es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 551
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
+330 días
Archivo de publicaciones
🧷የመዋሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷የመዋሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷አርፍዶ የመጣ ዝናብ በድርቀት የሞተች አበባን አያድናትም....¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷አርፍዶ የመጣ ዝናብ በድርቀት የሞተች አበባን  አያድናትም....¿ https://t.me/https_Aselefya

، የስኬት ~ ዘር ، ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡ ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿ https://
، የስኬት ~ ዘር ، ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡ ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿ https://t.me/https_Aselefya

، የኔ ውድ እህት ሙሉ ማንነትሽን አሳልፈሽ ከሰጠሽው በኋላ እንዳይሆን አድርጎ ልብሽን ሰባብሮ ቢሄድም... እመኚኝ የፍቅርሽ፣የመልካምነትሽ ዋጋ ተረስቶ አይቀርም አላህ እንደት ማስታወስ እንዳለበት ያ
، የኔ ውድ እህት ሙሉ ማንነትሽን አሳልፈሽ ከሰጠሽው በኋላ እንዳይሆን አድርጎ ልብሽን ሰባብሮ ቢሄድም... እመኚኝ የፍቅርሽ፣የመልካምነትሽ ዋጋ  ተረስቶ አይቀርም አላህ እንደት ማስታወስ እንዳለበት ያውቃል. ولو بعد حين እመኚኝ  አንቺ መልካም  ከነበርሽ መልካምነትሽን ማስታወስ ባይፈልግ እንኳ ቅንጡን ይዞ በግዱ አይ እሷ ብሎ እንዲያለቅስ ያደርገዋል...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷በመጥፎ ትዝታዎች አሳዛኝ ስለሆኑ እናዝንባቸዋለን እንዲሁም ጥሩ ትዝታዎች ዳግም ላይመለሱ ስለሄዱም እናዝናለን..¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷በመጥፎ ትዝታዎች አሳዛኝ ስለሆኑ እናዝንባቸዋለን እንዲሁም ጥሩ ትዝታዎች ዳግም ላይመለሱ ስለሄዱም እናዝናለን..¿ https://t.me/https_Aselefya

شوكولاته وفنجان☕️ قهوه لا تحتاج الحياة أكثر من ذلك 🙌 ህዕ👓
+1
شوكولاته وفنجان☕️ قهوه لا تحتاج الحياة أكثر من ذلك 🙌 ህዕ👓

شوكولاته وفنجان☕️ قهوه لا تحتاج الحياة أكثر من ذلك 🙌 ህዕ👓
شوكولاته وفنجان☕️ قهوه لا تحتاج الحياة أكثر من ذلك 🙌 ህዕ👓

𓂃◞ 🧷قَال النّبِي ﷺ فِي ابنتِه فَاطمَة ” إنّمَا ابنَتِي بِضعةٌ منّي ، يُريبني ما رَابها ، ويؤذيني ما آذاهَا •صَحِيح مُسلم (١
𓂃◞ 🧷قَال النّبِي ﷺ فِي ابنتِه فَاطمَة ” إنّمَا ابنَتِي بِضعةٌ منّي ، يُريبني ما رَابها ، ويؤذيني ما آذاهَا •صَحِيح مُسلم (١٩٠٢/٤) .. و كَان هذا أبلغُ ما قِيل في حُبّ الأَب لِإِبنتِه https://t.me/https_Aselefya

﴿ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ﴾ ، ﴾ነገሮችን (ሁሉ) ያስተናብራል﴿ [አል_ሰጅዳ:⁵] 🍂ዓዚዘቲይ🍂 ይህንን ካመንሽ መንፈስሺ ይሰክናል ጌታሽን እውን በይ በጌታሽ ብቻ ተመኪ ጉዳይሽን ሁሉ ለጌ
                   ﴿ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ﴾            ، ﴾ነገሮችን (ሁሉ) ያስተናብራል﴿        [አል_ሰጅዳ:⁵]             🍂ዓዚዘቲይ🍂           ይህንን ካመንሽ መንፈስሺ ይሰክናል            ጌታሽን እውን በይ            በጌታሽ ብቻ ተመኪ     ጉዳይሽን ሁሉ ለጌታሽ ስጭ..¿ https://t.me/https_Aselefya

﴿ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ﴾ ، ﴾ነገሮችን (ሁሉ) ያስተናብራል﴿ [አል_ሰጅዳ:⁵] 🍂ዓዚዘቲይ🍂 ይህንን ካመንሽ መንፈስሺ ይሰክናል ጌታሽን እውን በይ በጌታሽ ብቻ ተመኪ ጉዳይሽን ሁሉ ለጌ
                   ﴿ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ﴾            ، ﴾ነገሮችን (ሁሉ) ያስተናብራል﴿        [አል_ሰጅዳ:⁵] 🍂ዓዚዘቲይ🍂 ይህንን ካመንሽ መንፈስሺ ይሰክናል            ጌታሽን እውን በይ            በጌታሽ ብቻ ተመኪ     ጉዳይሽን ሁሉ ለጌታሽ ስጭ..¿ ~

🧷ልብ ስትሞት እዝነት ትሄዳለች አዕምሮ ሲሞት ጥበብ ትሰወራለች ህሊና ሲሞት ሁሉም ነገር ይጠፋል...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ልብ ስትሞት እዝነት ትሄዳለች አዕምሮ ሲሞት ጥበብ ትሰወራለች ህሊና ሲሞት ሁሉም ነገር ይጠፋል...¿ https://t.me/https_Aselefya

جزاك الله خيرا🌺

በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው🙌
+7
በሉ ውሰዱ ስጦታ ነው🙌

የት ነሽ ባለ መርየም ውሰጂ ህዕ👓
የት ነሽ ባለ መርየም ውሰጂ ህዕ👓

የት ነሽ መሪየም ውሰጂ ህዕ👓
የት ነሽ መሪየም ውሰጂ ህዕ👓

🧷اللهُمَّ إنَّـا نَـعُوذُ بِـكَ أن نُشـرِكَ بِـكَ شَـيْئًا نعلِـمُه ونستَـغفِرُك لمَا لَا نعـلَمُه. https://t.me/https_Asele
+1
🧷اللهُمَّ إنَّـا نَـعُوذُ بِـكَ أن نُشـرِكَ بِـكَ شَـيْئًا نعلِـمُه ونستَـغفِرُك لمَا لَا نعـلَمُه.        https://t.me/https_Aselefya

አንዳንዴ በህይወታቺን ውስጥ መቅደድ ብቻ ሳይሆን ማቃጠል ያሉብን ገፆቺ አሉ...¿ https://t.me/https_Aselefya
አንዳንዴ በህይወታቺን ውስጥ መቅደድ ብቻ ሳይሆን ማቃጠል ያሉብን ገፆቺ አሉ...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ጥላቻን አጥፋና ንፁህ ልብ ይኑርህ ሁሌም የማይጠፋ ደስታ ታገኛለህ..¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ጥላቻን አጥፋና ንፁህ ልብ ይኑርህ ሁሌም የማይጠፋ ደስታ ታገኛለህ..¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷እህቴ___ሆይ! "አልሸጥ እንዳለ እቃ በየሚዲያው ፎቶሽን አትለጥፊ" ለምን ራስሺን ታረክሻለሺ!? የኔ እህት አንችኮ እቃ አይደለሺም ውድ እንስት ነሺ!! ፎቶ_የማይለጥፉ እህቶቻችን ስለማያምሩ አይደ
🧷እህቴ___ሆይ! "አልሸጥ እንዳለ እቃ በየሚዲያው ፎቶሽን አትለጥፊ"  ለምን ራስሺን ታረክሻለሺ!? የኔ እህት አንችኮ እቃ አይደለሺም ውድ እንስት ነሺ!! ፎቶ_የማይለጥፉ እህቶቻችን ስለማያምሩ አይደለም ። ይልቅ ክልከላውን ላለመዳፈር ና ወንድሞቻቸውን ላለመፈተን ነው።  የትውበታቸውን ለማን ማሳየት እንዳለባቸው ጠንቅቀው ስለሚያውቁ የሁልግዜ ሙሽሮች ስለሆኑ ነው። የሴት_አራዳ ማለት በየሚዲያው ፎቶዋን የምትለጥፍ (የምትለቅ) ሳትሆን በቁርዓን ና በሱና ተመርታ ራስዋንና ወንድሞቿን ከጀሃነም እሳት የምታድነን ናት ።ሸሪዓ ባዘዛት መሰረት የምትሸፈን ሸሪዓውን በጠበቀ ልብስ የምትለብስ አብሪ ኮኮብ ናት!! 📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi