cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💞አውደ💞 ቃል 💞💖

የግጥም መንደር አብረን በቃላት ስሜታችንን እንገላላፃለን join & share እንዳይረሳ

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
448
Suscriptores
-224 horas
-57 dĂ­as
+330 dĂ­as
Distribuciones de tiempo de publicaciĂłn

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
AnĂĄlisis de publicaciĂłn
MensajesVistas
Acciones
Ver dinĂĄmicas
01
#በስማችን challenge ቃልኪዳን የእውነት መለኪያ የሆነው ስምሽ ደሞም እንደ ስምሽ ሆኖ ምግባርሽ የፍቅርን ሻማ ብለቤ ለኮስሽ አንድ ፍቅርሽ እኮ ለአለም ይበቃል እንደስምሽ ይመስለኛል የተሰጠሽ ቃል ደሞ ሳጠፋ መክረሽ ገስፀሽ ራቂያት ሲሉ መቼ ሰምተሽ ለዚ አብቅተሽኛል ከጎኔ ሆነሽ እውነት ለመናገር ጓደኛ አልልሽም እህት እንዳልልም እሱም አይበቃሽም በቃ ላንቺ የሚሆን መተኪያ የለሽም ለዚህ አለም እኮ አንድ ነሽ መጠንም አምሳያም መተኪያ የሌለሽ ለኔ አለሜ ነሽ ለኔዋ ቃልዋ ✍️✍️ @tsedi12m @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
253Loading...
02
🔥🔥እሳትና ውሀ🌊🌊 የታፈነ ውሀ በብረት ድስት ገብቶ በጭቆና ሲኖር ነፃነቱን አጥቶ      ስንት ስቃይ አይቶ       ታጋሽ ሆኖ ሳለ አንድ ጉልበተኛ እሳት የተባለ ብረት ድስቱን ሊያግል እየተቀጣጠለ ነበልባል ተላብሶ ድንገት ከተፍ አለ:: : : ቃጠሎ ንዳዱ ውሀው ሲበዛበት የስቃዩ ማብቂያ ጊዜው ሲረዝምበት ትግስቱ ተሟጦ የሚገነፍል ለት         የእሳቱ ግለት      ምን ያክል ቢከፋ የታፈነው ውሀ በምሬት ሲደፋ ሀያሉም ነበልባል አብሮት ነው ሚጠፋ:: ▪️ ነገሮችን በትግዕስት ማለፍ ተገቢ ነው ግን ሁሉም ነገር ገደብ አለው። ይሄ ግጥም ገደብ እንዳለው ላልተረዱ ይድረስልኝ። 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝        @yonasss19 #like @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
290Loading...
03
#በስማችን challenge እ_የ_ሩ_ሳ_ሌ_ም ገረመኝ ስምሽ ያንቺ መጠሪያ ምስጢር ያለበት የማዳኑ ዜና በታላቅ ጥበብ የተወለደበት ከእንስሳቱ ጋራ እ-የ-ሩ-ሳ-ሌ-ም የኔ ጓደኛ ውድ እህታለም ደሞ እንደ ስምሽ የተቀደስሽ ለሰው የሚያዝን የዋህ ልብ ያለሽ በመልክስ ቢሆን ያንቺ ቁንጅናሽ አምላክ በጥበቡ አርቅቆ የሰራሽ እህትም ጓደኛም እንደ ሁሉም የሆንሽ የኔ እየሩሳሌም በጣም ነዉ ምወድሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 እስቲ ሁላችሁም ለ እየሩሳሌም share እያረጋችሁ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme Join join join
471Loading...
04
ስትናፍቂኝ ____ በደስታ ውስጥ ሆኜ ወይ በሀዘን ታፍኜ በስራም ብጠመድ ስቀመጥ፤ ስራመድ የትም ልሁን የትም በሀሳብ ብዋጥም ..................... ድንገት ስትናፍቂኝ ልቤም አንቺን ሲለኝ አይኔም ፈገግታሽን ጆሮዬም ድምፅሽን መላ ሰውነቴ ያንቺ እስኪመስለኝ የት ናት ተከተላት አምጣት አምጣት ሲለኝ. ................. ምን ልበልሽ ውዴ ይረበሻል ሆዴ፤ ደስተኛ😁..በቅፅበት፤ ትካዜ😞  በድንገት፤ .................. ስሚኝ የኔ ፍቅር እውነት ለመናገር፤ አንቺ ስትናፍቂኝ እኔ ሌላ ሰው ነኝ።               @Yonasss19 #Like 👍 @yetbebaleme @yetbebaleme
611Loading...
05
❤️እረሳሁሽ በቃ 💔 . . ማን ነበረ ስምሽ😐 ምን አይነት ነው መልክሽ🧐 ከማን ጋር ነበረ           የት ነው ያገኘሁሽ?🤔 ላስታውስ አልቻልኩም🙄 አስሬ ስምሽን ደጋግመሽ ብጠሪም ምልክት እንዲሆን ገላሽን ብገልጪም😖 ላስታውስ አልቻልኩም ትላንትን ብዘፍኚም ከአዕምሮዬ ቅርጫት ትዝታ ብትከቺም😕 አንቺዬ ተይ ይቅር💔 ጩኸትሽ እዚህ ይብቃ አንቺነትሽ ሲተን ግብረ ገብ ሲጎልሽ እረሳሁሽ በቃ!!🤷‍♂ ተይኝ🙅‍♂🤦‍♂💔   👇👇👇👇👇 @yonasss19 #like 👍 @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
800Loading...
06
የኔ እህት ክብር ያለሽ ሴት ከሆንሽ ላንቺ ነዉ 🙍‍♀🙍‍♀ የሚወድሽ ወንድ ፔንሲዮን አይቀጥርሽም ለስሜት ብቻ አይፈልግሽም ቀሚስሽን ከገለጥሽው ሰርጉን እርሽው በተክሊል አግቢ በጊዜው አልያም በቁርባን እርሱ እንደፈቀደው 🙏🙏🙏🙏 ነቃ በይ እህቴ @yetbebaleme @yetbebaleme የምትስማሙ join እያረጋችሁ
822Loading...
07
ምስጢር ምስጢር አለኝ የነገርኳት ማርያም ብዬ ያዋየኋት ገመናዬን የምትሸፍን እሷ ለኔ እናቴ ናት❤❤ በጊዚያቸው ሁሉም ሲተውኝ ሰው መሀል ሆኜ ሰው ሲናፍቀኝ አይዞሽ ባይ ዘመድ ከጎኔ ሳጣ ማርያም ሆነችኝ ጥላ ከለላ ከደጅሽ አልጠፋም ሁሌ እታመናለሁ እመቤቴ ስልሽ ሀሴት አገኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላምአደረሳችሁ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
984Loading...
08
ፍሬ ህይወት ይገርማል ስምን መልዓክ ያወጣዋል ይህ አባባልም ባንቺ ይገለጣል የስምሽ ትርጓሜ የህይወት ፍሬ ነዉ ይሄ ስም ሚገባው ካንቺ በላይ ማን ነዉ እህትዬ እህታለም ለኔ ማን ነዉ በዚህ አለም ካንቺ በላይ ደስታ የለም ለስሙ እኮ ጓደኛ ነሽ ከስጋዬ ያልተዋሃድሽ ግን ደሞ ከሁሉም ትበልጫለሽ።።። ሰው አይደለሁ ይከብደኛል ሂጄ ሂጄ ይደክመኛል ተስፋዬ ሁሉ ጥፍት ይልብኛል ግን አንቺን ሳስታውስ ሁሉም ይረሳኛል የመኖሬ ምክንያት ጎልቶ ይታየኛል @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme Join እያረጋችሁ ፍሬ ለምትባል ጓደኛችሁ share ይደረግ የኔዋ ፍሬ አለሽ አደል
1202Loading...
09
@AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112
2611Loading...
10
Media files
2101Loading...
11
የምፈልገውን ነገር ለምን እንደሚሸሸኝ አልገባ ብሎኛል ጎበዝ😭 @AWDEKALAT_2112
1851Loading...
12
🤝👍🤝                 ይቅናሽ ብየሻለሁ 💏   ሳይገባኝ ነገሩ ከኔ የጎደለው ቀርቦ መለየቱን ከቶ ምን አመጣው ይቅናሽ ብዬሻለሁ በሄድሽበት ሁሉ ሰላሙን እመኝልሻለሁ ለኔማ ለኔማ ለኔ የምትሆን የአምላክ ስጦታ ትመጣልኛለች በጊዜው በቦታ   ይብላኝ ላንች እንጅ በነገር በውሸት ሰውን ምታፋጅ መቻሌ ሳይገባሽ በኔ ላይ ፈራጅ አይ የኔ ዳኛ የኔዋ ጠበቃ አሁንማ አለቀ ነገሩ አበቃ ፍርድሽ ካልፀደቀ መንግስት ካለወቀ ያገር ሽማግሌ የቀበሌ ፊርማ ቡውል ካልረቀቀ ይጅ በቃ ዞረሽ አትመለሽ ችሎቱ ተዘግቷል ካሰብሽበት ድረሽ ✋✋✋✋✋✋✋✋ @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112
1 16616Loading...
13
Media files
2201Loading...
14
Join us👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112
5907Loading...
15
         (ተልከሽ ነው) ልቤ በፍቅር ታሞልሻል ያንቺን የፍቅር ግዛት መርጧል እንችን ህይወቴ ይዞ ተሳክቶለታል የጥበብ ጉዞ አታይም መልክተ ነግሶ ጀማዉ ስንበረከክ እያሉኝ ተልከይ ነው 𝕓𝕣𝕠 ተባረክ አንቺም ተልከሽ ነው ተመርጠሽ ከብቸኝነት ዉጣ ብሎ የላከሽ                 (ያ) ያ ወተት መሳይ ጥርስሽ ያ ማራክ የሰቶች ጥግ ፀጉርሽ ያ ስኬተን የማያበት ፍህትሽ ያ ህመሜን የማድነኝ ፈገግታሽ ያ ያ እያልኩ እክርማለሁ ብገልፅሽ ቃላት የለኝም እንድ ነሽ ምለው ይንን ስልሽ ውዴ  ከልቤ ነው ለልብሽ ተስፋ ነኝ ዉደጅኝ በሞቴ ይርታ እስክ ባንቺ ህይውቴ ጀማዉ ከና ሆዶሻል ልቤ ለይቶ መርጦሻል አቅም ነሽ ብርታት እበረታለሁ ያየሁሽ ለት እጠብቃለሁ መዉደደ ገብቶሽ ወዴ ልቤ እስክትመለሽ       @awdekalat_2112 @AWDEKALAT_2112
1701Loading...
16
😲😲😲አስገራሚ እዉነታዎች😲😲😲 መሬት 1 ጨረቃ ሢኖራት ጁፒተር ደግሞ ➏➐ ጨረቃዎች አሏት 😲😲
9241Loading...
17
ከአትሮንሱ ስር አንድ ሁልጊዜም መማር የማይታክታቸው አባት ነበሩ። በጣም የተማሩ ቅኔ አዋቂ መፃሕፍትን የመረመሩ ሊቅ ቢሆኑም ሁሌም ከአትሮንስ ስር የማይጠፉ ተማሪ ነበሩ።ይህንን ልምዳቸውን ያየ አንድ ሰው፦ "እርስዎ ብዙ የተማሩና ያነበቡ ሰው ነዎት ከዚህ በኃላ ማረፍ ሲገባዎት ለምን ጊዜዎን በትምህርት ያጠፋሉ?" አላቸው። እርሳቸውም ፦ "መልዓከ ሞት መጥቶ ወደ ፈጣሪ በወሰደኝ ጊዜ 'የት አግኝተህ አመጣኸው?' ሲባል ከአትሮንስ ሥር ቁጭ ብሎ የአንተን ቃል ሲሰማ አገኘሁት ብሎ እንዲነግርልኝ ነው"አሉ።    መልዓከ  ሞት አሁን በዚህ ሰሞን መጥቶ ቢወስድህ ምን ሲያደርግ አገኘሁት የሚል ይመስልሃል ? ሲፀልይ? ሲመፀውት? ሲመርቅ? ሰዎችን በፍቅር ቃል ሲናገር? ሲያማ?ሲሳደብ?ሲያስታርቅ? ሲያጣላ?እውነትም የእኚህ አባት ጭንቀት እጅግ ተገቢ ጭንቀት ነበር። እኛም ወደራሳችን እንመልከት  🙏🙏🙏 @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112
2050Loading...
18
አይጥ ጠላ ጠምቃ ጠጥታ ጠጥታ ⚒ዱላ ስጡኝ አለች ድመት ልትመታ 🐱 ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲  http//me:/AWDEKALALT_2112 @AWDEKALAT_2112      
1770Loading...
19
          ዘመም ይላል እንጂ (በእውቀቱ ስዩም) እንደ ጊዜው መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንዳገሩ ክስመት እንዳገሬው ጥመት እንደሰው ጭካኔ፤ እንደ ልቡ ፍሬ ታምር ነው መትረፍሽ ፤ ታምር ነው መኖሬ:: የበጎ ሰው ሀሳብ ፤ ሲካድ እለት በለት ጉድጏድ ተምሶለት ሰብእና ሲቀበር፤ በዚህ ምድር መኖር ፤ አያስመኝም ነበር:: ምድሩ ሳር ቅጠሉ፤ በስጋት ተሞልቶ የማለዳው ሰማይ፤ እንዳንቀልባ ቀልቶ ታረደ ነደደ ከዘብጥያ ወጥቶ ዘብጥያ ወረደ የሚል ዜና ብቻ አየሩን ሲሞላው ሰው በገዛ ጥላው በርግጎ ሲሸበር በዚህ ምድር መኖር ፤አያስመኝም ነበር:: አዎ ለጊዜውም ቢሆን፤ ግፍ ያደነዝዛል በደል ያስተክዛል ጊዜም ጠብን ሽሮ፤ ወደ ፊት ይጏዛል በልብ ሰሌዳ ላይ ፤ቂም ይደበዝዛል በነገ ያመነ ልጁን ቀብሮ መጥቶ፤ ሚስቱን ያስረግዛል:: ይቅርታና ምህረት ፍቅርና ህብረት ከግፍ ጋር ፍልሚያቸው ፤ ቢሆን የሞት ሽረት ዳገት ይወጣሉ ፤ በንጥፍጣፊ አቅም የመኖር ፍላጎት ዘመም ይላል እንጂ ፤ ተገርስሶ አይወድቅም:: Join us https://t.me/AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112
5875Loading...
20
ወንድሞቼን በኢሞጂ እኔ 🥰❤ እናንተስ ?? @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112
1680Loading...
21
‍ እያጣሁኝ እንጂ እያነሰኝ አቅሜ እንዲህ አልነበርንም እኔና ቅዳሜ ኑሮ እየጨመረ ሲራቆት ሕይወቴ ቅዳሜን በስራ እሁድን በቤቴ አሳልፈው ጀመር በሀሳብ በትካዜ የዚ ሁሉ ምክኒያት አንቺ ነሽ ደሞዜ የሚል ሲንግል ልልቀቅ አልልቀቅ? ? 😁🤔🤔 @AWDEKALAT_2112 @AWDEKALAT_2112
9953Loading...
22
@yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme Join join join
1600Loading...
23
እዚህ ውስጥ ስምሽ የሌለ ኢትዮጵያዊ አደለሽም ግን የኔም የለም ስምሽ የሌለ ዳይ ወደ comment @ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme 😅
1723Loading...
24
             💔ናፍቀሽኛል_ሆዴ💔                                  መንገድሽ መንገዴ                      ሆኖ የዘለቀው                    ፍቅርሽ ስለገዛኝ                ባሪያሽ ስለሆንኩ ነው                    ሆዴ ናፍቀሽኛል                   ምፈልገው ቢሟላ                  የጠየኩትንም ባገኝ                   አልጠግብም እኔ                  አይንሽ ነው የራበኝ                    ፍቅር ናፍቀሽኛል                    ሆዴ ናፍቀሽኛል                   አንቺን ለማግኘት                ልቤ አጥብቆ ይመኛል፡፡    👇👇👇👇👇👇👇👇     join us @awdekalat_2112 join us @awudekalat_2112    
1982Loading...
25
ውሸታም ይገርማል ሰው ነገረኝ ሰማሁ የእውነት ወድጄህ በውሸት አለም ጠፋሁ ደሞ አምኜሀለሁ ያንቺ ነኝ ስትለኝ በቃልህ ሸንግለህ ልቤን ስትሰርቀኝ ግን እውነቱ ይሄ አደለም አንተ የሌላ እንጂ የኔ አይደለህም አለች ደሞ እንደኔ የምታደማት እወድሻለሁ እያልክ የምታታልላት ግን ውሸታም ነህ አስመሳይ ለቀረበህ ፃዲቅ መሳይ እንደኔ ያመነህን ደሞ አታላይ አሁን ግን አውቂያለሁ እውነቱን ሁሉ ሰምቻለሁ ፍቅረኛ እንዳለህ የሌላ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ግን ስላሳለፍናቸው የውሸት ጊዚያት አመሰግናለሁ።።።።። 💔💔💔💔💔💔💔💔 @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
1446Loading...
26
🕊 [ † እንኳን ለነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኤርምያስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። † ] † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! † †  🕊  ቅዱስ ኤርምያስ  🕊 †    † ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኤርምያስ ከዐበይት ነቢያት አንዱ ሲሆን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በስድስት መቶ አካባቢ የነበረ ነቢይ ነው:: አባቱ ኬልቅዩ ይባላል:: ከካህናተ እስራኤል አንዱ ነበር:: እግዚአብሔር ኤርምያስን የጠራው ገና በሕፃንነቱ ነበር:: "ከእናትህ ማኅጸን ሳትወጣ መርጬሃለሁ: ቀድሼሃለሁ" ሲልም በገሃድ መስክሮለታል:: [ኤር.፩፥፭] (1:5) ከቅዱሳን ነቢያት እንደ ኤርምያስ የተሰቃየና ያለቀሰ የለም:: ከሰባ ዘመናት በላይ ስለ ወገኖቹ አልቅሷልና ሊቃውንት "ነቢየ ብካይ" [ባለ እንባው ነቢይ] ይሉታል:: ዘመኑ ዘመነ-ኃጢአት [ዘመነ ዐጸባ] ነበር:: እሥራኤላውያን ከመሪዎቻቸው ከነ ሴዴቅያስ ጋር በክፋት ተባብረውም ነበርና ኤርምያስን አልሰሙትም:: ይልቁኑ ክፉ ቦታ ውስጥ አስረው አሰቃዩት:: እግዚአብሔር ግን በኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ አማካኝነት ከመከራው አዳነው:: የተሰበከላቸውን የንስሐ ጥሪ አልሰሙምና ስልምናሦር የሚባል የአሕዛብ ንጉሥ መጥቶ አሥሩን ነገድ ማርኮ በ፯፻፳፪ [722] አሦር [ነነዌ] አወረዳቸው:: በኋላ ደግሞ በኃይለኝነቱ የታወቀው የባቢሎን ንጉሥ ይማርካቸው ዘንድ ወደ ሁለቱ ነገድ ኢየሩሳሌም ደረሰ:: ኤርምያስ ወደ ከተማዋ ዳር ወጥቶ ስለ ኢየሩሳሌምና ስለ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አለቀሰ:: ከቤተ መቅደስ ንዋያት እኩሉን ለምድር አደራ ሰጣትና ሸሸገችው:: ነቢዩ የተናገረው አይቀርምና ንጉሡ ናቡከደነጾር እኩሉን ገድሎ: እኩሉንም ማርኮ: ኢየሩሳሌምን አቃጥሎ: የአሕዛብ መዘባበቻ አድርጐ በ፭፻፹፮ [586] ባቢሎን አወረዳቸው:: ቅዱስ ኤርምያስን ግን ትሩፋን [ከመከራው የተረፉት] ይዘውት ወደ ግብጽ ወረዱ እንጂ አልተማረከም:: በዚያም ተአምራትን አድርጐ አራዊትን አጥፍቷቸዋል:: ትንሽ ቆይቶ ግን እውነተኛ አባት : ነቢይ : መምሕርም ነውና ወደ ሕዝቡ [ወደ ባቢሎን] ወረደ:: በዚያም ትንቢትን እየተናገረ : ሕዝቡን ከሰባ ዓመታት በኋላ ወደ ሐገራቸው እንደሚመለሱ እያስተማራቸው በባቢሎን ቆይቷል:: ያለ በደሉም በመከራቸው ተካፋይ ሆኗል:: ሰባው ዘመን ሲፈጸም እግዚአብሔር እንደ ቃል ኪዳኑ በኤርምያስ መሪነት እሥራኤል ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ:: አሁንም ግን ክፋታቸውን ይተው ዘንድ ፈቃደኞች አልነበሩምና ኤርምያስ ገሠጻቸው:: በዚህ ተበሳጭተው ሊወግሩት ሲሉ ጸጋ በዝቶለት : ምሥጢርም ሰፍቶለት ስለ ነገረ ሥጋዌ [ስለ ክርስቶስ የማዳን ሥራ] አምልቶና አጉልቶ ትንቢት ተናገረ:: አንዴ ልቡናቸው ታውሮ ኤርምያስ ነው ብለው ድንጋዩን በድንጋይ ሲወግሩት ውለዋል:: ዘግይቶ ግን ኤርምያስ ራሱን ገለጠላቸው:: ስለ እነርሱ ሲል ሰባ ዘመን ያለቀሰውንና ምትክ የሌለውን አባታቸውን ወግረው ገደሉት:: ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኤርምያስ ሃምሳ ሁለት ምዕራፎች ያሉት ሐረገ ትንቢት ተናግሯል / ጽፏል:: ዜና ሕይወቱ ከራሱ የትንቢት መጽሐፍ በተጨማሪ በተረፈ ኤርምያስ : በመጽሐፈ ባሮክ : በገድለ ኤርምያስ : በዜና ብጹዐን : በመጽሐፈ ስንክሳርም ተጽፏል:: † ቸር እግዚአብሔር በኤርምያስ ምልጃ ሃገራችንን ከጥፋት: ሕዝቦቿን ከስደትና ከመቅሰፍት ይሰውርልን:: 🕊 [ † ግንቦት ፭ [ 5 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ] ፩. ቅዱስ ኤርምያስ ነቢይ [ከታላላቆቹ ነቢያት አንዱ] [ † ወርኀዊ በዓላት ] ፩. ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት ፪. ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ፫. አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፬. ቅዱስ ዮሐኒ ኢትዮጵያዊ ፭. ቅዱስ አሞኒ ዘናሒሶ † " ኢየሩሳሌም ሆይ ነቢያትን የምትገድል : ወደ እርሷ የተላኩትንም የምትወግር : ዶሮ ጫጩቶቿን ከክንፎቿ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! አልወደዳችሁምም:: እነሆ ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላቹሃል:: እላችሁአለሁና : በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እስክትሉ ድረስ እንግዲህ ወዲህ አታዩኝም :: " [ማቴ. ፳፫፥፴፯-፴፱] [ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ] † ወስብሐት ለእግዚአብሔር † † ወለወላዲቱ ድንግል † † ወለመስቀሉ ክቡር † [ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ  ]          †              †               † ▬▬▬▬▬ ▬▬▬ ▬▬▬▬▬ 💖                   🕊                    💖
1360Loading...
27
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​━━━━━━━━━━━━━━━      የእናት ውለታዋ  ‍                 እናቴ  ልውለድሽ               ገና ከጅምሩ ስትወልጂኝ አምጠሽ በስስት አነቡ እኚያ ውብ አይኖችሽ እጆችሽ አቀፉኝ ከደረትሽ ገባሁ የልብሽን ፍቅር በትርታሽ ሰማሁ ጡቶችሽ ደጋጎች ለኔ ተሰዉልኝ እነሱ እያለቁ እኔን ሙሉ አ'ረጉኝ ከወተቱ ጋራ ፍቅር አቀመሱኝ የዋሁ አንደበትሽ ህመምሽን ደብቆ ልጄ ብሎ ጠራኝ ልጅነቴን አውቆ . የትኛው ተነስቶ የትኛውስ ይቅር እማ ውለታሽን እንዴትስ ልናገር ብቻ..... መክፈል ስለማልችል እማ ያንቺን ውለታ የሁሉ ፈጣሪ የሰማዩ ጌታ አንዴ ቢፈቅድልኝ እንደው እሺ ቢለኝ እኔ እናት ሆኜ አንቺን በወለድኩሽ ምጥሽን አምጬ ውለታ በዋልኩሽ ህመምሽን ታምሜ ፍቅሬን ባሳየሁ..          @awdekalat_2112
89510Loading...
28
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​━━━━━━━━━━━━━━━      የእናት ውለታዋ  🔣🔣🔣 ❔ ‍                 እናቴ  ልውለድሽ               ገና ከጅምሩ ስትወልጂኝ አምጠሽ በስስት አነቡ እኚያ ውብ አይኖችሽ እጆችሽ አቀፉኝ ከደረትሽ ገባሁ የልብሽን ፍቅር በትርታሽ ሰማሁ ጡቶችሽ ደጋጎች ለኔ ተሰዉልኝ እነሱ እያለቁ እኔን ሙሉ አ'ረጉኝ ከወተቱ @awdekalat_2112
10Loading...
29
My 𝙢𝙤𝙢🥰🥰🥰🥰🥰🥰 MY 𝙡𝙞𝙛𝙚 𝙢𝙤𝙢🥰🥰🥰🥰 @awdekalat_2111 @awdekalat_2112
3712Loading...
#በስማችን challenge ቃልኪዳን የእውነት መለኪያ የሆነው ስምሽ ደሞም እንደ ስምሽ ሆኖ ምግባርሽ የፍቅርን ሻማ ብለቤ ለኮስሽ አንድ ፍቅርሽ እኮ ለአለም ይበቃል እንደስምሽ ይመስለኛል የተሰጠሽ ቃል ደሞ ሳጠፋ መክረሽ ገስፀሽ ራቂያት ሲሉ መቼ ሰምተሽ ለዚ አብቅተሽኛል ከጎኔ ሆነሽ እውነት ለመናገር ጓደኛ አልልሽም እህት እንዳልልም እሱም አይበቃሽም በቃ ላንቺ የሚሆን መተኪያ የለሽም ለዚህ አለም እኮ አንድ ነሽ መጠንም አምሳያም መተኪያ የሌለሽ ለኔ አለሜ ነሽ ለኔዋ ቃልዋ ✍️✍️ @tsedi12m @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
Mostrar todo...
🔥🔥እሳትና ውሀ🌊🌊 የታፈነ ውሀ በብረት ድስት ገብቶ በጭቆና ሲኖር ነፃነቱን አጥቶ      ስንት ስቃይ አይቶ       ታጋሽ ሆኖ ሳለ አንድ ጉልበተኛ እሳት የተባለ ብረት ድስቱን ሊያግል እየተቀጣጠለ ነበልባል ተላብሶ ድንገት ከተፍ አለ:: : : ቃጠሎ ንዳዱ ውሀው ሲበዛበት የስቃዩ ማብቂያ ጊዜው ሲረዝምበት ትግስቱ ተሟጦ የሚገነፍል ለት         የእሳቱ ግለት      ምን ያክል ቢከፋ የታፈነው ውሀ በምሬት ሲደፋ ሀያሉም ነበልባል አብሮት ነው ሚጠፋ:: ▪️ ነገሮችን በትግዕስት ማለፍ ተገቢ ነው ግን ሁሉም ነገር ገደብ አለው። ይሄ ግጥም ገደብ እንዳለው ላልተረዱ ይድረስልኝ። 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝        @yonasss19 #like @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
Mostrar todo...
#በስማችን challenge እ_የ_ሩ_ሳ_ሌ_ም ገረመኝ ስምሽ ያንቺ መጠሪያ ምስጢር ያለበት የማዳኑ ዜና በታላቅ ጥበብ የተወለደበት ከእንስሳቱ ጋራ እ-የ-ሩ-ሳ-ሌ-ም የኔ ጓደኛ ውድ እህታለም ደሞ እንደ ስምሽ የተቀደስሽ ለሰው የሚያዝን የዋህ ልብ ያለሽ በመልክስ ቢሆን ያንቺ ቁንጅናሽ አምላክ በጥበቡ አርቅቆ የሰራሽ እህትም ጓደኛም እንደ ሁሉም የሆንሽ የኔ እየሩሳሌም በጣም ነዉ ምወድሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 እስቲ ሁላችሁም ለ እየሩሳሌም share እያረጋችሁ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme Join join join
Mostrar todo...
❤ 1
ስትናፍቂኝ ____ በደስታ ውስጥ ሆኜ ወይ በሀዘን ታፍኜ በስራም ብጠመድ ስቀመጥ፤ ስራመድ የትም ልሁን የትም በሀሳብ ብዋጥም ..................... ድንገት ስትናፍቂኝ ልቤም አንቺን ሲለኝ አይኔም ፈገግታሽን ጆሮዬም ድምፅሽን መላ ሰውነቴ ያንቺ እስኪመስለኝ የት ናት ተከተላት አምጣት አምጣት ሲለኝ. ................. ምን ልበልሽ ውዴ ይረበሻል ሆዴ፤ ደስተኛ😁..በቅፅበት፤ ትካዜ😞  በድንገት፤ .................. ስሚኝ የኔ ፍቅር እውነት ለመናገር፤ አንቺ ስትናፍቂኝ እኔ ሌላ ሰው ነኝ።               @Yonasss19 #Like 👍 @yetbebaleme @yetbebaleme
Mostrar todo...
❤️እረሳሁሽ በቃ 💔 . . ማን ነበረ ስምሽ😐 ምን አይነት ነው መልክሽ🧐 ከማን ጋር ነበረ           የት ነው ያገኘሁሽ?🤔 ላስታውስ አልቻልኩም🙄 አስሬ ስምሽን ደጋግመሽ ብጠሪም ምልክት እንዲሆን ገላሽን ብገልጪም😖 ላስታውስ አልቻልኩም ትላንትን ብዘፍኚም ከአዕምሮዬ ቅርጫት ትዝታ ብትከቺም😕 አንቺዬ ተይ ይቅር💔 ጩኸትሽ እዚህ ይብቃ አንቺነትሽ ሲተን ግብረ ገብ ሲጎልሽ እረሳሁሽ በቃ!!🤷‍♂ ተይኝ🙅‍♂🤦‍♂💔   👇👇👇👇👇 @yonasss19 #like 👍 @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
Mostrar todo...
የኔ እህት ክብር ያለሽ ሴት ከሆንሽ ላንቺ ነዉ 🙍‍♀🙍‍♀ የሚወድሽ ወንድ ፔንሲዮን አይቀጥርሽም ለስሜት ብቻ አይፈልግሽም ቀሚስሽን ከገለጥሽው ሰርጉን እርሽው በተክሊል አግቢ በጊዜው አልያም በቁርባን እርሱ እንደፈቀደው 🙏🙏🙏🙏 ነቃ በይ እህቴ @yetbebaleme @yetbebaleme የምትስማሙ join እያረጋችሁ
Mostrar todo...
👍 2
ምስጢር ምስጢር አለኝ የነገርኳት ማርያም ብዬ ያዋየኋት ገመናዬን የምትሸፍን እሷ ለኔ እናቴ ናት❤❤ በጊዚያቸው ሁሉም ሲተውኝ ሰው መሀል ሆኜ ሰው ሲናፍቀኝ አይዞሽ ባይ ዘመድ ከጎኔ ሳጣ ማርያም ሆነችኝ ጥላ ከለላ ከደጅሽ አልጠፋም ሁሌ እታመናለሁ እመቤቴ ስልሽ ሀሴት አገኛለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላምአደረሳችሁ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
Mostrar todo...
🥰 1