ASTU Network Ⓝ
Ir al canal en Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
Mostrar más6 440
Suscriptores
+1024 horas
+367 días
+31130 días
Archivo de publicaciones
6 444
JOB OPPORTUNITY! 🤗
For those who want to work as tutors
Some tutoring agencies are about to advertise here. I have tried my best to make sure that they're real. That's why they're about to appear here.
But you also need to check that for yourself, go for it, and work part-time alongside your studies. Check things like prepayment, timing, meetings with parents, and other related things.
Stay tuned!
|➲| @ASTU_Network
6 444
I Lost my ID and keys 🔑 😭😭!
Name: Abidulfeta mohammed Ahmed
Ugr/38845/18
If you see guys, pls pls call me👇 0961349100
6 444
+3
በአዳማ ፈጣን መንገድ መውጫ ላይ ከባድ የትራፊክ አደጋ ደረሰ! 😭
በትላንትናው ዕለት ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም በጠዋት በአዳማ ፈጣን መንገድ ወደ አዳማ መውጫ ቁልቁለት ላይ ከባድ የትራፊክ አደጋ ደረሰ። በአደጋው በሰዎችና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል።
ሆኖም የተጎጂዎች ቁጥር፣ የጉዳቱ መጠንና የአደጋው መንስኤ እስካሁን በይፋ አልተረጋገጡም።
ፈጣሪ ይጠብቀን! 🙏💔
|➲| @ASTU_Network
6 444
በ11/2/2019
ከ አፕላይድ ቤተመጻሕፍት(applied library) ቦርሳ ቀይረህ or ሳታስበው የተቀየረበህ እሱን መልሰህ የራስህን ውሰድ ።
የተውከው ቦርሳ ውስጥ የራስህ ፎቶ ስላለ ብትመልስ ይሻልሃል።
☎️ 0912349236 ደውል
telegram @fumprime dm
6 444
#ማስታወቂያ‼️
የተማሪዎች ፓርላማ አባል ለመሆን ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ!
በተለይ የአንደኛ አመት ተማሪዎች!
https://docs.google.com/spreadsheets/d/1oZIsys8zfESdNRyydippl8y2Py9QqclMbfiA2-Ok1lw/edit?usp=sharing|➲| @ASTU_Network
6 444
#Tigray #AASTU
የአዲስአበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ተዛውረው በዩኒቨርስቲው ለተመደቡ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል።
|➲| @ASTU_Network
6 444
#Tigray #AASTU
የአዲስአበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ተዛውረው በዩኒቨርስቲው ለተመደቡ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል።
|➲| @ASTU_Network
6 444
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+1
💻Hp Elite Book G7💻
📌Intel Core i5
📌10th Generation
📌512 gb ssd
📌8gb ram
📌intel iris x Graphics card support
📌Full HD IPS Display
📌Long Battery Life 🔋
📌Cool Design 😎
📌Immersive Audio 🔊
📌Comprehensive Connectivity 🌐
📌14.1 inch screen
📌Clean Brand New
Price: DM
DM: HPEliteBook💻
@Astu_marketplace
6 444
+1
🇰🇪
ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በኬንያ፣ ናይሮቢ ዋነኛ የገበያ ስፍራ በሆነው ኢሲሊ አካባቢ በመገንባት ላይ የነበረ ባለ 13 ፎቅ ሕንፃ ተደርምሷል።
ሕንጻው ሲደረመስ የነበረው ሁኔታ እጅግ አስፈሪ እንደነበር ተነግሯል።
ሕንፃው ከመደርመሱ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት የግንባታ ሠራተኞች የመሰንጠቅ አደጋ ሲያስተውሉ ከአካባቢው ለመውጣት ሲጣደፉ እንደነበር ተነግሯል።
በደረሰው አደጋ ፍርስራሽ ስር ሰዎች አሉ ተብሎ በመገመቱ የነፍስ አድን ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
የሕንፃውን የደህንነት መስፈርቶች ማሟላት እና ጥራት አሁን ላይ በባለሥልጣናት እየተጣራ ይገኛል።
ሕንፃው የመገንባት ፈቃድ እንደነበረው የተገለፀ ሲሆን፣ ሰዎች ገብተው እንዲሠሩበት ወይም እንዲጠቀሙበት በይፋ አልተፈቀደም ነበር። ሆኖም በወቅቱ በግንባታው የታችኛው ወለል ላይ ሱቆች ሥራቸውን ጀምረው እንደነበር ተገልጿል።
ከግንባታው መፍረስ ትክክለኛ ምክንያትና የጉዳቱ ሙሉ መጠን እስካሁን በይፋ አልተገለፀም።
ይሁን እንጂ የነፍስ አድን ሥራዎች እየተሰሩ ባሉበት ወቅት ከተሰብሰበው ሕዝብ መካከል በአቅራቢያ ባሉ ሱቆች ላይ ከፍተኛ ዘረፋ መፈጸሙን ተከትሎ ፖሊስ ሕዝቡን ለመበተን እና የአደጋ ጊዜ ሠራተኞችን ወደ ቦታው እንዲደርሱ መንገድ ለማስከፈት አስለቃሽ ጭስ መጠቀሙም ተነግሯል።
ቪድዮ፦ ከኬንያ ማኅበራዊ ሚዲያ
ኬንያ
ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia
6 444
+7
“Use AI as a gym, not a forklift. A forklift lifts the weight for you; a gym makes you stronger.” This was one of the messages I shared with the young minds at Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) during a truly energizing public lecture inspired by my new book.
©️ TechTalk with Solomon
Mr. Solomon (TechTalk EBS) at AASTU 🔥
|➲| @ASTU_Network
6 444
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Maybe if you still need a door cylinder, you can DM HERE!
🚚 Free delivery available! 🤗
@Astu_marketplace
6 444
Repost from N/a
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የሰላም ፎረም (Peace Forum) አባል መሆን የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ።
🔗 Link:
https://docs.google.com/forms/d/1Hf-IhT7aBOS-hdgATMRURGHJzM0lWVa6bKN8JROfTHk/viewform?pli=1&pli=1&edit_requested=true@peaceforum_astu
6 444
Notice: Overload Course Requests
Dear Software Engineering Students,
Students who wish to take an overload are requested to submit their overload request letters to the Software Engineering Department by today at 3:00 PM (9:00 LT).
Please ensure that your letter includes the following information:
1. Full Name, Student ID, and Year of Study
2. Current Credit Hours (before adding the course)
3. Course to Be Added (Course Name and Credit Hours)
4. Total Credit Hours After Adding the Course
5. Current CGPA
Important: Students with a CGPA below 2.75 are not eligible to take an overload, except graduating students.
Please submit your request within the specified deadline.
6 444
Repost from N/a
#URGENT‼️
ዛሬ ወደ AA መሄድ የምትፈልጉ ካላችሁ Well Go እየጠበቃችሁ ነው!
ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ ምቹ ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን በሆነው Well Go ተጠቀሙ። መናኸሪያ ለመሄድ ታክሲ መያዝ ፣ መጉላላት ሳይጠበቅባችሁ በቀጥታ ከግቢው በር እስከ ቱሉ ዲምቱ ፣ ኮዬ ፈቼ ፣ ጎሮ ፣ ላምበረት ፣ መገናኛ ፣ ቃሊቲ ፣ ጋርመንት ፣ አውቶቢስ ተራ ፣ ጋርመንት .... የፈለጋችሁት ጋር ከች ነው 🤗🙌
መኪናችን ዛሬ ከሰዓት በኋላ 10:00 ሰዓት ላይ ስለሚወጣ ባሉት ጥቂት ቦታዎች ፈጥናችሁ ተመዝገቡ።
እየጠበቅናችሁ ነው! 🙌🔥
💰 FIXED PRICE: ONLY 500 BIRR!
👉 Book your seat now!- BOOKING FORM
@Well_Go_astu
6 444
+6
A Delegation from the U.S. Embassy in Addis Ababa Pays a Work Visit to Adama Science and Technology University
|➲| @ASTU_Network
6 444
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+1
🛜 Portable WiFi Router
Brand: Deenakin
Condition: slightly used (2 months)
✅ Both ethiotel & SAFARICOM with 5G Network 📶
DM: Deenakin
@Astu_marketplace
