cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Remedial Tricks

ለ2016 አም እጩ ፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል You tube channel https://youtube.com/@ethioflametutorial. for registration call us on 0920308061

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 832
Suscriptores
-124 horas
-137 días
+37330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from Freshman Tricks
📚 Freshman Mathematics for natural module ♨️For 2017 Freshman students @FRESHMAN_TRICKS @FRESHMAN_TRICKS
Mostrar todo...
Mathematics for Natural Science.pdf6.41 MB
General Physics module.pdf4.55 MB
General Psychology.pdf1.82 MB
Anthropology Module.pdf1.63 MB
Global_trends_ Module_ (1)(1).pdf1.88 MB
General Chemistry.pdf9.05 MB
👍 7 3🎉 1
Mostrar todo...
ስለዘንድሮው ፈተና ሪሜዲያል ፈተና አጠቃላይ መረጃወች AFRI FLAME #entrance2016 #entranceexam

#ethiopianeducation #newcurriculum #entrance2016 #entrance #education #exitexam #exam #study

👍 3
Repost from Freshman Tricks
📚 Freshman Geography module ♨️For 2017 Freshman students @FRESHMAN_TRICKS @FRESHMAN_TRICKS
Mostrar todo...
Geography Module Final-1.pdf2.95 MB
3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዘንድሮውን ሪሜዲኣል ላለፋችሁ ተማሪወች የተከፈተ ቻናል እንጠቁማችሁ !!!👇🏿👇🏿
Mostrar todo...
👍 1🔥 1
ዉጤት እንዴት ነበር???Anonymous voting
  • አልፌአለሁ
  • አላለፍኩም
0 votes
🔥 5👍 3🎉 2
በ VPN እየሰራ ነው ሞክሩት በጣም ያስቸገራቹህ👍
Mostrar todo...
👍 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ። ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et/remedial/result ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት። ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ። ደጋግሞ በመሞከር ውጤት መመልከት ይቻላል።  ✅  Share Join🙏🙏✅ ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
Mostrar todo...
👍 6 1🔥 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
⭐️Remedial ተማሪዎች አሁን የምታዩት ውጤት ከ 70% ነው። የግቢው 30% ተጨምሮ ከግማሽ በላይ ካመጣችሁ አልፋችኋል። 📝ለ Natural Science ከ 70% (350) + 30% (150) =500 ስሆን 250 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 📝ለ Social Science ከ 70% (280) + 30% (120) =400 ስሆን 200 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል። 📍ውጤት ለማየት ያስቸገራችሁ VPN ተጠቀሙ። ⭐️ትምህርት ሚኒስቴር ⭐️ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ JOIN : 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄:➜
Mostrar todo...
👍 4🙏 3🔥 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሪሜዲያል ዉጤት ተለቀቀ !!!
Mostrar todo...
👍 10🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
⭐️የሪሜዲያል ውጤት ይፍ ሆኗል የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ !! የሪሜዲያል ውጤት ስለመለቀቁ ትምህርት ሚኒስቴር በይፍ ያወጣው መረጃ ባይኖርም ጥቂት የሚባሉ ተማሪዎች ዉጤታቸዉን ማየታቸዉን በዉስጥ መስር ገልፀዉልናል! ነገር ግን Check ለማድረግ ብንሞክርም ዌብሳይቱ ሊሰራልን አልቻለም። ተማሪዎች የሪሜዲያል ውጤት እንደተለቀቀ ዉጤጣችሁን በዚህ ሊንቅ መመለከት ትችላላችሁ 👇 https://result.ethernet.edu.et/remedial/result
Mostrar todo...
👍 7 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.