Freshman Tricks
ለ2017 አም ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel https://youtube.com/@ethioflametutorial.
Mostrar más938
Suscriptores
-224 horas
+497 días
+4930 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
40A+ ያሳካው የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሳምንቱ መጨረሻ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል ሀሰን መሀመድ አንዱ ነው፡፡
ሀሰን ከኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል 4.00 አጠቃላይ አማካይ ውጤት (CGPA) በማስመዝገብ በማዕረግ ተመርቋል፡፡ ሀሰን ከወሰዳቸው ኮርሶች ውስጥ 40 የትምህርት አይነቶችን A+ ውጤት በማሰመዝገብ ማጠናቀቅ ችሏል፡፡
በተጨማሪም በቅርቡ የተሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና 81 ነጥብ ውጤት በማምጣትም አጠናቋል፡፡ ሀሰን ዩኒቨርሲቲ ከገባ በኋላ ሙሉ ትኩረቱን ትምህርት ላይ በማድረግ ተምሮ ለውጤት መብቃቱን ይናገራል፡፡
👍 3🔥 3👏 3🎉 1
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የራሱን የቅበላ ፖሊሲ መሠረት በማድረግ በራሱ መስፈርትና መመዘኛ ተማሪዎችን መቀበል ይጀምራል።-የዩኒቨርሲቲው ተ/ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ዩኒቨርሲቲው በራሱ የቅበላ ፖሊሲ ተማሪዎችን መቀበል እንደሚጀምር ተ/ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል። በዚህም በአገር አቀፍ ደረጃ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመግባታቸው በፊት ተጨማሪ መመዘኛዎች በዩኒቨርሲቲው እንደሚሰጥ ተ/ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን ከ5,900 በላይ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት ማስመረቁ ይታወቃል። https://t.me/Freshman_tricks https://t.me/Freshman_tricks
Freshman Tricks
ለ2017 አም ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel
https://youtube.com/@ethioflametutorial.❤ 2👍 1🔥 1
📚 Freshman chemistry module
♨️For 2017 Freshman students
@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
General Chemistry.pdf9.05 MB
❤ 1
📚 Freshman global trend module
♨️For 2017 Freshman students
@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
Global_trends_ Module_ (1)(1).pdf1.88 MB
📚 Freshman anthropology module
♨️For 2017 Freshman students
@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
Anthropology Module.pdf1.63 MB
📚 Freshman psychology module
♨️For 2017 Freshman students
@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
General Psychology.pdf1.82 MB
📚 Freshman physics module
♨️For 2017 Freshman students
@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
General Physics module.pdf4.55 MB
📚 Freshman Mathematics for natural module
♨️For 2017 Freshman students
@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
Mathematics for Natural Science.pdf6.41 MB
👍 1
📚 Freshman Geography module
♨️For 2017 Freshman students
@FRESHMAN_TRICKS
@FRESHMAN_TRICKS
Geography Module Final-1.pdf2.95 MB
👍 2❤ 1
Mostrar todo...
ስለዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የወጡ አዳዲስ መረጃወች...ትምህርት ሚኒስትር #entrance2016 #entranceexam
Entrance tricks =
https://t.me/entrance_tricksExam packages =
https://t.me/EXAM_PACKAGESphone number 09-20-30-80-61
👍 2
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.