FinTech Frontier
الذهاب إلى القناة على Telegram
Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice. Support team @Teamsupport2022
إظهار المزيد3 742
المشتركون
+324 ساعات
+1267 أيام
+11630 أيام
أرشيف المشاركات
3 742
Google የGemini Desktop version ይፋ አድርጓል።
ከዚህ link download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://gemini.google/desktop/
Install ካደረጋችሁ በኋላ (Alt + Space) በመጫን መክፈት ትችላላችሁ።
✅ ይህ መረጃ ጎግል በቅርቡ ይፋ ያደረገውን የGemini Desktop Application (ለኮምፒውተር የተሰራውን መተግበሪያ) ይመለከታል።
መልእክቱ የያዛቸውን ዋና ዋና ነጥቦች እና ጥቅሞች እንደሚከተለው ነው።
✅ ብቻውን የሚሰራ መተግበሪያ (Standalone App) ነው፦ ቀደም ሲል Geminiን ለመጠቀም Chrome ወይም ሌላ ብራውዘር መክፈት አስፈላጊ ነበር፤ አሁን ግን ቀጥታ በኮምፒውተርዎ (Windows ወይም macOS) ላይ እንደ ማናቸውም አፕሊኬሽን ጭነው መጠቀም ይችላሉ።
✅ ፈጣን መግቢያ አቋራጭ (Keyboard Shortcut)፦ መተግበሪያውን ከጫኑ በኋላ በኪቦርድዎ ላይ Alt + Space (በMac ኮምፒውተሮች ላይ Option + Space) ሲጫኑ Gemini በምትሰሩበት ስክሪን ላይ ተንሳፋፊ መስኮት (Overlay) ሆኖ ይመጣል። ይህም የምትሰሩትን ስራ ሳታቋርጡ ጥያቄ ለመጠየቅ ወይም ድጋፍ ለማግኘት ያስችላል።
✅ ኦፊሴላዊ ማውረጃ ሊንክ፦ የቀረበው ሊንክ https://gemini.google/desktop
ከጎግል የተረጋገጠ ማውረጃ ገጽ ነው።
✅ ከGoogle Apps ጋር ተዋህዶ ይሰራል፦ በኮምፒውተርዎ ላይ በሚሰሩበት ወቅት ከGmail፣ Google Drive፣ Docs እና Calendar መረጃዎችን በፍጥነት ለመፈለግ እና ለማጠቃለል ይረዳል።
3 742
🚀 እስካሁን በSocial Media ላይ ተመልካች ብቻ ነህ? ጊዜህን በቀልድና በወሬ ብቻ አታሳልፍ!
Facebook • YouTube • Telegram • TikTok
እነዚህን የSocial Media መድረኮች ለመዝናኛ ብቻ ሳይሆን እውቀት ለመማር፣ ክህሎት ለማዳበር እና የገቢ እድሎችን ለመፍጠር መጠቀም ትችላለህ። 💻📱
🔥 Online ስራዎችን መማርና መስራት ትፈልጋለህ?
ከእኛ ጋር ተቀላቀል!
በቡድናችን ውስጥ፦
☑ የተለያዩ Online ስራዎችን መማር
☑ Digital Skills ማዳበር
☑ Social Mediaን በአግባቡ መጠቀም
☑ ራስህን በራስህ ማስተማርና መሞከር
☑ የOnline ገቢ እድሎችን መመርመር
☑ በተማርከው ክህሎት ስራ መፍጠር
💡 እስካሁን ቀልደሃል፣ ጊዜህን አጥፍተሃል…
አሁን ግን ያንን ጊዜ ለወደፊትህ ተጠቀምበት!
ከተመልካች ወደ ፈጣሪ፣
ከተጠቃሚ ወደ ባለሙያ፣
ከጊዜ አጥፊ ወደ እድል ፈጣሪ ተለወጥ! 🚀
🌐 Internet አለም ላይ ተመልካች ብቻ አትሁን፤ እውቀትህን ወደ ክህሎት፣ ክህሎትህን ወደ ስራ ቀይር!
📢 NOTICE
❌ ምንም Investment የለም
❌ የመመዝገቢያ ክፍያ የለም
❌ ለመግባት ገንዘብ አያስፈልግም
☑ መማር
☑ መሞከር
☑ መስራት
☑ በራስህ ክህሎት መገንባት
የሚያስፈልገው ፍላጎት፣ ጊዜ መስጠት እና ትጋት ብቻ ነው። 💪
🔥 ዛሬ ጀምር!
የInternet አለምን ለመዝናኛ ብቻ አትጠቀምበት፤ ለእውቀት፣ ለክህሎት እና ለወደፊትህ ተጠቀምበት!
ፍላጎት ካለህ “JOIN”
https://t.me/FrontierFinTech
#OnlineWork #DigitalSkills #OnlineIncome #Facebook #YouTube #Telegram #TikTok #DigitalMarketing #LearnAndEarn #OnlineBusiness
3 742
✅ Google በ2026 Android ላይ AI-powered security እያስጨመረ ነው። ሲስተሙ አደገኛ apps እና scams ን ለመለየት በdevice ላይ የሚሰሩ የAI መከላከያዎችን ይጠቀማል።
3 742
+9
Available starting September 18. When compared to previous-generation models. Battery life varies by use. Measured diagonally as a standard rectangle. Viewable area less due to rounded corners. Siri AI is rolling out in English. Usage limits may apply. Learn more: apple.com/apple-intelligence.
3 742
ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለመመዝገብ መስፈርቶች፡
> በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ
> በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ
> ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም
ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይማሩ ፡ ህልሞን ያሳኩ፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
3 742
Second_and_Final_Application_to_Undergraduate_Programs_on_Self_Sponsored.pdf9.45 KB
3 742
📱🔥 iPhone 18 Pro & iPhone 18 Pro Max — አዲሱ የApple ስልክ!
Apple አዲሱን iPhone 18 Pro Series አስተዋውቋል። በአፈጻጸም፣ በካሜራ፣ በባትሪ እና በAI ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ማሻሻያዎችን ይዞ መጥቷል። 🚀
⚡ iPhone 18 Pro
• 📺 Display: ProMotion OLED
• 🧠 Processor: A20 Pro — 2nm ቴክኖሎጂ
• 📸 ካሜራ: 48MP ዋና ካሜራ + Variable Aperture
• 🎥 Video: 4K Dolby Vision HDR
• 🤖 AI: አዲሱ Apple Intelligence
• 💾 Storage: 256GB / 512GB / 1TB / 2TB
• 🔋 የተሻለ የባትሪ አቆይታ
• 📡 5G እና አዲስ ሞደም
• 🎨 የተለያዩ አዲስ ቀለሞች
💰 የመነሻ ዋጋ:
🇺🇸 $1,199 — 256GB
⸻
👑 iPhone 18 Pro Max
• 📺 6.9-inch ProMotion OLED Display
• 🧠 A20 Pro Chip — 2nm
• 📸 48MP Variable-Aperture Camera
• 🎥 የተሻሻለ Pro Video
• 🤖 አዲሱ Apple Intelligence
• 💾 256GB / 512GB / 1TB / 2TB
• 🔋 እጅግ የተሻለ የባትሪ አቆይታ
• 📡 5G
• 🌡️ የተሻለ Cooling System
💰 የመነሻ ዋጋ:
🇺🇸 $1,299 — 256GB
⭐ ዋና ዋና ማሻሻያዎች
🔥 A20 Pro 2nm Chip
🔥 አዲስ የ48MP ካሜራ
🔥 Variable Aperture
🔥 የተሻለ Battery Life
🔥 የላቀ AI ቴክኖሎጂ
🔥 እስከ 2TB Storage
🔥 የተሻለ የሙቀት ቁጥጥር
🔥 ፈጣን እና ኃይለኛ አፈጻጸም
📌 ማስታወሻ: ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች የአሜሪካ የመነሻ ዋጋዎች ናቸው። በኢትዮጵያ የሚሸጥበት ዋጋ በግብር፣ በአስመጪ ወጪ እና በStorage ላይ ይመሰረታል።
📲 iPhone 18 Pro Series — የቀጣዩ ደረጃ ኃይል፣ ካሜራ እና AI!
#iPhone18 #iPhone18Pro #iPhone18ProMax #Apple #iPhone #TechNews
3 742
Issue 255: Digital Doors, Old Bottlenecks
ESL Launches Digital Customer Self-Service Platform Africa’s Power Demand Is Rising Faster Than Its Grids Jemal, Belayneh face legal challenge over Sectoral Associations Council Leadership Ethiopia Builds National Health Data Network Ethio Telecom Plays It Safe for 2026/27 Ethiopia’s policy machinery was busy in August, even as the political calendar went quiet.
The month brought a rewrite of Addis Ababa’s public procurement system, new rules for foreign residential homeownership, a beneficial ownership register, the rebuilding of the country’s strategic food reserve, and a change that could open cooperative societies to outside capital.
3 742
Oromia Bank S.C. has launched Abba Fardaa, a digital remittance platform making it among the 73 central bank licensed money transfer agencies operating in Ethiopia .
The bank owns and operates the service, which was developed in partnership with Kacha Digital Financial Services S.C., a licensed payment instrument issuer.
Abba Fardaa is available through a mobile application on the App Store and Google Play, as well as Oromia Bank’s website, Telegram and WhatsApp channels.
The platform allows senders to transfer money directly to Ethiopian bank accounts, mobile wallets and merchant networks. It also offers services including “Send for Me,” which allows recipients in Ethiopia to request money from relatives abroad, and “Pay for Me,” which enables payments to merchants on behalf of family members.
Another feature, “Remit with Purpose,” allows customers to direct remittances toward verified expenses such as school fees, medical bills and housing payments.
3 742
🇪🇹 Ethiopian Savings, Credit & Microfinance Institutions
Looking for savings, credit, or microfinance institutions in Ethiopia?
🏦 Microfinance & Credit Institutions
• Addis Credit & Saving Institution S.C. (ADCSI)
• Amhara Credit & Saving Institution S.C. (ACSI)
• Dedebit Credit & Saving Institution S.C. (DECSI)
• Harbu Microfinance Institution S.C.
• VisionFund Micro Finance Institution S.C.
• Tesfa Microfinance Institution S.C.
• ESHET Microfinance Institution S.C.
• Wasasa Microfinance Institution S.C.
• Metemamen Microfinance Institution S.C.
• Nisir Microfinance Institution S.C.
• Yegna Microfinance S.C.
• Bussa Gonofa Microfinance S.C.
• Digaf Microfinance S.C.
• Dire Dawa Microfinance S.C.
• Afar Microfinance S.C.
🤝 Savings & Credit Cooperatives (SACCOs)
• Tigat SACCO
• Tederash SACCOS Ltd.
• Amigos Saving & Credit Cooperative Society Ltd.
• Lattuu Saving & Credit Cooperative Society
• Life Saving & Credit Cooperative
• Debab Saving & Credit Union
• Temerach SACCOS Ltd.
📢 Follow this channel for more Ethiopian business and financial institution directories.
#Ethiopia #Microfinance #SACCO #Savings #Credit #Finance #BusinessEthiopia #EthiopianBusiness
3 742
ንግድ ባንክ የ ዲጂታል ፋይናንሲግ አገልግሎት ከ ቴሌ ብር አፕ ቀጥሎ በራሱ የጀመረ ሲሆን ገብታቹ ምን የህል መዉሰድ እንደምትችሉ መመልከት ትችላላቹ።
3 742
አነስተኛ ግብር ከፋዮች በ2018 ካቀረቧቸው አቤቱታዎች 60 በመቶ የሚሆኑት በድጋሚ እንዲታዩ መመለሳቸው ተገለጸ
በበጀት ዓመቱ በፈቃደኝነት የተሰበሰበው ግብር 66 በመቶ ብቻ ነው ተብሏል
በገቢዎች ሚኒስቴር የምሥራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከግብር ከፋዩ ከቀረቡለት 283 አቤቱታዎች ውስጥ፣ 171 ወይም 60 በመቶ የሚሆኑት በድጋሚ እንዲታዩ የተመለሱ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡
ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በማስመልከት፣ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ውይይት አድርጓል፡፡
በ2018 በጀት ዓመት ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ቀርበው ከታዩ 283 አቤቱታዎች ውስጥ፣ 15 ያህሉ ከ2017 በጀት ዓመት የዞሩ መሆናቸውን የገለጹት
3 742
Anthropic አዲሱን Fable 5.1 ሞዴል በዝቅተኛ የፕሮሰሲንግ ወጪ ለቀቀ! ⚡️
የ Claude አዘጋጅ የሆነው አንትሮፒክ፣ ከፍተኛ የ AI ሞዴሎች የሚወስዱትን የገንዘብ እና የኃይል ወጪ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀንስ እና የስራ መቆራረጥን የሚያስቀር አዲስ Fable 5.1 የተሰኘ የ AI ሞዴል ክፍት አድርጓል።
SHARE 🚀
3 742
አልጀርያ ስራ አጥ ለሆኑ ወጣቶቿ ደምሞዝ መክፈል ጀመረች!
የሰሜን አፍሪካዋ ሀገር አልጄሪያ ለዜጎቿ የዘረጋችው አስደናቂ የማህበራዊ ዋስትና እና የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመላው አፍሪካ ከፍተኛ አድናቆትን እያተረፈ ይገኛል።
ሀገሪቱ የተፈጥሮ ሀብቷን እና የኢኮኖሚ አቅሟን ቀጥታ የዜጎቿን ህይወት ለማሻሻል በሚያስችሉ ዘመናዊ ውሳኔዎች ላይ በመመደብ በአፍሪካ አዲስ ምሳሌነቷን እያሳየች ነው።
ሀገሪቷ ስራ ለሌላቸው ወጣቶች በወር 96 ዶላር ድጋፍ ታደርጋለች።
ይህ ድጋፍ ወጣቶች ስራ እስኪያገኙ ድረስ መሰረታዊ ፍላጎቶቻቸውን እንዲሸፍኑ የሚያስችል ሲሆን ከገንዘቡ በተጨማሪ ነፃ የጤና መድህን አገልግሎትም ያካትታል ተብሏል።
በወር ከ 216 ዶላር በታች የሚያገኙ ዜጎች ምንም አይነት የገቢ ግብር እንዳይከፍሉ አድርጋለች።
በተጨማሪም አነስተኛ የደመወዝ ወለል ወደ 170 ዶላር ከፍ በማድረግ የዜጎችን የመግዛት አቅም እንዲሻሻል አድርጋለች።
ከዚህ በተጨማሪም ለህዝቧ በሙሉ ነፃ የኤሌክትሪክ አቅርቦት አረጋግጣለች።
አልጄሪያ ግዙፍ የተፈጥሮ ጋዝ እና የሃይል አቅሟን በመጠቀም 100 በመቶ ለሚጠጉ ዜጎቿ ሙሉ በሙሉ ተራሽ እና ነፃ የሆነ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ማድረስ ችላለች።
ይህም በገጠር እና በከተማ የሚኖሩ ዜጎቿ በእኩል መሰረታዊ አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርጓል ነው የተባለው።
3 742
🤖 ChatGPT የኬንያውያንን ወጣቶች ጉሮሮ ዘጋው! 😂
ለዓመታት የአሜሪካና የአውሮፓ ተማሪዎችን የቤት ሥራ እና Essay በገንዘብ በመጻፍ Freelance ዶላር ሲያፍሱ የነበሩ የኬንያ ወጣቶች፣ አሁን ላይ ሥራቸውን በ #ChatGPT ተነጥቀዋል።
«ተማሪዎቹ ከእኛ ይልቅ AIን በነፃ ማዘዝ መረጡ» ያሉት ወጣቶቹ ፣ አሁን ደግሞ አዲስ ሥራ ጀምረዋል፦ “AI የጻፈውን ጽሑፍ የሰው ልጅ የጻፈው ለማስመሰል ማስተካከል!” 🏃♂️💨
አይ ቴክኖሎጂ... ምን እነሱን ብቻ! 😄
ይህን መረጃ ያጋራው The New York Times ነው!
3 742
በ ኢትዮጵያ ብር የምከፍል ስራ ስፈልጉ ለነበራችሁ ይሄ ስራ በ ኢትዮጵያ ገንዘብ መክፈል ጀምሯል
ስራው spin ማረግ ነው spin የምታገኙት task በመስራት እና ሰው በመጋበዝ ነው family
ስራውን ለመጀመር Link 🔗👇👇
I've won $60.512! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY!
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=MTY5NDM5OTEyMl8x
3 742
📈 የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገቢ በ2018 በጀት ዓመት 11.2 ቢሊዮን ዶላር ደረሰ
የመንግሥትን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተከትሎ በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ታሪካዊ ስኬት ማስመዝገቡን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
የዕቅድ አፈጻጸም፦ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ 9.4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ 11.2 ቢሊዮን ዶላር በማግኘት የዕቅዱን 119 በመቶ ማሳካት ተችሏል።
በዘርፍ የተገኘ ገቢ፦ የማዕድን ዘርፍ 5.07 ቢሊዮን ዶላር በማስመዝገብ ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዝ፤ የግብርና ምርቶች 3.83 ቢሊዮን ዶላር፣ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ 493 ሚሊዮን ዶላር፣ እንዲሁም የኤሌክትሪክና ሌሎች ዘርፎች 425 ሚሊዮን ዶላር አስገኝተዋል።
ለስኬቱ ምክንያት የሆኑት፦ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው፣ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ፣ በሕገ-ወጥ ንግድ ላይ የተደረገ ቁጥጥር፣ የዋጋ ተመን ክለሳ እና የሎጀስቲክስ መሻሻሎች ለውጤቱ በዋናነት ተጠቀሰዋል።
