قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
الذهاب إلى القناة على Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
إظهار المزيد1 554
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
+430 أيام
أرشيف المشاركات
አንዳንዴ ከአፍ የሚወጡ ቃላቶች ከጦር በላይ የመጉዳት አቅም አላቸው።ምናልባት የተወጋ ሰው ለማገገም ከሚወስድበት በላይ ያን መጥፎ ቃል ለመረሳት ረዢም ጊዜ ሊወስድበት ይችላል።ይሄ ደግሞ ትልቅ የሆነ የሞራል ስብራት ይፈጥራል።ስለዚህ ከአፍህ የሚወጡትን ቃላቶች እየመረጥክ፡በተለይ ከአንተ ጋር የማይሄዱ ቃላቶችን አብዝተህ እራቅ ብዙ ጉዳት አላቸው።
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
لماذا سمي الدينار ديناراً ؟
قال الامام مالك بن دينار رحمه الله :
( إنما سمي الدينار لأنه دين و نار ) .
وقال معناه :
( أنه من أخذه بحقه فهو دينه , ومن أخذه بغير حقه فله النار ) .
المصدر/ إبن كثير في تفسير سورة آل عمران آية "75"
🧷
ህሌና ሆድ ሆኖ ለጥቅም ሲገዛ
መታመን እራቀ ክህደት እየበዛ!
ቦታ ተለዋውጠው ሆድና ህሊና
አዕምሮ ተንቆ ከርስ አገኘ ዝና።
https://t.me/https_Aselefya"إنَّما الأخلاقُ مَبْنَى الإنسانِ، فإذا لمْ يكنْ لهُ خُلُقٌ لا يُعَدُّ إنْسانًا"
ስነ ምግባር የሰው ልጅ መሰረት ነው" ስነ ምግባር የሌለው ሰው እንደ ሰው አይቆጠርም።
"إذا ساءَتْ الأخلاقُ ضاقَ المَدى، ولمْ تَكُنِ الأفعالُ في مَنازِلِ الخَلْقِ"
ስነ ምግባር ሲበላሽ፣ ወሰን ይጠብባል፤ ተግባሮችም በሰው ልጅ ክብር ቦታ ላይ አይሆኑም።
"إذا كانَ المَرْءُ لَا يَلْبَسُ الثِّيابَ، يَفِيِكُ الُجودَ بِالْمَرْءِ المُحَازَمُ"
አንድ ሰው ልብስ ባይለብስም እንኳ፣ መልካም ስነ ምግባሩ ያከብረዋል።
ስለ መጥፎ ስነ ምግባር ወቀሳ
"ذُق مُرَّ الأَمْرِ، وَابْرُزُ عَلَى الأَسْمَاءِ، وَلْتَكُنْ مُوَاساةُ النَّاسِ مِنَ الفَوَائِدِ"
መራራውን ነገር ቅመሰው፣ በስሞችህም ብቅ በል፣ ሰዎችን ማጽናናትም ከጥቅሞችህ ይሁን"
"إنَّ مَنْ يُشْكِي كَلامَ النَّاسِ لَمْ يُفَارِقُوهُ في الأَمْرِ، وَلَيْسَ يُؤْتِيْهِمُ شَكْوَاهُ"
የሰዎችን ወሬ የሚያማርር ሰው፣ በጉዳዩ አይለዩትም፤ እነሱም ቅሬታውን አይሰሙትም።
~"إنَّما الأخلاقُ مَبْنَى الإنسانِ، فإذا لمْ يكنْ لهُ خُلُقٌ لا يُعَدُّ إنْسانًا"
(ስነ ምግባር የሰው ልጅ መሰረት ነው። ስነ ምግባር የሌለው ሰው እንደ ሰው አይቆጠርም)
"إذا ساءَتْ الأخلاقُ ضاقَ المَدى، ولمْ تَكُنِ الأفعالُ في مَنازِلِ الخَلْقِ"
(ስነ ምግባር ሲበላሽ፣ ወሰን ይጠብባል፤ ተግባሮችም በሰው ልጅ ክብር ቦታ ላይ አይሆኑም)
"إذا كانَ المَرْءُ لَا يَلْبَسُ الثِّيابَ، يَفِيِكُ الُجودَ بِالْمَرْءِ المُحَازَمُ"
(አንድ ሰው ልብስ ባይለብስም እንኳ፣ መልካም ስነ ምግባሩ ያከብረዋል)
ስለ መጥፎ ስነ ምግባር ወቀሳ:
"ذُق مُرَّ الأَمْرِ، وَابْرُزُ عَلَى الأَسْمَاءِ، وَلْتَكُنْ مُوَاساةُ النَّاسِ مِنَ الفَوَائِدِ"
መራራውን ነገር ቅመሰው፣ በስሞችህም ብቅ በል፣ ሰዎችን ማጽናናትም ከጥቅሞችህ ይሁን"
"إنَّ مَنْ يُشْكِي كَلامَ النَّاسِ لَمْ يُفَارِقُوهُ في الأَمْرِ، وَلَيْسَ يُؤْتِيْهِمُ شَكْوَاهُ"
የሰዎችን ወሬ የሚያማርር ሰው፣ በጉዳዩ አይለዩትም፤ እነሱም ቅሬታውን አይሰሙትም።
~
🧷ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ዒልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው 🙌
https://t.me/https_Aselefya
🧷قال رسولﷺ :{ لو أخطأْتُمْ حتى تَبْلُغَ خطاياكم السماءَ،
ثُمَّ تُبْتُم لَتابَ اللهُ عليكم}.
ወንጀላችሁ ሰማይ የደረሰ ቢሆንም እንኳ፣ ከዛም ትክክለኛ ተውበትን ካስገኛችሁ ጀሊሉ ተውበታችሁን ይቀበላችኋል።
(ሶሂህ አልጃሚዕ)
https://t.me/https_Aselefya🧷ሁሌም ከመጨረሻው ይልቅ የመጀመሪያው የሚያምረው
መጀመሪያው በማስመሰል _መጨረሻው ግን በእውነት ስለሚጠናቀቅ ነው......💧
https://t.me/https_Aselefya
🧷سبب طمأنينتي و راحة بالي ؟
ثقتي بربي بكل بساطة...
https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዴ... ከቀን ወደ ቀን ከምንወደው ሰው ለመራቅ እንመኛለን እንሞክራለን" ግን ደግሞ ይሄን የምናደርገው
እሱን ጥላቻ ሳይሆን እሱ ለእኛ በሚያሳይን ገፀ ባህሪ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ራስን መሆን ራስን መቀበል ጌጥ ነው"
በመጀመረያ ራሳችን እንቀበል"
ከዛ በኃላ ነው ሌሎችም ሚቀበሉን
በራስ መተማመንን ለራሳችን እንንገረው።ፕሮግራማችን ሊጀመር በሽር ጉድ ላይ፦
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=8915a6638e4f79b13a
