ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
Ir al canal en Telegram
በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:- @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
Mostrar más668
Suscriptores
-124 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
📌 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይህንን ድንቅ ዝማሬ ይመልከቱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/V-aWM_bsf7g?si=BUcqYGyQf575CBnS
https://youtu.be/V-aWM_bsf7g?si=BUcqYGyQf575CBnS
ቃና ዘገሊላ - ድንቅ የሰርግ መዝሙር | New Ethiopian Orthodox Wedding Mezmur | Kana ...
https://youtube.com/watch?v=V-aWM_bsf7g&si=SSoqPK39_HrfYfjZ
📌 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይህንን ድንቅ ዝማሬ ይመልከቱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/V-aWM_bsf7g?si=BUcqYGyQf575CBnS
https://youtu.be/V-aWM_bsf7g?si=BUcqYGyQf575CBnS
ያከብርዋ ለሰንበት
ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት
በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት /2/
ወኵሉ ፍጥረት ዓሳት ወአናብርት
እለ ውስተ ደይን ያእረፉ ባቲ
እስመ ባቲ አእረፈ እምኩሉ ግብሩ
#ትርጉም
ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት
ጻድቃን በገነት /2/
ፍጥረታት በሙሉ አሳዎችና አንበሪዎች
በመቃብር ያሉ ያከብሯታል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ
መልካም ዕለተ ሰንበት🙏
https://t.me/EMislene2
ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ
እግዚአብሔር ምስሌነን መሰባሰባችን አንተው!
ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel

እዝራ ተናገራ - ዘማሪ ዲ/ን ሰሎሞን | New Ethiopian Orthodox Timket Mezmur - Ezra Te...
https://youtube.com/watch?v=HXobdv4ODII&si=lAAd9L-WXelfXQQS
"ኑ የእግዚአብሔርን ቤት እንስራ"
በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ ጨቢ ቀበሌ የሚገኘውና ከመቶ አመት በላይ ያስቆጠረ የጨቢ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ መልክ በሕንጻ ግንባታ የደብሩ ሕዝበ ክርስቲያን ከአባቶች እና ከአያቶች የተረከብነውን ይህንን ታሪካዊ ቅርስ ሀይማኖታዊ ውርስ ጠብቆና አበልጽጎ ለተተኪው ትውልድ ለማቆየቶ ገንዘቡንና ጉልበቱን አስተባብሮ ለመገንባት እነሆ ስራው ተጀምሮ በከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። ይሕንን ክርስቲያናዊ ተልዕኮ ለመወጣትና የሕንጻ ግንባታውን ከፍጻሜ ለማብቃት እንዲቻል ገቢ በማሰባሰብ በረከት እንድታገኙ እያሳሰብን በመሆኑ ስለዚህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦችና የቤተ ክርስቲያን ልጆች በሙሉ የቻላችሁትን አነሰ በዛ ሳትሉ ለጨቢ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የበኩልዎን ድጋፍ እና አስተዋጽዖ እንዲያደርጉ እየጠየቅን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን በረከት ተቋዳሽ የእግዚአብሔርንም ጽድቅ ወራሽ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን ።
"የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን።" ነህምያ 2:20
የሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ አዋሽ ባንክ :- 01320766754400
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000549318502
ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
የሐዘን መግለጫ
"በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፣ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።" ሮሜ ፲፬ ፥ ፰
#የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ የነበረው ወንድማችን #መዘምር_ቴዎድሮስ በስጋ ስለተለየን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ለመግለጽ እንወዳለን።
እግዚአብሔር #መዘመር_ቴዎድሮስን ነፍስ ደጋግ ቅዱሳን አበው ባረፋበት ያሳርፍልን። ለቤተሰቦቹ፣ ለፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት፣ቤት አባላትና ለጓደኞቹ መጽናናትን ይስጥ።
#ሚዲያችንን_ይደግፉ
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
እዝራ ተናገራ - ዘማሪ ዲ/ን ሰሎሞን | New Ethiopian Orthodox Timket Mezmur - Ezra Te...
https://youtube.com/watch?v=HXobdv4ODII&si=lAAd9L-WXelfXQQS
እዝራ ተናገራ - ዘማሪ ዲ/ን ሰሎሞን | New Ethiopian Orthodox Timket Mezmur - Ezra Te...
https://youtube.com/watch?v=HXobdv4ODII&si=X3kCvADzTtzeXNDV
"ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ፤ ይህ ነገር ጥልቅ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው፤ እኔም ለክርስቶስና ለቤተክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡"....... ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ጥር 19 ቀን 2016 ዓ.ም የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል በሥርዐተ ቤተክርስቲያን ጋብቻችሁን የፈፀማቹት የሰንበት ት/ቤታችን አባላት መዘምር መስፍን እሸቱ እና ወዘምርት ምህረት ተኮላ የፈጸማቹት ጋብቻ የአብርሃምንና የሣራን፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክላችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ፤ ቅዱስ ዮሐንስ ከፊት ይምራችሁ፣ ከኋላ ይከተላችሁ፡፡
"ጋብቻ ንጹሕ ነው የወንድና የሴት አንድ መሆንንም እግዚአብሔር አክብሮታል" ...... መጽሐፈ ዲድስቅልያ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
🛑 "ኢትዮጵያ ታበጽህ" - አዲስ መዝሙር - ዘማሪት ኢንጂኔር በትረማርያም አምሳሉ | New Ethiopian Orth...
https://youtube.com/watch?v=2PGRbiAfAoE&si=Cqg9FVWocG5A91Tm
እዝራ ተናገራ - ዘማሪ ዲ/ን ሰሎሞን | New Ethiopian Orthodox Timket Mezmur - Ezra Te...
https://youtube.com/watch?v=HXobdv4ODII&si=X3kCvADzTtzeXNDV
*NEW* በጥምቀት እናምናለን እኛ - የጥምቀት መዝሙር - ዘማሪ ቀሲስ ካሳሁን እና ዘማሪ ዲ/ን ሰሎሞን || New...
https://youtube.com/watch?v=47Za8eyfnfw&si=Iz8sazsWKCxjXznr