cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

Publicaciones publicitarias
16 421
Suscriptores
+2424 horas
+2017 días
+1 86330 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ጓደኛ መምረጥ ግድ ነው፡፡ ጓደኛ ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል፡፡ የመረጣቹ ለማለት ነው ሰላም እደሩ
7513Loading...
02
✍ጀሊሉ በጥበቡ ሷሊህ የሆነ ዘውጅ ስያጎናፅፍሽ ነገ እኮ ሀሙስ ነው እንፁመው ብሎ ብርታት  ይሆንሻል በሱና ያስውብሻል በፈገግታ ያውልሻል የአጅሩ ተካፋይ ያደርግሻል ውድ ወንድሜ ሆይ ✍አሏህ ሷሊህ ሚስት ሲሰጥህ  ነገኮ ሀሙስ ነው ሱሁር ምን ላዘጋጅልህ⁉️ትልሀለች ታስደስተሀለች  ታስታውሰሀለች በዒባዳ ታግዘሀለች ✊ላጤዎች አሏህ ይዘንላችሁ ለማንኛውም ነገ ሀሙስ ነው እንፁመው 🌸 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች እየመጡ ነው መልካም ስራ ለመስራት እንዘጋጅ አሏህ በእዝነቱ ደርሰው ተቀባይነት ያለው ስራ ከሚሰሩት ያድርገን ያ••••ረብ '''' ፊትህን ፈልገው የተከበተው ቃልህን የሸመደዱ ሰዎችን ውደዳቸው በመንጉዱ ላይ ያሉትንም በእዝነትህ አግራላቸው
1 06718Loading...
03
አንተ ባለትዳር ሆይ! በባለቤትህ ላይ አህን ፍራ አንድን ባህሪ ጠላሁ ብለህ እርሷን ቢዚ አታድርጋት አታጨናንቃትም።ሰው ሁሉ ሙሉ ተደርጎ አልተፈጠረም።ከእርሷ አንድን ባህሪ ብትጠላ ሌላውን ባህሪ ውደድ።
1 93018Loading...
04
#ጥብቅመሆንእንዳለባትበመገንዘብየሃያእንአጥርያልተላለፈችእንሰትአላህ ይዘንላት
1 9844Loading...
05
አንድ ወንድ ክፉ ሌባ ውሽታም አታላይ ቀማኝ ጀንጃኝ ሁነና ሁሉም ናቸው ማለት አይደለም ሷሊህ የአሏህ ባሪያወች እስከ ቂያማው ቀን ይኖራሉ ወንዶች እንዲህ እንዲህ ሲባል አትሳቀቅ አንተ ብቻ ሷሊህ ሁን አሏህ ነዉ የሚያውቅህ
2 4006Loading...
06
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+YJ3doL5wTHpiYTdk
3 95549Loading...
07
“የሴት ልጅ ውበቷ ሐያዕዋ ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ ዝምታ ነው።”
3 12721Loading...
08
✍አንዲት ሴት ከምታለቅስበት ቤተ መንግስት 🌸የምትስቅበት ጎጆ ይሻላታል።⁴⁴
3 22121Loading...
09
ግጥም አይሆንሽም!! እህቴ --------//// ሱሪ እየጎተተ የሚቁለጨለጨው፡ ሱናውን ተቃርኖ ፂሙን የሚላጨው፡ በለሥላሣ ድምፁ የሚወሰውሥሽ፡ ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡ ° የነብዩን ሱና በቢድዐ የተካ፡ ሹብሀ የሚረጭ ሥሜቱን ሊያረካ፡ ሁሌ የሚጮኸው ሥለፖለቲካ፡ ሀያሉን ፈጣሪ አላህን ያመፀ፡ ሱናን እየተወ ቢድዐን የቀረፀ፡ ° እንድህ አይነቱ ሰው እንደት ይሆንሻል፡ የሱናዋን ወጣት እንደት ያገባሻል?? የቢድዐው ቅርጫት ለአንችኮ አይሆንሽም፡ ለሱናዋ ጀግና ለባለ ኒቃቧ አወ አይመጥንሽም፡ ° አይሆንሽም!! አይመጥንሽም!!! ገና መጀመሪያ ትዳር ሲጠይቅሽ፡ መንሀጂ አቂዳውን ማጣራት አለብሽ፡      ገባሽ? ° በሥልክ ደውሎ የሚወሰውሥሽ፡ ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡ እንደሚፈልግሽ ወሬውን ከሰማሽ፡ ሀረካ ሰከናው ሁኔታው ከገባሽ፡ በቶሎ አሥቀድመሽ አትወሥኝ በቅፅበት፡ ይሆናል አይሆንም በጥልቅ አሥቢበት፡ ° አሥተውይ እህቴ ዘለሽ እንዳትገቢ ፡ ጀግና ወጣት እንጂ ፈሪ እንዳታገቢ፡ የቢድዐ አቀንቃኝ ፈሪ ነው ቦቅቧቃ፡ መንገዱ የጠፋው ታጥቦ ወደ ጭቃ፡ ° አጋጣሚ ሆኖ ቆርጦ ቢቀርብሽም፡ እርግጠኛ ሁኝ ይህ ሰው አይሆንሽም፡ አትቅረቢው አያዋጣሽም፡ ተጠንቀቂው ደባል እንጂ ባል አይሆንሽም፡ 👇 http://t.me/tdarna_islam http://t.me/tdarna_islam
3 40455Loading...
10
ስለ ቻናሉ የትኛውም ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚህ አሳውቁኝ እናም በቻናል ሊሎች ያስተምራል የምትሉት የራሳችሁን የህይወት ተሞክሮ ልታካፍሉን ትችላላችሁ አይተን ለሌሎች ይጠቅማል የምንለው ወደ ቻናሉ እንለቀዋለን @daewaselefiyabot @daewaselefiyabot ማሳሰቢያ የፈትዋ ጥያቄ አትጠይቁኝ በዚህ ዙሪያ ፕሮግራም ባዘጋጀን ግዜ አሳውቃለሁ
2 9563Loading...
11
የሰላም ግማሹ ➻ ሰዎችን ከመከታተል  መቆጠብ ነው የአደብ ግማሹ ➦ በማያገባህ አለመግባት ነው የጥበብ ግማሹ ➳ ዝምታ ነው ቻናል:- t.me/tdarna_islam
3 05533Loading...
12
ትዳር ጥሩ ነው   ግን ብለህ ተቃራኒ ወሬ አትጀምር        በህይወት ስትኖር አገባህም አላገባህ ፈተና አይቀርም ትፈተናለህ     በየትኛውም አይነት ህይወት ውስጥ ፈተና ችግር አለ ያንን  ፈተና ማለፍ ደሞ ያንተ ግዴታ ነው           ትዳር ማለት ከውጪ ሆነን እንደምናስበው የጋነነ አይደለም  ከውጭ ሆነን አቅልለን እንደምናስበው  የቀለለ አይደለም   ሀላፊነት       ለሚሰማው አካል ግን ነገሩ የቀለለ ነው so  ሸባቦች አግቡ
3 18722Loading...
13
💎....................ሶብር...........✍     ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው። وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡ ''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡ ''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡ ''ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን  ያመሰግናል። ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ እርሷ ጀነት ናት። " *እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡ '' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ። إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ አላህ ከታጋሾች ያድርገን!! t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam
3 18440Loading...
14
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል ሸይጧን ለኛ ያዘጋጃቸው ወጥመዶች   t.me/NABAWITUBE ሜክሲኮ ተባረክ መስጂድ የተደረገ ሙሀደራ https://t.me/nurmesjed
3 01930Loading...
15
🔹በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት 🔹ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል 🔹ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው 🎙Ustaz ibnu munewor
3 561113Loading...
16
ኪታቡ ተዉሂድ ሊጀመር ነዉ    ገባ       ገባ በሉ  https://t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2?livestream=7b38973d20c27c642d
6223Loading...
17
ዛሬ የሜክሲኮው ተባረክ መስጅድ፤ ➡️ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ልብ ሰርስረው በሚገቡ ግሳፄዎች፣ ➡️ በኡስታዝ ሳዳት ከማል የሚያስቁ በሚመስሉ ግን አሳዛኝና እና አስለቃሽ በሆኑ ገጠመኞች እና እውነታዎች፣ ➡️ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ወደ መልካም በሚያነሳሱ ጣፋጭ ሃዲሶች እና ያማረ አገላለፅ፣ ➡️ በኡስታዝ አቡል ዓባስ አስጠንቃቂ ምክሮች፤ ደምቆ ውሏል። 🍂 በአላህ ፍቃድ በቀጣዩ ፕሮግራም እስክንገናኝ  በያለንበት አላህ ሰላማችንን ብዝት፣ ትርፍ ያድርገው። እነርሱ ያውሩ አንተ መልካም ስራህን ቀጥል https://t.me/nurmesjed
1690Loading...
18
ሰዎች ህይወት ያለ ፍቅር ከንቱ ናት ይላሉ እዉነታዉ ግን ህይወት ያለ ተዉሂድ እና ሱና ከንቱ ናት!!
3 76717Loading...
19
መተዛዘን /التراحم 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
3 76938Loading...
20
ኡስታዝ  ሙሐመድ  ሲራጅ ልቦቻችንን በምን መልኩ እንጠግን?  ሜክሲኮ ተባረክ መሰጂድ የተደረገ የዛሬ https://t.me/nurmesjed
3 76630Loading...
21
✍ጥያቄ: አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቁርአንን እንዴት መሀፈዝ እንችላለን ወይም መቅራት እንችላለን? መልስ: ስልካችን በእጃችን የምንይዘው ያህል ቁርአንን መያዝ ስንችል።.
2 95812Loading...
22
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዛሬ  አንድ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል እሱም፦ አድስ የኪታብ ደርሶችን ለመጀመር አስበናል። °ደርሱቹ የሚኖሩን ከሳምንት የተወሰኑ ቀናቶች ሲሆኑ የሚቀሩባቸው ሰዓቶች እና ቀናቶች ወስነን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። -ዛሬ የሚጀመረው ኪታብ፦ ኪታቡ አት-ተውሒድ የሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዱል_ወሃብ ረሂመሁላህ ሲሆን፦ -የሚጀመረው ዛሬ ማክሰኞ በኢትዮ⏰ 3:30 ይሆናል። °ደርሱን ለመከታተል ቀጥሎ የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 -የኪታቡን pdf ለማግኘት👇 t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2/2024
2 8373Loading...
23
ሀሀ ሲገባኝ አሳቀኝ
2 7450Loading...
24
#ኒቃብ_ዋጂብ_ነው_ሱንና? በኒቃብ ጉዳይ ላይ 2⃣ አይነት አስተያየቶች አሉ። ከፊሎቹ ዋጂብ ነው፥ ከፊሎቹ ደግሞ ሱንና ነው ይላሉ። 1⃣ ዋጂብ ነው ለሚለው ማስረጃ ከቁርኣን የሚጠቀሰው፦ «አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም መከናነቢያዎቻቸውን በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው።» (አል-አህዛብ 59) የሚለው አንቀፅ ሲሆን ኢብን ዐባስ (ረዐ) ሲያብራሩ «ይህ አንቀፅ ከዓይን በቀር ሌላውን መሸፈን ግዴታ እንደሆነ ይገልፃል።» ብለዋል። #ከሐዲስ_ደግሞ_አዒሻ (ረዐ)፦ «ከነቢዩ ﷺ ጋር ኢህራም ላይ እያለን በአጠገባችን ሰው ካለፈ ፊታችንን እንሸፈናለን። ሰውዬው ሲያልፍ ደግሞ እንገለጣለን።» በማለት የተናገረችው ይጠቀሳል። (አቡ-ዳውድ 1826) ኢብን ፈውዛን እነዚህን ማስረጃዎች በመጥቀስ፦ «ሴት ልጅ ከሰውነቷ ሁሉ ቀድሞ የሚታየውና ፊትና የሚያመጣው ፊቷ በመሆኑ መሸፈን አለባት። ነቢዩ (ﷺ) ሴቶች በኢህራም ላይ ሳሉ ፊታቸውንና እጃቸውን መሸፈን ከልክለዋል። ይህም ከኢህራም ውጭ በሌላ ቦታ መሸፈን ግዴታ መሆኑን ያመለክታል። ፊትን መሸፈን ደግሞ በነቢዩ (ﷺ) የታወቀ ተግባር ነው።» ብለዋል። 2⃣ ሱንና ነው የሚሉት ደግሞ ነቢዩ (ﷺ)፦ «አንዲት ሴት ለአቅመሄዋን በደረሰች ጊዜ ከፊትና እጇ በቀር ሌላውን መሸፈን አለባት።» በማለት የተናገሩት ይጠቀሳሉ። ሆኖም ዑለማዎቹ ተግባሩ ሱንና ቢሆንም ሴቲቱ ወጣት ከሆነች ፊትና እንዳትፈጥር ፊቷን መሸፈን ይገባታል በማለት ይናገራሉ። 👉 በጥቅሉ ዋጂብም ሆነ ሱንና የሚሉት ዑለማዎች ኒቃብ ወደ ግዴታነት የሚያመዝን ተወዳጅ አለባበስ መሆኑን ይስማሙበታል። (ፈታዋ አል-መራህ አል-ሙስሊማህ 1/396)
3 84266Loading...
25
ባልሽን ደስተኛ ማድረግ ትፈልጊያለሽ መልስ አው ከሆነ ተከተይኝ , , እንግዲያውስ ሀቁን መወጣት ከቻልክ ሊላ ሚስት አግባ በይው ጀግና ሴት ሁኚ 👍
3 74921Loading...
26
3⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🍂 ስለ ሞት ገባ ገባ በሉ https://t.me/nurmesjed?videochat=665c01c57c146087e9
8755Loading...
27
ሁሌም አላህን አመስጋኝ እንጂ ያገጠሙህን ሙሲባ ቆጣሪ አትሁን
3 5527Loading...
28
2⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል 🍂የሸይጧን ሴራ ገባ ገባ በሉ https://t.me/nurmesjed?videochat=a952c8818dbebb53d2
5853Loading...
29
አምላኬ አላህ ሆይ   !    የተሸፈንኩበትን ልብሴን ስርዓቱን የጠበቀውን ሂጃቤን ራሴን ከውድቀት የማድንበት   ከዋልጌያን የምጠበቅበት ፈታኝ ከመሆንም የምድንበት አይናፋርነቴን ይፋ የማረግበት ያንተን ትዕዛዝ መቀበሌን ማጎላበት መልዕክተኛህን መውደዴን ማሳይበት ዟሂሬን እንዳሳመርክልኝ      ፅናቱን ስጠኝ   ልቤን ከኒፋቅ ተግባሬን ከእዩልኝ አቂዳዬን ከውድቅ እምነት ጠብቅልኝ   🌹                         🌹       ያ………………… ረብ የምእመናን እናቶችን በመውደዴ         በነሱ ፈለግ በመሄዴ ተግባር እምነታቸውን ለመያዝ በመጣሬ አፅናኝ አበርታኝ ኣቁመኝ በሁለት እግሬ          በጥቡቅነቴ የምኮራበት ሰሃቢያትን መከተሌን የማስመሰክርበት ከዱንያ ፊትናዎች መሸሸግያ ስሜትን ከመከተል መደበቂያ              ኣድርግልኝ     🌹                      🌹          ያ………… ኢላሂ          ከማይቀረው ቅጣት የምድንበት ከአሳማሚው እሳት የምተርፍበት   ከአላዋቂያን ጎራ የምርቅበት ከሷሊህ እንስቶች የምመደብበት ከሰሃቢያት ጋር የምቀሰቀስበት ለጀነት ሙሽራነት የምታጭበት ለክብሬ እንደኖርኩ               ነገም የምከበርበት ላንተ ስል ፈተናዎቹን ሁሉ                    የተቋቋምኩበት የሸሮች ሁሉ መሸፈኛ የኸይራት ሁሉ ማግኛ የእዝነትህ ሰበብ ኣድርግልኝ          🌹                    🌹                 አላህ ሆይ           ` ይህን ሂጃቤን በዱንያም ከክፉ ነገሮች            መጠበቂያ ሂጃብ ፤ በኣኺራም ከእሳቱ የምሰተርበት           ሂጃብ ኣድርግልኝ ።                                                         •⊰══════ ❁📖❁ ══════⊱• የእውነት  "ሱመያ "ይህች ነች፡ ለእምነታ ታማኝ የሆነች፡ አቂዳዋን ያሥተካከለች፡ እውነተኛ እንሥት ይህች ነች፡ ከኢሥላም ክብር ማማ ላይ፡ የወጣች ከደረጃው ላይ፡ ያልሆነች ፍፁም አሥመሣይ፡ ታማኝ ነች ለእሥልምናዋ፡ ሒጃብ ነው የሷ ደሥታዋ፡ ከአቋሟ ፍንክች አትልም፡ ከኢሥላም ውጭ ሌላን አትመርጥም፡ ከአላህ ተሥፋም አትቆርጥም፡ ይህች ነች የእውነት ጀግናዋ፡ የፀናች በአቂዳዋ፡ ቆራጥ ነች በእሥልምናዋ፡ ይህን   ሣሥተውል  ደሥ  ይለኛው በውነት፡ ከሙሥሊሟ  እህቴ  ከዕንሥቶች አንደበት፡
4 07562Loading...
30
1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 🍂ቀልብን ማከም ገባ ገባ በሉ https://t.me/nurmesjed?videochat=a952c8818dbebb53d2
2780Loading...
31
https://t.me/nurmesjed?videochat=a952c8818dbebb53d2 ተባረክ መስጅድ ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ
2404Loading...
32
ባለ ላይፎቹ? የትዳርን ጣጣ እስከምችል ብሎ ከሴት በመራቁ፣ "ሙስሊም ወንድ ፍቅር አያውቅም ተባለ" ። ባለኝ አቅም ትዳር ለመስርት ብሎ፣ ሲቀርብ፣ የመስፈርት መአት ደረደራችሁበት። ብዙ ጣጣዎችን ከበራችሁ ሳይደርስ ችላ ብላችሁ ስንቱን አባረራችሁት። ላይፍ ነዉ ብላችሁ፣ በካፊር እጅ በቀላሉ ስትገቡ፣ ሙስሊሙን ወንድማችሁን ግን ለትዳር  እንኳ ፊት ነሳችሁት። አጅር ምንዳ በስራ አይነት ይወሰናንና ካፊሩ ላያዛልቃችሁ፣ እያወቃችሁ ክብራችሁን፣ የአበበ እድሚያችሁን ሁሉ አስርክባችሁት ፣በሀራሙ ተዝናንቶባችሁ ላሽ ሲል፣ የእድሜ መግፋቱ ጋ የልጅ ፍላጎቱ ሲመጣ፣ ባል መሆን የሚችለውን ያን ሚስኪኑን ሙስሊም ወንድም መመኘት ይመጣና፣ ለማግኘት ከብዶ በዜሮ መቅረት የመጨረሻው ውጤት ይሆናል። ክብራችሁን ክብር ለሚገባው መጠበቅ የግድ ነው። ኮፒ 1⃣
3 74617Loading...
33
⚠️ተጠባቂው የሙሀደራ ፕሮግራም እንዳይረሳ ሜክሲኮ ከደብረ ወርቅ ጀርባ  ተባረክ መሰጂድ ጀርመን ግቢ የቦታው ማፕ ሊንክ ተባረክ መስጂድ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://search.app.goo.gl/6qmpdGi ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇           👇 https://t.me/nurmesjed       
8740Loading...
34
Media files
4 1882Loading...
35
☞የመጨረሻው ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=7b22c86abae8cc6e04
8060Loading...
36
#አግባ تزوج🔺አግቢ🔺تزوجي🔺 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔺በወጣትነትህ ጊዜ አግባ 👉እድሜህ/ሽ ትንሽ አይደለም ደርሷልና አግባ/ቢ #እድሜው አስራ አንድ የደረሰ ሰው ለትዳር ገና ነው አልደረሰም ወይም አልደረሰችም አይባልም። ለዚህ ደሞ አምር ቢን ኣስ የተባለው ሶሀባ አንድ ምስክር ነው። ይህ ሰሀብይ እድሜው አስራ አንድ(11) አመት እያለ ገና በወጣትነቱ ነበር ያገባው። ልጅ እያለ ልጅ ነበረው። ገና በወጣትነቱ ልጅ አቅፎ ለመሳም በቃ። በእሱና በልጁ መሀከል የነበረው የእድሜ ልዩነት አስራ ሁለት ወይም አስራ ሶስት ብቻ ነበር።         እኛስ ??? t.me/tdarna_islam
4 28949Loading...
37
እነሞር ለእነሞር
4 01021Loading...
38
👑የመልካም ሷሊህ ሚስት መግለጫ ባህሪዎች መካከል🌸 ▣አልሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር ••ሀፊዘሁላህ•• እንዲህ ይላል▣ ➞°✮ባሏ በሚመለከታት ➷ጊዜ ታስደስተዋለች ➷በንግግሯ በአለባበሷ ➷በውበቷ እሱን ➷በመታዘዝ እና ➷ትእዛዙንም ያለ ➷ቲቢተኝነት ግትርነት ወይም ➷እሯሷን የበላይ ➷አድርጋ ከማየት ➷የተቆጠበች~°✮ ➞°✮ለዚህም ➷የአላህ መልክተኛ ﷺ ንግግር ➷በላጯ እንስት ማናት ➷ተብለው በተጠየቁ ጊዜ ➷ባሏ በተመለከታት ➷ጊዜ የምታስደስተው ➷ባዘዛት ጊዜ እሽ ➷የምትለው በራሷም ሆነ ➷በገዘቡ በሚጠላው ➷ነገር የማትቃረነው~°✮ ➞°✮ይህ ነው ➷መግለጫ ባህሪዋ ➷በንግግሯም ሆነ ➷በተግባሯ ሆነ ➷በአለባበሷም በውበቷ ➷በሚያናግራት ጊዜ በመልካም ➷ንግግር የምታናግረው~°✮ ➞°✮እሱን ለማስደሰት እና ➷ትእዛዙን ለማሟላት ➷ትኩረት ➷የምታደርግ እንክብካቤዋም ➷የባሏን ሀቅ ለመዋጣት እሱንም ➷በንግግርም ሆነ ➷ባማይሆኑ ቃላት ከማስከፋት ➷ከማስቆጣትም የተቆጠበች ➷እንስት ነች~°✮ #ምንጭ 📚((صِفاتُ الزَّوجةِ الصَّالِحةِ))
4 34667Loading...
39
ወሏሂ አልቀልድም "ግጥም" ✍🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
4 13543Loading...
ጓደኛ መምረጥ ግድ ነው፡፡ ጓደኛ ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል፡፡ የመረጣቹ ለማለት ነው ሰላም እደሩ
Mostrar todo...
👍 49
✍ጀሊሉ በጥበቡ ሷሊህ የሆነ ዘውጅ ስያጎናፅፍሽ ነገ እኮ ሀሙስ ነው እንፁመው ብሎ ብርታት  ይሆንሻል በሱና ያስውብሻል በፈገግታ ያውልሻል የአጅሩ ተካፋይ ያደርግሻል ውድ ወንድሜ ሆይ ✍አሏህ ሷሊህ ሚስት ሲሰጥህ  ነገኮ ሀሙስ ነው ሱሁር ምን ላዘጋጅልህ⁉️ትልሀለች ታስደስተሀለች  ታስታውሰሀለች በዒባዳ ታግዘሀለች ✊ላጤዎች አሏህ ይዘንላችሁ ለማንኛውም ነገ ሀሙስ ነው እንፁመው 🌸 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች እየመጡ ነው መልካም ስራ ለመስራት እንዘጋጅ አሏህ በእዝነቱ ደርሰው ተቀባይነት ያለው ስራ ከሚሰሩት ያድርገን ያ••••ረብ '''' ፊትህን ፈልገው የተከበተው ቃልህን የሸመደዱ ሰዎችን ውደዳቸው በመንጉዱ ላይ ያሉትንም በእዝነትህ አግራላቸው
Mostrar todo...
👍 38
Photo unavailableShow in Telegram
አንተ ባለትዳር ሆይ! በባለቤትህ ላይ አህን ፍራ አንድን ባህሪ ጠላሁ ብለህ እርሷን ቢዚ አታድርጋት አታጨናንቃትም።ሰው ሁሉ ሙሉ ተደርጎ አልተፈጠረም።ከእርሷ አንድን ባህሪ ብትጠላ ሌላውን ባህሪ ውደድ።
Mostrar todo...
👍 76
#ጥብቅመሆንእንዳለባትበመገንዘብየሃያእንአጥርያልተላለፈችእንሰትአላህ ይዘንላት
Mostrar todo...
👍 48
አንድ ወንድ ክፉ ሌባ ውሽታም አታላይ ቀማኝ ጀንጃኝ ሁነና ሁሉም ናቸው ማለት አይደለም ሷሊህ የአሏህ ባሪያወች እስከ ቂያማው ቀን ይኖራሉ ወንዶች እንዲህ እንዲህ ሲባል አትሳቀቅ አንተ ብቻ ሷሊህ ሁን አሏህ ነዉ የሚያውቅህ
Mostrar todo...
👍 90🤝 3
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+YJ3doL5wTHpiYTdk
Mostrar todo...
ተጅዊድ ለጀማሪዎች

[وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا]

👍 8🤝 1
“የሴት ልጅ ውበቷ ሐያዕዋ ሲሆን የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ ዝምታ ነው።”
Mostrar todo...
👍 98
✍አንዲት ሴት ከምታለቅስበት ቤተ መንግስት 🌸የምትስቅበት ጎጆ ይሻላታል።⁴⁴
Mostrar todo...
👍 125
ግጥም አይሆንሽም!! እህቴ --------//// ሱሪ እየጎተተ የሚቁለጨለጨው፡ ሱናውን ተቃርኖ ፂሙን የሚላጨው፡ በለሥላሣ ድምፁ የሚወሰውሥሽ፡ ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡ ° የነብዩን ሱና በቢድዐ የተካ፡ ሹብሀ የሚረጭ ሥሜቱን ሊያረካ፡ ሁሌ የሚጮኸው ሥለፖለቲካ፡ ሀያሉን ፈጣሪ አላህን ያመፀ፡ ሱናን እየተወ ቢድዐን የቀረፀ፡ ° እንድህ አይነቱ ሰው እንደት ይሆንሻል፡ የሱናዋን ወጣት እንደት ያገባሻል?? የቢድዐው ቅርጫት ለአንችኮ አይሆንሽም፡ ለሱናዋ ጀግና ለባለ ኒቃቧ አወ አይመጥንሽም፡ ° አይሆንሽም!! አይመጥንሽም!!! ገና መጀመሪያ ትዳር ሲጠይቅሽ፡ መንሀጂ አቂዳውን ማጣራት አለብሽ፡      ገባሽ? ° በሥልክ ደውሎ የሚወሰውሥሽ፡ ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡ እንደሚፈልግሽ ወሬውን ከሰማሽ፡ ሀረካ ሰከናው ሁኔታው ከገባሽ፡ በቶሎ አሥቀድመሽ አትወሥኝ በቅፅበት፡ ይሆናል አይሆንም በጥልቅ አሥቢበት፡ ° አሥተውይ እህቴ ዘለሽ እንዳትገቢ ፡ ጀግና ወጣት እንጂ ፈሪ እንዳታገቢ፡ የቢድዐ አቀንቃኝ ፈሪ ነው ቦቅቧቃ፡ መንገዱ የጠፋው ታጥቦ ወደ ጭቃ፡ ° አጋጣሚ ሆኖ ቆርጦ ቢቀርብሽም፡ እርግጠኛ ሁኝ ይህ ሰው አይሆንሽም፡ አትቅረቢው አያዋጣሽም፡ ተጠንቀቂው ደባል እንጂ ባል አይሆንሽም፡ 👇 http://t.me/tdarna_islam http://t.me/tdarna_islam
Mostrar todo...
👍 65🤝 5
ስለ ቻናሉ የትኛውም ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዚህ አሳውቁኝ እናም በቻናል ሊሎች ያስተምራል የምትሉት የራሳችሁን የህይወት ተሞክሮ ልታካፍሉን ትችላላችሁ አይተን ለሌሎች ይጠቅማል የምንለው ወደ ቻናሉ እንለቀዋለን @daewaselefiyabot @daewaselefiyabot ማሳሰቢያ የፈትዋ ጥያቄ አትጠይቁኝ በዚህ ዙሪያ ፕሮግራም ባዘጋጀን ግዜ አሳውቃለሁ
Mostrar todo...
👍 28