es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 554
Suscriptores
Sin datos24 horas
+57 días
+430 días
Archivo de publicaciones
አንዳንዴ ከአፍ የሚወጡ ቃላቶች ከጦር በላይ የመጉዳት አቅም አላቸው።ምናልባት የተወጋ ሰው ለማገገም ከሚወስድበት በላይ ያን መጥፎ ቃል ለመረሳት ረዢም ጊዜ ሊወስድበት ይችላል።ይሄ ደግሞ ትልቅ የሆነ የሞራል ስብራት ይፈጥራል።ስለዚህ ከአፍህ የሚወጡትን ቃላቶች እየመረጥክ፡በተለይ ከአንተ ጋር የማይሄዱ ቃላቶችን አብዝተህ እራቅ ብዙ ጉዳት አላቸው። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

لماذا سمي الدينار ديناراً ؟ قال الامام مالك بن دينار رحمه الله : ( إنما سمي الدينار لأنه دين و نار ) . وقال معناه : ( أنه من
لماذا سمي الدينار ديناراً ؟ قال الامام مالك بن دينار رحمه الله : ( إنما سمي الدينار لأنه دين و نار ) . وقال معناه : ( أنه من أخذه بحقه فهو دينه , ومن أخذه بغير حقه فله النار ) . المصدر/ إبن كثير في تفسير سورة آل عمران آية "75"

🧷ህሌና ሆድ ሆኖ ለጥቅም ሲገዛ መታመን እራቀ ክህደት እየበዛ! ቦታ ተለዋውጠው ሆድና ህሊና አዕምሮ ተንቆ ከርስ አገኘ ዝና። https://t.me/https_Aselefya
🧷ህሌና ሆድ ሆኖ ለጥቅም ሲገዛ መታመን እራቀ ክህደት እየበዛ! ቦታ ተለዋውጠው ሆድና ህሊና አዕምሮ ተንቆ ከርስ አገኘ ዝና። https://t.me/https_Aselefya

🧷አንዳንዴ ማርፈድ ብቻ ሳይሆን መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል። https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዴ ማርፈድ  ብቻ ሳይሆን መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል። https://t.me/https_Aselefya

"إنَّما الأخلاقُ مَبْنَى الإنسانِ، فإذا لمْ يكنْ لهُ خُلُقٌ لا يُعَدُّ إنْسانًا" ስነ ምግባር የሰው ልጅ መሰረት ነው" ስነ ምግባር የሌለው ሰው እንደ
"إنَّما الأخلاقُ مَبْنَى الإنسانِ، فإذا لمْ يكنْ لهُ خُلُقٌ لا يُعَدُّ إنْسانًا" ስነ ምግባር የሰው ልጅ መሰረት ነው" ስነ ምግባር የሌለው ሰው እንደ ሰው አይቆጠርም። "إذا ساءَتْ الأخلاقُ ضاقَ المَدى، ولمْ تَكُنِ الأفعالُ في مَنازِلِ الخَلْقِ" ስነ ምግባር ሲበላሽ፣ ወሰን ይጠብባል፤ ተግባሮችም በሰው ልጅ ክብር ቦታ ላይ አይሆኑም። "إذا كانَ المَرْءُ لَا يَلْبَسُ الثِّيابَ، يَفِيِكُ الُجودَ بِالْمَرْءِ المُحَازَمُ" አንድ ሰው ልብስ ባይለብስም እንኳ፣ መልካም ስነ ምግባሩ ያከብረዋል። ስለ መጥፎ ስነ ምግባር ወቀሳ "ذُق مُرَّ الأَمْرِ، وَابْرُزُ عَلَى الأَسْمَاءِ، وَلْتَكُنْ مُوَاساةُ النَّاسِ مِنَ الفَوَائِدِ" መራራውን ነገር ቅመሰው፣ በስሞችህም ብቅ በል፣ ሰዎችን ማጽናናትም ከጥቅሞችህ ይሁን" "إنَّ مَنْ يُشْكِي كَلامَ النَّاسِ لَمْ يُفَارِقُوهُ في الأَمْرِ، وَلَيْسَ يُؤْتِيْهِمُ شَكْوَاهُ" የሰዎችን ወሬ የሚያማርር ሰው፣ በጉዳዩ አይለዩትም፤ እነሱም ቅሬታውን አይሰሙትም። ~

"إنَّما الأخلاقُ مَبْنَى الإنسانِ، فإذا لمْ يكنْ لهُ خُلُقٌ لا يُعَدُّ إنْسانًا" (ስነ ምግባር የሰው ልጅ መሰረት ነው። ስነ ምግባር የሌለው ሰው እንደ
"إنَّما الأخلاقُ مَبْنَى الإنسانِ، فإذا لمْ يكنْ لهُ خُلُقٌ لا يُعَدُّ إنْسانًا" (ስነ ምግባር የሰው ልጅ መሰረት ነው። ስነ ምግባር የሌለው ሰው እንደ ሰው አይቆጠርም) "إذا ساءَتْ الأخلاقُ ضاقَ المَدى، ولمْ تَكُنِ الأفعالُ في مَنازِلِ الخَلْقِ" (ስነ ምግባር ሲበላሽ፣ ወሰን ይጠብባል፤ ተግባሮችም በሰው ልጅ ክብር ቦታ ላይ አይሆኑም) "إذا كانَ المَرْءُ لَا يَلْبَسُ الثِّيابَ، يَفِيِكُ الُجودَ بِالْمَرْءِ المُحَازَمُ" (አንድ ሰው ልብስ ባይለብስም እንኳ፣ መልካም ስነ ምግባሩ ያከብረዋል) ስለ መጥፎ ስነ ምግባር ወቀሳ: "ذُق مُرَّ الأَمْرِ، وَابْرُزُ عَلَى الأَسْمَاءِ، وَلْتَكُنْ مُوَاساةُ النَّاسِ مِنَ الفَوَائِدِ" መራራውን ነገር ቅመሰው፣ በስሞችህም ብቅ በል፣ ሰዎችን ማጽናናትም ከጥቅሞችህ ይሁን" "إنَّ مَنْ يُشْكِي كَلامَ النَّاسِ لَمْ يُفَارِقُوهُ في الأَمْرِ، وَلَيْسَ يُؤْتِيْهِمُ شَكْوَاهُ" የሰዎችን ወሬ የሚያማርር ሰው፣ በጉዳዩ አይለዩትም፤ እነሱም ቅሬታውን አይሰሙትም። ~

🧷ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ዒልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው 🙌 https://t.me/https_Aselefya
🧷ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ዒልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው 🙌 https://t.me/https_Aselefya

🧷قال رسولﷺ :{ لو أخطأْتُمْ حتى تَبْلُغَ خطاياكم السماءَ، ثُمَّ تُبْتُم لَتابَ اللهُ عليكم}. ወንጀላችሁ ሰማይ የደረሰ ቢሆንም እንኳ፣ ከዛም ትክ
🧷قال رسولﷺ :{ لو أخطأْتُمْ حتى تَبْلُغَ خطاياكم السماءَ، ثُمَّ تُبْتُم لَتابَ اللهُ عليكم}. ወንጀላችሁ ሰማይ የደረሰ ቢሆንም እንኳ፣ ከዛም ትክክለኛ ተውበትን ካስገኛችሁ ጀሊሉ ተውበታችሁን ይቀበላችኋል። (ሶሂህ አልጃሚዕ) https://t.me/https_Aselefya

"በምታውቁት ሁሉም ሰው ውስጥ የማታውቁት ሌላ ሰው አለ።" ራፊዒይ رحمه الله #ጓደኝነት

🧷ሁሌም ከመጨረሻው ይልቅ የመጀመሪያው የሚያምረው መጀመሪያው በማስመሰል _መጨረሻው ግን በእውነት ስለሚጠናቀቅ ነው......💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሌም ከመጨረሻው ይልቅ የመጀመሪያው የሚያምረው መጀመሪያው በማስመሰል _መጨረሻው ግን በእውነት ስለሚጠናቀቅ ነው......💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷سبب طمأنينتي و راحة بالي ؟ ثقتي بربي بكل بساطة... https://t.me/https_Aselefya

Mensaje de voz00:30

🙌 አምራለሁ ባይ ሴቶች ሞያ
🙌  አምራለሁ  ባይ ሴቶች ሞያ

🧷አንዳንዴ... ከቀን ወደ ቀን ከምንወደው ሰው ለመራቅ እንመኛለን እንሞክራለን" ግን ደግሞ ይሄን የምናደርገው እሱን ጥላቻ ሳይሆን እሱ ለእኛ በሚያሳይን ገፀ ባህሪ ነው። https://t.me/htt
🧷አንዳንዴ... ከቀን ወደ ቀን ከምንወደው ሰው ለመራቅ እንመኛለን እንሞክራለን" ግን ደግሞ ይሄን የምናደርገው እሱን ጥላቻ ሳይሆን እሱ ለእኛ በሚያሳይን ገፀ ባህሪ ነው። https://t.me/https_Aselefya

የኪታቡ PDF ይህ ነው። ከዚህ ኪታብ የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን አሳትማችሁ (ፕሪንት አድርጋችሁ) ብትከታተሉ መልካም ነው!

🧷ራስን መሆን ራስን መቀበል ጌጥ ነው" በመጀመረያ ራሳችን እንቀበል" ከዛ በኃላ ነው ሌሎችም ሚቀበሉን በራስ መተማመንን ለራሳችን እንንገረው።
🧷ራስን መሆን ራስን መቀበል ጌጥ ነው" በመጀመረያ ራሳችን እንቀበል" ከዛ በኃላ ነው ሌሎችም ሚቀበሉን በራስ መተማመንን ለራሳችን እንንገረው።

🧷አንዳዶች እነሡ መሥራት ያልቻሉትን ነገር አንተ ስትሰራዉ ይጠሉሃል!! አያሣሥብህ መንገድህን ብቻ ቀጥል። ~
🧷አንዳዶች እነሡ መሥራት ያልቻሉትን  ነገር አንተ ስትሰራዉ ይጠሉሃል!! አያሣሥብህ መንገድህን ብቻ ቀጥል። ~

ፀሐይ ወዳጅን ትመስላለች ስትመጣ ሁሉ ነገር ሲያበራ ስትሄድ ግን ሁሉ ነገር ጭልምልም ይላል። بـقـلـمـي
ፀሐይ ወዳጅን ትመስላለች ስትመጣ ሁሉ ነገር ሲያበራ ስትሄድ ግን ሁሉ ነገር ጭልምልም ይላል። بـقـلـمـي