قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 555
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
ጥቆማ 46
🧕ስም፦ ⤵
ኡሙ አፊፋ
🔗የቻናል ሊንክ፦⬇
https://t.me/al_qewlu_as_sedida
🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇
= t.me/FKR_ESKE_JENET/13605
🧷አንዳንድ የምናጣቸው ውድ ሰዎች በልባችን የሚተዉት ባዶነት ሙሉ በሙሉ አይጠፋም
ግን ጊዜ እየሄደ ሲሄድ ከዚያ ህመም ጋር መኖርን እንማራለን
አወ
አንዳንድ ሰዎችን አንተካቸውም ናፍቆታቸውን በልባችን ብቻ ይዘን መቀጠልን ግን እንማራለን።https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንድ የምናጣቸው ውድ ሰዎች በልባችን የሚተዉት ባዶነት ሙሉ በሙሉ አይጠፋም
ግን ጊዜ እየሄደ ሲሄድ ከዚያ ህመም ጋር መኖርን እንማራለን
አወ
አንዳንድ ሰዎችን አንተካቸውም ናፍቆታቸውን በልባችን ብቻ ይዘን መቀጠልን ግን
እንማራለን።
https://t.me/https_Aselefyaلو أنكم تتوكلون على الله حقَّ توكُّله؛ لرزقكم كما يرزق الطيرَ: تغدوا خماصًا وتروح بطانًا..
Repost from 💎🎀 قَنَاةُ آلَنــســآءِ آلَســلَفــيــآة🎀💎
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እደት ናቹህ ጀመዓው
ሁላቺሁም ባረከሏሁ ፊኪም
በዚህ ቻናል ላይ ግቡና👍👍እደዚህ አድርጉኝ ቻሌጅ ተሰቶኝ ነው ባረከሏሁ ፊኩም ምናሻኝ አትበሉና አያደክምም ገባ ብላቹህ👍አርጉልኝ
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605
ቤተሰብ🍓🍓
ተጭናቹህ ግቡና 👍👍አድርጉኝ እህቶቼ ውድድር ነው አበረታቱኝ አይፈልበትም ሀቂቃ ላይክም አስደርጉኝ እስኪ ባረከሏሁ ፊኩም 🍫🍫
🧷እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም !
ولبستَ في يُسراكَ أغلى ساعةٍ
والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ!
ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል
ነገር ግን...!
ጊዜ አንተ ዘንድ በጣም ርካሽ ነገር ሆኗል።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
ሪያድ ያላቹህ እህቶ የሰአት ስራ ተመላላሽ ስራ ከሰማቹህ <@umu_afifah_ami_1> ንገሩኝ በአሏህ አድት ህእቴ ያለ አባት ልጅ ይዛ ተቸግራለች ተጨናንቃለች💦💦
እህህ እህቶቻቺን ተንገላቱ እየወለዳቹህ የምትጥሉ ወንዶች አሏህን ፍሩ ኧረ ተው በሴቶች ላይ እደዚህ ልባቹህ የደነደነው በጤናቹህ ነው አንዷ ስቶልድ ወደ ሌላዋ የምቴደው ያአሏህ💔💔 ምን አይነት ጉድነው ልባችን ደማ በምናየውና በምንሰማው በእህቶቻቺን ግፍ💦💦👇👇
@umu_afifah_ami_1
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 80 ") ጀምረናል
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
🧷እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው
በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር
ያጣ ነው
ብዙ ሲሰቅና ሲደሰት እንኳን
ብታየው በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል
ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም
ይሰቃይና ድክም ይላል።
https://t.me/https_Aselefya
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲ
🧷، ቢገባሽ ،
ሰብረው ነዉ
ያጠነከሩሽ
ቢጥሉሽ ነዉ
መቆምን ያስተማሩሽ
ትተውሽ ነው
ለብቻ መቆምን ያሳወቁሽ
ንቀውሽ ነዉ
ዋጋሽን ያስገነዘቡሽ...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷تبكي العيونُ وَفِي النَّفُوسِ جِرَاحُ
ዓይኖች ያለቅሳሉ፣ በነፍሶችም ውስጥ ቁስሎች አሉ"
وَاللَّيْلُ يَمْضِي وَالهُمُومُ كِفَاحُ
ሌሊቱ ያልፋል፣ ጭንቀቶችና ሀዘኖች ግን እየታገሉ አብረው ይቀጥላሉ"
مَا كُلُّ مَنْ يَشْدُو يُغَرِدُ شَادِيًا
የሚዘምር ሁሉ በደስታ እየዘመረ አይደለም"
فَبَعْضُ شَدْوِ الطَّائِرَاتِ نِوَاحُ
ከወፎች የሚሰማው ዝማሬም አንዳንዴ የልቅሶና የሀዘን ድምፅ ነው"
يَا حُزْنُ رِفْقًا بِالْفُؤَادِ
አንተ ሀዘን ሆይ፣ ለልቤ ርህራኄ አድርግ"
فَإِنَّهُ جَسَدٌ هَزِيلٌ مَا بِهِ أَرْوَاحُ
ምክንያቱም ልቡ እና ነፍሱ በሀዘን የደከመች ናቸው።
https://t.me/https_Aselefya
