قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
الذهاب إلى القناة على Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
إظهار المزيد1 551
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
+330 أيام
أرشيف المشاركات
🧷
የመዋሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው...¿
https://t.me/https_Aselefya، የስኬት ~ ዘር ،
ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ
ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ
አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡
ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ
በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿
https://t.me/https_Aselefya
، የኔ ውድ እህት
ሙሉ ማንነትሽን አሳልፈሽ ከሰጠሽው በኋላ እንዳይሆን አድርጎ ልብሽን ሰባብሮ ቢሄድም...
እመኚኝ የፍቅርሽ፣የመልካምነትሽ ዋጋ ተረስቶ አይቀርም አላህ እንደት ማስታወስ እንዳለበት ያውቃል.
ولو بعد حين
እመኚኝ አንቺ መልካም ከነበርሽ መልካምነትሽን ማስታወስ ባይፈልግ እንኳ ቅንጡን ይዞ በግዱ አይ እሷ ብሎ እንዲያለቅስ ያደርገዋል...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷
በመጥፎ ትዝታዎች
አሳዛኝ ስለሆኑ እናዝንባቸዋለን
እንዲሁም ጥሩ ትዝታዎች
ዳግም ላይመለሱ ስለሄዱም እናዝናለን..¿
https://t.me/https_Aselefya𓂃◞
🧷قَال النّبِي ﷺ فِي ابنتِه فَاطمَة ” إنّمَا ابنَتِي بِضعةٌ منّي ، يُريبني ما رَابها ، ويؤذيني ما آذاهَا
•صَحِيح مُسلم (١٩٠٢/٤) ..
و كَان هذا أبلغُ ما قِيل في حُبّ الأَب لِإِبنتِه
https://t.me/https_Aselefya
﴿ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ﴾ ،
﴾ነገሮችን (ሁሉ) ያስተናብራል﴿
[አል_ሰጅዳ:⁵]
🍂ዓዚዘቲይ🍂
ይህንን ካመንሽ መንፈስሺ ይሰክናል
ጌታሽን እውን በይ
በጌታሽ ብቻ ተመኪ
ጉዳይሽን ሁሉ ለጌታሽ ስጭ..¿
https://t.me/https_Aselefya
﴿ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ﴾ ،
﴾ነገሮችን (ሁሉ) ያስተናብራል﴿
[አል_ሰጅዳ:⁵]
🍂ዓዚዘቲይ🍂
ይህንን ካመንሽ መንፈስሺ ይሰክናል
ጌታሽን እውን በይ
በጌታሽ ብቻ ተመኪ
ጉዳይሽን ሁሉ ለጌታሽ ስጭ..¿
~
🧷ልብ ስትሞት እዝነት ትሄዳለች
አዕምሮ ሲሞት ጥበብ ትሰወራለች
ህሊና ሲሞት ሁሉም ነገር ይጠፋል...¿
https://t.me/https_AselefyaRepost from ↪ ዳዕዋቱ ሰለፍያ በወሎ
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን
t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
🎙ሸይኽ አወል አሕመድ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=45d05da69cf3e9a56f
+1
🧷اللهُمَّ إنَّـا نَـعُوذُ بِـكَ أن نُشـرِكَ
بِـكَ شَـيْئًا نعلِـمُه ونستَـغفِرُك
لمَا لَا نعـلَمُه.
https://t.me/https_Aselefya
አንዳንዴ በህይወታቺን ውስጥ መቅደድ ብቻ ሳይሆን ማቃጠል ያሉብን ገፆቺ አሉ...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷ጥላቻን አጥፋና ንፁህ ልብ ይኑርህ
ሁሌም የማይጠፋ ደስታ ታገኛለህ..¿
https://t.me/https_Aselefya🧷እህቴ___ሆይ!
"አልሸጥ እንዳለ እቃ በየሚዲያው
ፎቶሽን አትለጥፊ" ለምን ራስሺን ታረክሻለሺ!?
የኔ እህት አንችኮ እቃ አይደለሺም ውድ እንስት ነሺ!!
ፎቶ_የማይለጥፉ እህቶቻችን ስለማያምሩ አይደለም ። ይልቅ ክልከላውን ላለመዳፈር ና ወንድሞቻቸውን ላለመፈተን ነው። የትውበታቸውን ለማን ማሳየት እንዳለባቸው ጠንቅቀው ስለሚያውቁ የሁልግዜ ሙሽሮች ስለሆኑ ነው።
የሴት_አራዳ ማለት በየሚዲያው ፎቶዋን የምትለጥፍ (የምትለቅ) ሳትሆን በቁርዓን ና በሱና ተመርታ ራስዋንና ወንድሞቿን ከጀሃነም እሳት የምታድነን ናት ።ሸሪዓ ባዘዛት መሰረት የምትሸፈን ሸሪዓውን በጠበቀ ልብስ የምትለብስ አብሪ ኮኮብ ናት!!
📌ቻናል፦https://t.me/mkr_lesetochi
