኛ ብቻ አትጠቀምበት፤ ለእውቀት፣ ለክህሎት እና ለወደፊትህ ተጠቀምበት! ፍላጎት ካለህ “JOIN” https://t.me/FrontierFinTech #OnlineWork #DigitalSkills #OnlineIncome #Facebook #YouTube #Telegram #TikTok #DigitalMarketing #LearnAndEarn #OnlineBusiness

🇺🇸 President Trump says the $5,000 dividend for all US adults "will happen."

✅ Google በ2026 Android ላይ AI-powered security እያስጨመረ ነው። ሲስተሙ አደገኛ apps እና scams ን ለመለየት በdevice ላይ የሚሰሩ የAI መከላከያዎችን ይጠቀማል።

photo content
+2

Available starting September 18. When compared to previous-generation models. Battery life varies by use. Measured diagonally
+9
Available starting September 18. When compared to previous-generation models. Battery life varies by use. Measured diagonally as a standard rectangle. Viewable area less due to rounded corners. Siri AI is rolling out in English. Usage limits may apply. Learn more: apple.com/apple-intelligence.

ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለመመዝገብ መስፈርቶች፡ > በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ > በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ > ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et ጥብቅ ማሳሰቢያ፡- በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይማሩ ፡ ህልሞን ያሳኩ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Second_and_Final_Application_to_Undergraduate_Programs_on_Self_Sponsored.pdf9.45 KB

📱🔥 iPhone 18 Pro & iPhone 18 Pro Max — አዲሱ የApple ስልክ! Apple አዲሱን iPhone 18 Pro Series አስተዋውቋል። በአፈጻጸም፣ በካሜራ፣ በባትሪ እና በAI ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ማሻሻያዎችን ይዞ መጥቷል። 🚀 ⚡ iPhone 18 Pro • 📺 Display: ProMotion OLED • 🧠 Processor: A20 Pro — 2nm ቴክኖሎጂ • 📸 ካሜራ: 48MP ዋና ካሜራ + Variable Aperture • 🎥 Video: 4K Dolby Vision HDR • 🤖 AI: አዲሱ Apple Intelligence • 💾 Storage: 256GB / 512GB / 1TB / 2TB • 🔋 የተሻለ የባትሪ አቆይታ • 📡 5G እና አዲስ ሞደም • 🎨 የተለያዩ አዲስ ቀለሞች 💰 የመነሻ ዋጋ: 🇺🇸 $1,199 — 256GB👑 iPhone 18 Pro Max • 📺 6.9-inch ProMotion OLED Display • 🧠 A20 Pro Chip — 2nm • 📸 48MP Variable-Aperture Camera • 🎥 የተሻሻለ Pro Video • 🤖 አዲሱ Apple Intelligence • 💾 256GB / 512GB / 1TB / 2TB • 🔋 እጅግ የተሻለ የባትሪ አቆይታ • 📡 5G • 🌡️ የተሻለ Cooling System 💰 የመነሻ ዋጋ: 🇺🇸 $1,299 — 256GB ⭐ ዋና ዋና ማሻሻያዎች 🔥 A20 Pro 2nm Chip 🔥 አዲስ የ48MP ካሜራ 🔥 Variable Aperture 🔥 የተሻለ Battery Life 🔥 የላቀ AI ቴክኖሎጂ 🔥 እስከ 2TB Storage 🔥 የተሻለ የሙቀት ቁጥጥር 🔥 ፈጣን እና ኃይለኛ አፈጻጸም 📌 ማስታወሻ: ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች የአሜሪካ የመነሻ ዋጋዎች ናቸው። በኢትዮጵያ የሚሸጥበት ዋጋ በግብር፣ በአስመጪ ወጪ እና በStorage ላይ ይመሰረታል። 📲 iPhone 18 Pro Series — የቀጣዩ ደረጃ ኃይል፣ ካሜራ እና AI! #iPhone18 #iPhone18Pro #iPhone18ProMax #Apple #iPhone #TechNews

JUST IN: Apple $AAPL unveils iPhone 18 Pro & Pro Max.
+3
JUST IN: Apple $AAPL unveils iPhone 18 Pro & Pro Max.

Issue 255: Digital Doors, Old Bottlenecks ESL Launches Digital Customer Self-Service Platform Africa’s Power Demand Is Rising Faster Than Its Grids Jemal, Belayneh face legal challenge over Sectoral Associations Council Leadership Ethiopia Builds National Health Data Network Ethio Telecom Plays It Safe for 2026/27 Ethiopia’s policy machinery was busy in August, even as the political calendar went quiet. The month brought a rewrite of Addis Ababa’s public procurement system, new rules for foreign residential homeownership, a beneficial ownership register, the rebuilding of the country’s strategic food reserve, and a change that could open cooperative societies to outside capital.