cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አል ኢህሳን ቻናል

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረካቱ ➽ስለ እምነታችን ያለንን እውቀት የምንጨምርበት ➽ጥያቄዎች ካለ የምናነሳበት ➽የተለያዩ ኢስላሚክ ታሪኮችን ➽የነብያችንን ሱና (ሀዲሶች) የምንማርበት ቻናል ይሆናል ከአላህ ጋር Insha allah

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 719
Suscriptores
+4424 horas
+337 días
+19530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
صلوا  علي نبيكم ؟؟؟ اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلي آل محمد صلي الله عليه وسلم T.me/ibnu_seiid T.me/ibnu_seiid
Mostrar todo...
00:58
Video unavailableShow in Telegram
የጠዋት ስንቅ 🌿 ቀናችን ውብ እንዲሆን 🍀 ቁርአን ምሰማ ልብ የተረጋጋች ናት ‼
Mostrar todo...
15.85 MB
​​          💛ልብ ያለው ያንብብ💛 ሚስት ባልዋ ከስራ ወደ ቤት ሲመጣ ትንሽ ልታናድደው ታስብና እጥር ምጥን ያለች ደብዳቤ ፅፋለት አልጋ ላይ አስቀምጣለት አልጋው ስር ትደበቃለች። ባል በስራ የደከመ ሰውነቱን እየጎተተ ወደ ቤቱ ገብቶ ሚስቱን ሲጠራት አቤት የሚለው በማጣቱ ተኝታ ይሆናል ብሎ ወደ መኝታ ቤት ሲገባ... ሚስቱ የፃፈችለትን ደብዳቤ ያገኛል። ደብዳቤው እንዲ ይላል፦ " ሌላ ሰው ስለወደድኩ ካሁን በዋላ ካንተ ጋር መኖር ስለማልፈልግ ቤቱን ትቼልህ ሄጃለው" ይላል...ባል ሆዬ ወዲያው ፈገግ ይልና ስልኩን አውጥቶ ደወለ፦.. "ሀይ የኔ ቆንጆ እንደነገርኩሽ ያቺ ጅል ሚስቴ በራሱዋ ጊዜ ትታኝ ሄደች ደስ አይልም? መጣው ጠብቂኝ" ብሎ ስልኩን ዘግቶ ከቤት ይወጣል።😱 ይሄን ጊዜ ሚስት ብሽቅ ብላ እያነባች 😥 ከተደበቀችበት ስትወጣ አልጋው ላይ ሌላ ደብዳቤ ታገኛለች፤ እንዲ ይላል...see more
Mostrar todo...
see More
Mostrar todo...
ኢፍራዝ ኦንላይን ቁርአን : ሐዲስ : ተፍሲር : ተጅዊድ እና ተርብያ መማርያ አካዳሚይ

አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ኢፍራዝ ኦንላይን አካዳሚይ አሁን ላይ ነፃ የተጅዊድ ትምህርት እየሰጠ ይገኛል ። ደርሱ የሚሰጠው ከ ሰኞ እስከ አርብ ሲሆን ቅዳሜ ደግሞ የ ፈትዋ ፕሮግራም ይኖረናል.. ምሽት 3:00 ሰዓት ለበለጠ መረጃ @abuhyab7106

አንድን ሰው ስትወደውም ስትጠላውም ምክንያት ይኑርህ። ውዴታህም ጥላቻህም ድንበር ያለፈ አይሁን። በልክ ይሁን። ምክንያቱም አንድን ሰው ስትወደው ውዴታህ ድንበር ያለፈ ከሆነ ያ ሰው የፈለገ ነገር ቢሰራ ያ ነገር ሁሌም ላንተ ትክክል ይመስለሃል። ግልፅ የሆነ ጥፋት ብያጠፋ እንኳን ለዛ ነገር ሌላ ምክንያት ትፈልግለታለህ። በተቃራኒው አንድን ሰው ስትጠላው ወይም ለዛ ሰው ያለህ ጥላቻ ድንበር ያለፈ ከሆነ ደግሞ ያ ሰው የፈለገ ትክክል የሆነ ነገር ቢሰራ እንኳን ላንተ ምንም አይመስልህም። ያንን ነገር ውድቅ የሚታደርግበትን መንገድ ትፈልግለታለህ። ነገሩ ትክክል መሆኑን ውስጥህ ከማወቁም ጋር ግን ያንን ነገር ለማስተባበል ብዙ ጥረት ታደርጋለህ። ይህ ምቀኝነትም ነው። አንድን ሰው ስትወደውም ስትጠላውም ምክንያት ካለህ፣ ውዴታህም ሆነ ጥላቻህ በልክና ድንበር ያላለፈ ከሆነ ግን ያ ሰው መልካም ሲሰራም በሰራው ስራ ልክ ትወደዋለህ። ስህተትም ሲሰራ በስህተቱ ልክ በጥፋቱ መጠን ትጠለዋለህ። ስትወደውም ሆነ ስትጠላው ምክንያት ይኖረሃል። በልክ ትሆናለህ። ውዴታህም ሆነ ጥላቻህ ድንበር ያለፈ አይሆንም። 🖌ወንድማችሁ:- አቡ መርየም የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ። 👉 t.me/AbuMeryemNeja 👈
Mostrar todo...
Abu Meryem Channel (አቡ መርየም ቻናል)

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @NejaLobete 👈

ጓደኛ ጓደኛ @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
7386172440904534789.mp35.69 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
😔በጣም ከፍቶኛል😔
💔ልቤ ተሰብሮዋል💔
😡ተቀላቀሉን😡
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
😔በጣም ከፍቶኛል😔
💔ልቤ ተሰብሮዋል💔
😡ተቀላቀሉን😡
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.