ar
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 556
المشتركون
-124 ساعات
-47 أيام
+130 أيام
أرشيف المشاركات
ጥቆማ 46 🧕ስም፦   ⤵ ኡሙ አፊፋ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/al_qewlu_as_sedida 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13605

ጎበዝ ላይክ አርጉኝ ውድድር ነው 👍👍🥇

🧷አንዳንድ የምናጣቸው ውድ ሰዎች በልባችን የሚተዉት ባዶነት ሙሉ በሙሉ አይጠፋም ግን ጊዜ እየሄደ ሲሄድ ከዚያ ህመም ጋር መኖርን እንማራለን አወ
አንዳንድ ሰዎችን አንተካቸውም ናፍቆታቸውን በልባችን ብቻ ይዘን መቀጠልን ግን
 እንማራለን።
https://t.me/https_Aselefya

🧷አንዳንድ የምናጣቸው ውድ ሰዎች በልባችን የሚተዉት ባዶነት ሙሉ በሙሉ አይጠፋም ግን ጊዜ እየሄደ ሲሄድ ከዚያ ህመም ጋር መኖርን እንማራለን አወ አንዳንድ ሰዎችን አንተካቸውም ናፍቆታቸውን በልባችን ብቻ ይዘን መቀጠልን ግን እንማራለን። https://t.me/https_Aselefya

🧷አንዳንድ ባዶነቶች በጊዜ አይሞሉም" መኖርን ብቻ እንማራለን"💧 https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንድ ባዶነቶች በጊዜ አይሞሉም" መኖርን ብቻ እንማራለን"💧 https://t.me/https_Aselefya

لو أنكم تتوكلون على الله حقَّ توكُّله؛ لرزقكم كما يرزق الطيرَ: تغدوا خماصًا وتروح بطانًا..

https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ  እደት ናቹህ  ጀመዓው         ሁላቺሁም ባረከሏሁ ፊኪም በዚህ ቻናል ላይ ግቡና👍👍እደዚህ አድርጉኝ ቻሌጅ ተሰቶኝ ነው ባረከሏሁ ፊኩም ምናሻኝ አትበሉና አያደክምም ገባ ብላቹህ👍አርጉልኝ

https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605 ቤተሰብ🍓🍓 ተጭናቹህ ግቡና 👍👍አድርጉኝ እህቶቼ  ውድድር ነው  አበረታቱኝ አይፈልበትም ሀቂቃ ላይክም አስደርጉኝ  እስኪ ባረከሏሁ ፊኩም 🍫🍫

photo content
+2

🧷እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም ! ولبستَ في يُسراكَ أغلى ساعةٍ والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ! ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል ነገር ግን...! ጊዜ አንተ ዘ
🧷እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም ! ولبستَ في يُسراكَ  أغلى ساعةٍ والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ! ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል ነገር ግን...! ጊዜ አንተ ዘንድ በጣም ርካሽ ነገር ሆኗል። https://t.me/https_Aselefya

ሪያድ ያላቹህ እህቶ የሰአት ስራ ተመላላሽ ስራ ከሰማቹህ <@umu_afifah_ami_1> ንገሩኝ በአሏህ አድት ህእቴ ያለ አባት ልጅ ይዛ ተቸግራለች ተጨናንቃለች💦💦 እህህ እህቶቻቺን ተንገላቱ እየወለዳቹህ የምትጥሉ ወንዶች አሏህን ፍሩ ኧረ ተው በሴቶች ላይ እደዚህ ልባቹህ የደነደነው በጤናቹህ ነው አንዷ ስቶልድ ወደ ሌላዋ የምቴደው ያአሏህ💔💔 ምን አይነት ጉድነው ልባችን ደማ በምናየውና በምንሰማው በእህቶቻቺን ግፍ💦💦👇👇 @umu_afifah_ami_1

ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     የዛሬው  ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 80  ") ጀምረናል     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

🧷ሁሉም ፈገግታዎች እውነተኛ አይደሉም! https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሉም ፈገግታዎች እውነተኛ አይደሉም! https://t.me/https_Aselefya

🧷እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር ያጣ ነው ብዙ ሲሰቅና ሲደሰት እንኳን ብታየው በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም ይሰቃይና ድክም ይላል።
🧷እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ሰው በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር ያጣ ነው ብዙ ሲሰቅና ሲደሰት እንኳን ብታየው  በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም ይሰቃይና ድክም ይላል።   https://t.me/https_Aselefya

ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲ 🧷، ቢገባሽ ، ሰብረው ነዉ ያጠነከሩሽ ቢጥሉሽ ነዉ መቆምን ያስተማሩሽ ትተውሽ ነው ለብቻ መቆምን ያሳወቁሽ ንቀውሽ ነዉ ዋጋሽን ያስገነዘቡሽ...¿ https://t.me/https_A
ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲ 🧷،          ቢገባሽ        ، ሰብረው ነዉ              ያጠነከሩሽ ቢጥሉሽ ነዉ     መቆምን ያስተማሩሽ ትተውሽ ነው   ለብቻ መቆምን ያሳወቁሽ ንቀውሽ ነዉ ዋጋሽን ያስገነዘቡሽ...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷تبكي العيونُ وَفِي النَّفُوسِ جِرَاحُ ዓይኖች ያለቅሳሉ፣ በነፍሶችም ውስጥ ቁስሎች አሉ" وَاللَّيْلُ يَمْضِي وَالهُمُومُ كِفَاحُ ሌሊቱ ያልፋል፣ ጭንቀ
🧷تبكي العيونُ وَفِي النَّفُوسِ جِرَاحُ ዓይኖች ያለቅሳሉ፣ በነፍሶችም ውስጥ ቁስሎች አሉ" وَاللَّيْلُ يَمْضِي وَالهُمُومُ كِفَاحُ ሌሊቱ ያልፋል፣ ጭንቀቶችና ሀዘኖች ግን እየታገሉ አብረው ይቀጥላሉ" مَا كُلُّ مَنْ يَشْدُو يُغَرِدُ شَادِيًا የሚዘምር ሁሉ በደስታ እየዘመረ አይደለም" فَبَعْضُ شَدْوِ الطَّائِرَاتِ نِوَاحُ ከወፎች የሚሰማው ዝማሬም አንዳንዴ የልቅሶና የሀዘን ድምፅ ነው" يَا حُزْنُ رِفْقًا بِالْفُؤَادِ አንተ ሀዘን ሆይ፣ ለልቤ ርህራኄ አድርግ" فَإِنَّهُ جَسَدٌ هَزِيلٌ مَا بِهِ أَرْوَاحُ ምክንያቱም ልቡ እና ነፍሱ በሀዘን የደከመች ናቸው። https://t.me/https_Aselefya