cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የንባብ ሱሰኞች

የንባብ ሱሰኞችን እንፈጥራለን!

Mostrar más
Advertising posts
667Suscriptores
+124 hours
+57 days
+1730 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እነሆ አዳዲሶቹን! ሰሞኑን ያስመጣናቸው መጻሕፍት መደብራችንን በጎበኙ ደንበኞቻችን ተሸምተው አልቀዋል። የእነርሱን ተጨማሪ እስከምናመጣ ድረስ፥ እነዚህን ደግሞ በተመጣጣኝ ዋጋ ጀባ በሉማ! 1. The Cloud of Unknowing - 500 ብር 2. Samaritanus Bonus: on the care of persons in the critical and terminal phases of life - 100 ብር 3. Saint Ephrem the Syrian and Hans Urs von Balthasar - 1400 ብር በእጃችን ያሉት እጅግ ጥቂት ኮፒዎች ናችውና ይፍጠኑ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
እንኳን ለዓለም የመጻሕፍት ቀን በሰላም አደረሳችሁ! የንባብ ሱሰኞችን ለመፍጠር ደፋ ቀና የሚለው የንባብ ሱሰኞች የተለያዩ መጻሕፍትን ይዞ ከጥሩ ቅናሽ ጋር ዘወትር ይጠብቃችኋል። ማንበብ አራዳነት ነው! ጎራ ብለው የንባብ ሱስዎትን ይጀምሩ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
ለብዙዎች ክርስቲያን መሆን ፈር የቀደደው መጽሐፍ! በሃያኛው መቶ ክፍለዘመን ውስጥ በክርስትናው ዓለም የ C.S Lewis ያህል ተጽእኖ ያሳደረ ጸሐፊ ማግኘት እጅግ ይከብዳል። አስቀድሞ ኢአማኝ የነበረው ይህ ጸሐፊ፥ ክርስትናን ከተቀበለ በኋላ ለክርስትና ጥብቅና በመቆም ከሚሟገቱ ዐቃቤ እምነት (Apologist) ተርታ መመደብ ችሏል። የዚህ ጸሐፊ እጅግ ተጠቃሽ የሆነውን "Mere Christianity" የተሰኘ ሥራ ጥቂት ኮፒዎች አስገብተናል። #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
3
ምርጥ የተባሉትን ለእናንተ ማስመጣት አይታክተን! የእነዚህን እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ድንቅ መጻሕፍት ጥቂት ኮፒዎች ከውጪ አስገብተናል! በሉ ሳያልቁ ሸመት ሸመት አድርጉ እንግዲህ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
6
በመጀመሪያ ደረጃ ምንጭነት ከሚነበቡ ድንቅ የታሪክ መጻሕፍት አንዱ "ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ" የተሰኘው የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መጽሐፍ ተጠቃሽ ነው። ለእናንተም ሆነ ለወዳጅ የሚሆን ድንቅ መጽሐፍ እነሆ! ይህ መጽሐፍ በመደብራችን ስለሚገኝ፥ ብቅ ብላችሁ በጥሩ ቅናሽ መሸመት ትችላላችሁ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
🔥 2👍 1
በእውቁ ጸሐፊ ራያን ሆሊዴይ ከተዘጋጁ ድንቅ መጻሕፍት መካከል አንዱን እነሆ ብለናል። በሕይወትዎ ውስጥ ማሳካት የሚፈልጉትን ነገሮች እንዳያሳኩ ጋሬጣ ሆነው ያስቸገርዎትን ነገር ወደ መልካም እድል መለወጥ የሚችሉበትን መንገድ የሚያሳይ ድንቅ መጽሐፍ ነው። በሉ፥ ወደ መደብራችን ብቅ ይበሉና፥ ከጥሩ ቅናሽ ጋር ይህቺን መጽሐፍ በእጅዎ ያስገቡ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
👍 2
#የጾም_ገበታ እነሆ! ጾሙን ምክንያት በማድረግ ትኩረታችንን በነገረ-ክርስቶስ ላይ አድርገናል። ደብተራ በአማን ነጸረ ያዘጋጁትን ጽንዐ ተዋሕዶ የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ በመደብራችን ተገናኝተው በ 25% ቅናሽ መሸመት ይችላሉ። ጾሙን ከምግብ በመከልከል ብቻ ሳይሆን፥ መንፈሳዊ ምግብን ለነፍስዎት በማቅረብም ያሳልፉ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
👍 2 1
#የጾም_ገበታ እነሆ! ጾሙን ምክንያት በማድረግ ትኩረታችንን በነገረ-ክርስቶስ ላይ አድርገናል። መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ/ር) ያዘጋጀው ነገረ ክርስቶስ ክፍል አንድን በመደብራችን ተገኝተው በ 25% ቅናሽ መሸመት ይችላሉ። ጾሙን ከምግብ በመከልከል ብቻ ሳይሆን፥ መንፈሳዊ ምግብን ለነፍስዎት በማቅረብም ያሳልፉ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
#የጾም_ገበታ እነሆ! "የሰው ልጅ ማን ነው?" የተሰኘውን እና ትኩረቱን በነገረ-ክርስቶስ ላይ ያደረገውን የመምህር ሲሳይ ተስፋ መጽሐፍ በመደብራችን ተገኝተው በ 25% ቅናሽ መሸመት ይችላሉ። ጾሙን ከምግብ በመከልከል ብቻ ሳይሆን፥ መንፈሳዊ ምግብን ለነፍስዎት በማቅረብም ያሳልፉ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
👍 8
#የጾም_ገበታ እነሆ! "የሰው ልጅ ማን ነው?" የተሰኘውን እና ትኩረቱን በነገረ-ክርስቶስ ላይ ያደረገውን የመምህር ሲሳይ ተስፋ መጽሐፍ በመደብራችን ተገኝተው በ 25% ቅናሽ መሸመት ይችላሉ። ጾሙን ከምግብ በመከልከል ብቻ ሳይሆን፥ መንፈሳዊ ምግብን ለነፍስዎት በማቅረብም ያሳልፉ! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...