cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

😍የጥበብ አለም ✍✍

Publicaciones publicitarias
501
Suscriptores
Sin datos24 horas
+77 días
+10530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
👍 3
00:53
Video unavailableShow in Telegram
እዚህ ውስጥ ስምሽ የሌለ ኢትዮጵያዊ አደለሽም ግን የኔም የለም ስምሽ የሌለ ዳይ ወደ comment @ @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme 😅
Mostrar todo...
🤔 2🥰 1😁 1
ውሸታም ይገርማል ሰው ነገረኝ ሰማሁ የእውነት ወድጄህ በውሸት አለም ጠፋሁ ደሞ አምኜሀለሁ ያንቺ ነኝ ስትለኝ በቃልህ ሸንግለህ ልቤን ስትሰርቀኝ ግን እውነቱ ይሄ አደለም አንተ የሌላ እንጂ የኔ አይደለህም አለች ደሞ እንደኔ የምታደማት እወድሻለሁ እያልክ የምታታልላት ግን ውሸታም ነህ አስመሳይ ለቀረበህ ፃዲቅ መሳይ እንደኔ ያመነህን ደሞ አታላይ አሁን ግን አውቂያለሁ እውነቱን ሁሉ ሰምቻለሁ ፍቅረኛ እንዳለህ የሌላ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ግን ስላሳለፍናቸው የውሸት ጊዚያት አመሰግናለሁ።።።።። 💔💔💔💔💔💔💔💔 @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme @yetbebaleme
Mostrar todo...
3👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
Hl 🤱🏽እናቴ❤️ ውበትሽን አተሽ ውበት የሆንሽልኝ ወጣትነትሽን ለኔ ነው ያካፈልሺኝ እማዬ እናቴ መከታ ሆንሽልኝ በሄድኩበት ሁሉ ሁሌም ምኮራብሽ በህይወት ዘመኔ መቼም ማላፍርብሽ ላገኘሁት ሁሉ ዝምብዬ እማወራሽ የኔ የብቻዬ ቋንቋዬ አረኩሽ ኩራቴም ውበቴ ድምቀቴ አንቺው ነሽ ልክ እንደ ሰንደቅ ከፍ ከፍ ማረግሽ እማዬ❤️🥹እወድሻለሁ እሚባለው ቃል🤱🏽😘 ሊገልፀው አልቻለም ውስጤ ያለውን ስሜት❤️ ኧረ አንድ ቃል አጣሁ አንቺን የሚገልፅሽ እንደው ባያረካኝ ምንም ባይመጥንሽ ፍቅሬን ለመግለጫ ብቻ እንዲህ አልኩሽ በጣ.....................................ም ነው ምወድሽ >>❤️🤲🏾😍 ❤️‍🔥🤱🏽መልካም የእናቶች ቀን❤️‍🔥🤱🏽             ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉     ✍ሴኔሳ ነበርኩ (ሴና )                  ነበርኩ😘   🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋       ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር   @awddkalat_2112 🥀 .       @awdekalat_2112
Mostrar todo...
👍 7
Mamiye for ever
Mostrar todo...
🥰 2
00:24
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
1
꧁༺۝༒♛@awdekalat_2112: "የሰው ሰው" የሰው ሰው መሆኗ         መቼ ጠፋው ልቤ ለዚ አልነበረወይ         ህመሜን አምቄ          ሸሽጌው መክረሜ አይኔ ግን.... በውበቷ ፈዞ            በስስት እያያት እኔ ሳልፈልገው            ስሜቴን ነገራት በአይኔስ አላዝን            ግልፅ ነው ማፍቀሬ እንደው ላላገኛት              ደረሳት ሚስጥሬ።         <<<<<mahletay >>>>> 🍫🍫🍫🍫🍫share🍫🍫🍫🍫🍫 @awdekalat_2112 @awdekalat_2112
Mostrar todo...
👍 2
​​❤️. . . . 💟ለምንስ አጣሁሽ💟 . . . .❤️ ለስንት አመት ሙሉ ልቤ በሩን ዘግቶ ሠውንም ለመቅረብ አሻፈረኝ ብሎ ሠላም እየኖረ ሁሉንም ረስቶ ድንገት ሳያስበው አንቺ መጣሽና በሩን ስታነኳኪ ክፈትልኝ ብለሽ እሱም ግራ ገብቶት ትንሽ ተርበትብቶ እስኪ ይሁን ብሎ ዝጉን ከፈተና ተቀብሎሽ ነበር ሁሉንም አየና ውዴ ግን ከምን ጊዜው ሀሳብሽ ጠፋና ሁሉንም ረስተሽ መለየት አመጣሽ ለምንስ ቀረብሽኝ ለምንስ አጣሁሽ?? ❤️‍🩹@MENTA_LIBOCHE❤️‍🩹 ❤️‍🩹@MENTA_LIBOCHE❤️‍🩹 
Mostrar todo...

1
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
😁 2😱 2