cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የንባብ ሱሰኞች

የንባብ ሱሰኞችን እንፈጥራለን!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
687
Suscriptores
+124 horas
+47 días
+2030 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ሎጎፋይል (#ቃላት) "ሎጎፋይል" የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን፥ ትርጉሙም "ቃላትን እና ቋንቋን የሚወድ ሰው" ማለት ነው። ብዙዎች አንባቢያን የሆኑ ሁሉ "ሎጎፋይል" ናቸው ማለት እንችላለን ሲሉም ይደመጣሉ። እርስዎስ ሎጎፋይል ነዎት? #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
921Loading...
02
የትኛውን ማኅበራዊ ሚዲያ ይጠቀማሉ? ከፈለጉ በፌስቡክ፥ ካሻዎት በቴሌግራም፥ ቢፈልጉ ደግሞ በኢንስታግራም በኩል አለን። ሰላም ይበሉን። መልእክትም ይላኩልን። የሚፈልጓቸውን መጻሕፍትም በሦስቱም የማኅበራዊ ሚዲያዎች መጠየቅ ይችላሉ። #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
1980Loading...
03
የድርጊት ሰው መሆን! (#ጠቃሚ_ጥቅሶች) መቼም በዓለም ላይ በየእለቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እቅዶች ይታቀዳሉ ብንል ማካበድ አይሆንብንም። ቀን በቀን "እንዲህ እሠራለሁ፥ እንዲህ አደርጋለሁ" እያለ ሁሉም ሰው የቻለውን ያህል እቅድ ያቅዳል። በእርግጥ ማቀዱ ባልከፋ። ሆኖም ግን ምን ያህሎች እቅዶቻቸውን ወደ ተግባር ያሸጋግሩ ይሆን? ብዙዎች አንባቢ መሆን እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። የማንበብ ልምድን መፍጠር እና ማዳበር ይበል የሚያስበል ጉዳይ ቢሆንም፥ እቅዱ ወደ ተግባር ካልወረደ ግን ትርጉም የለሽ ይሆንብናል። የአሜሪካ መሥራች አባቶች (Founding Fathers) ከሚባሉት ውስጥ የሚመደበው ቤንጃሚን ፍራንክሊን "ጥሩ ብለሃል ከምትባል ይልቅ ጥሩ አድርገሃል ብትባል ይሻላል" የሚል ምክር ነበረው። እውነት ነው! ታቅደው ከቀሩ ሺህ እቅዶች ይልቅ፥ ወደ ተግባር የተቀየረችዋ አንድ እቅድ ትበልጣለች። በንባብም እንዲሁ ነውና፤ አንባቢ የመሆን እቅዳችንን ቀስ በቀስ ወደ ተግባር መቀየር ጊዜ የማይሰጠው ተግባር መሆን ይገባዋል። "አንባቢ መሆን እፈልጋለሁ" ብትል፥ ሁሉም ሰው "ጥሩ ብለሃል" ሊልህ ይችላል። "ጥሩ ብለሃል" ከምትባል ግን "ጥሩ አድርገሃል" ብትባል ይሻላልና፥ በቀን አንድም ገጽ ቢሆን ከማንበብ ጉዞህን ጀምር! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
2550Loading...
04
ሦስቱ ወፎች (#ምርጥ_ሽያጭ) በዚህ ሳምንት በራስ አገዝ ዘርፍ በሽያጫቸው ብዛት New York Times ላይ ከሰፈሩት መጻሕፍት መካከል ሦስቱን እነሆ ብለናል፦ 1. Atomic Habits - ይህ በጄምስ ክሊር የተጻፈው ራስ አገዝ መጻሕፍት ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ትናንሽ ሊባሉ የሚችሉ ልምዶችን በመቀየር አጠቃላይ ሕይወታቸውን መቀየር የሚችሉበትን መንገድ የሚያብራራ መጽሐፍ ሲሆን፥ በአስደናቂ ሁኔታ ለሁለት መቶ ሠላሳ አራት ሳምንታት በምርጥ አሥር ዝርዝር ውስጥ መቆየት የቻለ ምርጥ መጽሐፍ ነው። 2. Say More - ይህ በጄን ሳኪ የተጻፈው ራስ አገዝ መጽሐፍ፥ ጸሐፊዋ የነጩ ቤተ-መንግሥት (White House) የፕሬስ ሴክሬቴሪ በነበረችበት ወቅት ያየቻቸውን ውጣውረዶች እና የተማረቻቸውን ወሳኝ የሕይወት ትምህርቶች የምታትትበት፤ በተለይም በሰው ለሰው ግንኙነት (Communication) ዘርፍ ላይ ራሳቸውን ማዳበር የሚፈልጉ እንዲያነቡት የሚመከር መጽሐፍ ነው። 3. The New Menopause - ይህ በሜሪ ሄቨር የተጻፈው መጽሐፍ፤ ሴቶች በማረጥ እድሜ ላይ በሚደርሱበት ጊዜ ማድረግ ስላሉባቸው ነገሮች፥ ራሳቸውንም በምን አይነት መንገድ መንከባከብ እንደሚችሉ በመግለጽ፤ በዚህ ብዙ ባልተባለበት ርዕስ ላይ ወሳኝ የሚባል አስተዋጽኦ ያደረገ መጽሐፍ ነው። የዚህ ሳምንት ግብዣዎቻችን ናቸው! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
3061Loading...
05
በ 2023 የኦባማ ምርጥ መጻሕፍት (#የጠቢባኑ_መንገድ) የአሜሪካው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአመቱ መጨረሻ ለወዳጆቻቸው ሁሉ ምርጥ የሚሏቸውን መጻሕፍት ያጋራሉ። በ 2023 ዓ.ም ካነበቧቸው መጻሕፍት መካከል ምርጥ ብለው ያጋሯቸውን እነሆ! 1. The Heaven & Earth Grocery Store - James McBride 2. The Maniac - Benjamin Labatut 3. Poverty, By America - Matthew Desmond 4. King: A Life - Jonathan Eig 5. The Covenant of Water - Abraham Varghese 6. The Best Minds - Jonathan Rosen 7. How to Say Babylon - Safiya Sinclair 8. All the Sinners Bleed - S.A Cosby 9. The Wager - David Grann 10. The Kingdom, The Power and the Glory - Tim Alberta #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
3901Loading...
06
ቡካራዚ (#ቃላት) "ቡካራዚ" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ትርጉም መጻሕፍትን ከመውደዱ የተነሳ ሁልጊዜ መጽሐፍ ፎቶ እያነሳ የሚለጥፍ ሰው ማለት ነው። እርስዎ ቡካራዚ ነዎት? ወይም ቡካራዚ የሆነ ወዳጅ አለዎት ይሆን? #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
4221Loading...
07
Media files
4690Loading...
08
* አንባቢ መሆን ይችላሉ? * (#ጠቃሚ_ጥቅሶች) ብዙዎች "አንባቢ መሆን እንፈልጋለን" ሲሉ ይደመጣሉ። ምኞቹ መልካም ምኞት ነው። ሆኖም ግን አሳቡ ከምኞት ተሻግሮ ወደ ተግባር መውረድ ይገባዋል። የተግባር ጊዜ ሲመጣ ግን የሚያመነቱት ብዙዎች ናቸው። "አይይ... አሁን ከዚህ በኋላ አንባቢ መሆን እችላለሁ ብለህ ነው?" ብለው በጥርጣሬ ይጠይቃሉ። ስሌቱ ቀላል ነው። "አልችልም ካልክም ትክክል ነህ፥ እችላለሁ ካልክም ትክክል ነህ" የሚለው አባባል ለመጽሐፍ ንባብም የሚሠራ ነው። አንድ ሰው አንባቢ ለመሆን ከፈለገ እድሜውም ሆነ የኑሮው ሁኔታም አይገድበውም። ቀስ በቀስ የንባብ ልምዱን 'ሀ' ብሎ መገንባት ይችላል። አንባቢ ላለመሆን "አልችልም" የሚል ከሆነ ደግሞ ሁሉን ነገር ምክንያት እያደረገ ከንባብ ሊርቅ ይችላል። አንድ ጥያቄ እናንሳ፦ የንባብ ልምድን መገንባት የሚችሉ ይመስልዎታል? አልችልም ካልክም ትክክል ነህ፥ እችላለሁ ካልክም ትክክል ነህ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
4880Loading...
09
በተግባራዊ ክርስትና 'ሀ' ብሎ መራመድ! በተግባራዊ ክርስትና ዙሪያ በሚጽፉት መጻሕፍት የሚታወቁት የታላቁና ተወዳጁ የአቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ መጻሕፍት - ሌሎች የተግባራዊ ክርስትና መጻሕፍትን ጨምሮ - በብዛት በመደብራችን ይገኛሉ። መምህር አያሌው ዘኢየሱስ ግሩም አድርገው ተርጉመዋቸዋል። የነፍስ አርነት፥ የዲያብሎስ ውጊያዎች፥ ጸሎት ንስሃና ተመስጦ፥ መንፈሳዊ ሕይወት እና ሌሎችም ተወዳጅ መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ። እነዚህን መጻሕፍት ለራስዎ ሊያነቧቸው፥ ለወዳጆችዎም በደስታ ስጦታ አድርገው ሊሰጧቸው የሚችሉ ናቸው። ጎራ በሉ፥ ከምርጥ ቅናሽ ጋር እናስተናግድዎታለን! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
5382Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ሎጎፋይል (#ቃላት) "ሎጎፋይል" የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን፥ ትርጉሙም "ቃላትን እና ቋንቋን የሚወድ ሰው" ማለት ነው። ብዙዎች አንባቢያን የሆኑ ሁሉ "ሎጎፋይል" ናቸው ማለት እንችላለን ሲሉም ይደመጣሉ። እርስዎስ ሎጎፋይል ነዎት? #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የትኛውን ማኅበራዊ ሚዲያ ይጠቀማሉ? ከፈለጉ በፌስቡክ፥ ካሻዎት በቴሌግራም፥ ቢፈልጉ ደግሞ በኢንስታግራም በኩል አለን። ሰላም ይበሉን። መልእክትም ይላኩልን። የሚፈልጓቸውን መጻሕፍትም በሦስቱም የማኅበራዊ ሚዲያዎች መጠየቅ ይችላሉ። #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የድርጊት ሰው መሆን! (#ጠቃሚ_ጥቅሶች) መቼም በዓለም ላይ በየእለቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እቅዶች ይታቀዳሉ ብንል ማካበድ አይሆንብንም። ቀን በቀን "እንዲህ እሠራለሁ፥ እንዲህ አደርጋለሁ" እያለ ሁሉም ሰው የቻለውን ያህል እቅድ ያቅዳል። በእርግጥ ማቀዱ ባልከፋ። ሆኖም ግን ምን ያህሎች እቅዶቻቸውን ወደ ተግባር ያሸጋግሩ ይሆን? ብዙዎች አንባቢ መሆን እንደሚፈልጉ ይናገራሉ። የማንበብ ልምድን መፍጠር እና ማዳበር ይበል የሚያስበል ጉዳይ ቢሆንም፥ እቅዱ ወደ ተግባር ካልወረደ ግን ትርጉም የለሽ ይሆንብናል። የአሜሪካ መሥራች አባቶች (Founding Fathers) ከሚባሉት ውስጥ የሚመደበው ቤንጃሚን ፍራንክሊን "ጥሩ ብለሃል ከምትባል ይልቅ ጥሩ አድርገሃል ብትባል ይሻላል" የሚል ምክር ነበረው። እውነት ነው! ታቅደው ከቀሩ ሺህ እቅዶች ይልቅ፥ ወደ ተግባር የተቀየረችዋ አንድ እቅድ ትበልጣለች። በንባብም እንዲሁ ነውና፤ አንባቢ የመሆን እቅዳችንን ቀስ በቀስ ወደ ተግባር መቀየር ጊዜ የማይሰጠው ተግባር መሆን ይገባዋል። "አንባቢ መሆን እፈልጋለሁ" ብትል፥ ሁሉም ሰው "ጥሩ ብለሃል" ሊልህ ይችላል። "ጥሩ ብለሃል" ከምትባል ግን "ጥሩ አድርገሃል" ብትባል ይሻላልና፥ በቀን አንድም ገጽ ቢሆን ከማንበብ ጉዞህን ጀምር! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
5👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሦስቱ ወፎች (#ምርጥ_ሽያጭ) በዚህ ሳምንት በራስ አገዝ ዘርፍ በሽያጫቸው ብዛት New York Times ላይ ከሰፈሩት መጻሕፍት መካከል ሦስቱን እነሆ ብለናል፦ 1. Atomic Habits - ይህ በጄምስ ክሊር የተጻፈው ራስ አገዝ መጻሕፍት ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ ትናንሽ ሊባሉ የሚችሉ ልምዶችን በመቀየር አጠቃላይ ሕይወታቸውን መቀየር የሚችሉበትን መንገድ የሚያብራራ መጽሐፍ ሲሆን፥ በአስደናቂ ሁኔታ ለሁለት መቶ ሠላሳ አራት ሳምንታት በምርጥ አሥር ዝርዝር ውስጥ መቆየት የቻለ ምርጥ መጽሐፍ ነው። 2. Say More - ይህ በጄን ሳኪ የተጻፈው ራስ አገዝ መጽሐፍ፥ ጸሐፊዋ የነጩ ቤተ-መንግሥት (White House) የፕሬስ ሴክሬቴሪ በነበረችበት ወቅት ያየቻቸውን ውጣውረዶች እና የተማረቻቸውን ወሳኝ የሕይወት ትምህርቶች የምታትትበት፤ በተለይም በሰው ለሰው ግንኙነት (Communication) ዘርፍ ላይ ራሳቸውን ማዳበር የሚፈልጉ እንዲያነቡት የሚመከር መጽሐፍ ነው። 3. The New Menopause - ይህ በሜሪ ሄቨር የተጻፈው መጽሐፍ፤ ሴቶች በማረጥ እድሜ ላይ በሚደርሱበት ጊዜ ማድረግ ስላሉባቸው ነገሮች፥ ራሳቸውንም በምን አይነት መንገድ መንከባከብ እንደሚችሉ በመግለጽ፤ በዚህ ብዙ ባልተባለበት ርዕስ ላይ ወሳኝ የሚባል አስተዋጽኦ ያደረገ መጽሐፍ ነው። የዚህ ሳምንት ግብዣዎቻችን ናቸው! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
3
Photo unavailableShow in Telegram
በ 2023 የኦባማ ምርጥ መጻሕፍት (#የጠቢባኑ_መንገድ) የአሜሪካው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በአመቱ መጨረሻ ለወዳጆቻቸው ሁሉ ምርጥ የሚሏቸውን መጻሕፍት ያጋራሉ። በ 2023 ዓ.ም ካነበቧቸው መጻሕፍት መካከል ምርጥ ብለው ያጋሯቸውን እነሆ! 1. The Heaven & Earth Grocery Store - James McBride 2. The Maniac - Benjamin Labatut 3. Poverty, By America - Matthew Desmond 4. King: A Life - Jonathan Eig 5. The Covenant of Water - Abraham Varghese 6. The Best Minds - Jonathan Rosen 7. How to Say Babylon - Safiya Sinclair 8. All the Sinners Bleed - S.A Cosby 9. The Wager - David Grann 10. The Kingdom, The Power and the Glory - Tim Alberta #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
👍 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቡካራዚ (#ቃላት) "ቡካራዚ" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ትርጉም መጻሕፍትን ከመውደዱ የተነሳ ሁልጊዜ መጽሐፍ ፎቶ እያነሳ የሚለጥፍ ሰው ማለት ነው። እርስዎ ቡካራዚ ነዎት? ወይም ቡካራዚ የሆነ ወዳጅ አለዎት ይሆን? #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
5
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
* አንባቢ መሆን ይችላሉ? * (#ጠቃሚ_ጥቅሶች) ብዙዎች "አንባቢ መሆን እንፈልጋለን" ሲሉ ይደመጣሉ። ምኞቹ መልካም ምኞት ነው። ሆኖም ግን አሳቡ ከምኞት ተሻግሮ ወደ ተግባር መውረድ ይገባዋል። የተግባር ጊዜ ሲመጣ ግን የሚያመነቱት ብዙዎች ናቸው። "አይይ... አሁን ከዚህ በኋላ አንባቢ መሆን እችላለሁ ብለህ ነው?" ብለው በጥርጣሬ ይጠይቃሉ። ስሌቱ ቀላል ነው። "አልችልም ካልክም ትክክል ነህ፥ እችላለሁ ካልክም ትክክል ነህ" የሚለው አባባል ለመጽሐፍ ንባብም የሚሠራ ነው። አንድ ሰው አንባቢ ለመሆን ከፈለገ እድሜውም ሆነ የኑሮው ሁኔታም አይገድበውም። ቀስ በቀስ የንባብ ልምዱን 'ሀ' ብሎ መገንባት ይችላል። አንባቢ ላለመሆን "አልችልም" የሚል ከሆነ ደግሞ ሁሉን ነገር ምክንያት እያደረገ ከንባብ ሊርቅ ይችላል። አንድ ጥያቄ እናንሳ፦ የንባብ ልምድን መገንባት የሚችሉ ይመስልዎታል? አልችልም ካልክም ትክክል ነህ፥ እችላለሁ ካልክም ትክክል ነህ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
10👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በተግባራዊ ክርስትና 'ሀ' ብሎ መራመድ! በተግባራዊ ክርስትና ዙሪያ በሚጽፉት መጻሕፍት የሚታወቁት የታላቁና ተወዳጁ የአቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ መጻሕፍት - ሌሎች የተግባራዊ ክርስትና መጻሕፍትን ጨምሮ - በብዛት በመደብራችን ይገኛሉ። መምህር አያሌው ዘኢየሱስ ግሩም አድርገው ተርጉመዋቸዋል። የነፍስ አርነት፥ የዲያብሎስ ውጊያዎች፥ ጸሎት ንስሃና ተመስጦ፥ መንፈሳዊ ሕይወት እና ሌሎችም ተወዳጅ መጻሕፍት በመደብራችን ይገኛሉ። እነዚህን መጻሕፍት ለራስዎ ሊያነቧቸው፥ ለወዳጆችዎም በደስታ ስጦታ አድርገው ሊሰጧቸው የሚችሉ ናቸው። ጎራ በሉ፥ ከምርጥ ቅናሽ ጋር እናስተናግድዎታለን! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
7👍 1
Archivo de publicaciones