cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር☪🇪🇹

📚📚 ይህ 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐦𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐞𝐝𝐢𝐚   በሚል የተሰየመ ሲሆን📚 ☪👉ይህ የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት የሚተላለፍበት ቻናል ነው ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው!! 🇵🇸 ▮ቻናላችንን ጆይን @ethio_Muslim_media ▮ጉሩፓችንን 𝐚𝐝𝐝 @eslam_sunneh3901

Mostrar más
Etiopía7 639El idioma no está especificadoReligión y espiritualidad49 055
Publicaciones publicitarias
1 638
Suscriptores
-224 horas
+147 días
+14330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
Mostrar todo...
❤️
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️ 📡join👇 @tewhid_firste1446 📡join👇 @tewhid_firste1446 📡join👇 @tewhid_firste1446 📡join👇 @tewhid_firste1446
Mostrar todo...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ #الصلاة_على_النبي ﷺ ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ 🎁 ጁምዓ🎁 ۞ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ۞ 🌟🌟اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد🌟🌟 [Telegram] 👇👇 🇵🇸🌳💬 ೄ🌻ྀ࿐ ˊˎ- 🎉🌺قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله 🇵🇸🌳💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን  🎉ቻናላችንን Shere ጆይን 🇵🇸t.me/ethio_muslim_media 🎉ጉሩፓችንን አድድ(add) 🇵🇸t.me/eslam_sunneh3901
Mostrar todo...
7.44 MB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል። በዛሬው ዕለት ጨረቃ #በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል። የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል። . ©ሀሩን ሚዲያ
Mostrar todo...
00:22
Video unavailableShow in Telegram
💥 للتذكير : يبدأ التكبير المُطلق من غروب شمس هذا اليوم الخميس حتى غروب شمس يوم ١٣ ذو الحجة ، فأحيوا سنة التكبير في هذه الأيام المباركة واعمروا بيوتكم بذكر الله ‏الله أكبر ، الله أكبر ، الله أكبر ، لا إله إلا الله ‏الله أكبر ، الله أكبر ، ولله الحمد . 📮👌قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله 📮👌ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ረሱል ﷺ‼️ 📡🎉ጆይን ሼር ቢያንስ ለ10 ሰው ብቻ ሼር ያድርጉ https://t.me/tewhid_firste1446 📡🎉10 ሰው አድድ ያድርጉ https://t.me/tewhid_Islamic_Group
Mostrar todo...
6.03 KB
✅ ስለ 10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ማብራርያ በቀጥታ ስርጭት ⤵️⤵️ 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Mostrar todo...
«አሥሩ የዚልሂጃ ቀናት- ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮች ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ እጅግ በላጮች የሆኑት የመጀመሪያዎቹ አሥሩ የዚልሂጃ ወር ቀናት ናቸው። እነሆ እነኚህ ምርጥ ቀናት ከፊት ለፊታችን ተደቅነዋል። ለዚህም ይመስላል ሙስሊሙ የአላህን ቤት ከዕባን ለመጎብኘት ያለው ጉጉቱ ድንበር አልፏል፤ በከዕባ ዙሪያ ጠዋፍ ለማድረግ፣ በሶፋና መርዋ መካከል ለመሮጥ እና ዐረፋ ላይ ቆሞ አላህን ለመለመን ያለው ስሜት ጣሪያ ነክቷል። የታላቁን ነቢይ መስጅድ መስጅደ-ነበዊን ለመጎብኘትና በመስጅዱ ውስጥ በተከበረው ቦታ ረውደቱ ሸሪፋ ላይ ለመስገድ ያለው መነሣሣት ውስጥን ይነቀንቃል፤ በሀሣብ ያምሣል፣ ክንፍ ቢኖር “ምነዋ ወደዚያ ወደተቀደሰው ምድር በበረርኩ!” ያስብላል። ወዳጆቼ! እኛስ እነኚህ እጅግ የተባረኩና የተከበሩ ቀናቶች ከያዙት ምንዳ ለመቋደስ ምን ማድረግ እንችል ይሆን? አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ዘወትር በትእዛዙ በመገኘት ለቋሚው ሀገራቸው ለሚሰንቁ መልካም ባሮቹ በነኚህ በተባረኩ ቀናት ውስጥ ምን ዓይነት ትልቅ ምንዳ ይሆን ያዘጋጀላቸው? የዚልሂጃ ወር የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት ታላቅነት 1. አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ የማለባቸው ቀናት መሆናቸው አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ አለ وَالْفَجْرِ ﴿١﴾ وَلَيَالٍ عَشْرٍ ﴿٢﴾ وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ ﴿٣﴾ “በጎህ እምላለሁ። በዐሥር ሌሊቶችም። በጥንዱም በነጠላውም።” (አል-ፈጅር 89፤ 1-3) ከጃቢር ኢብኑ ዐብዱላህ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እነኚህ አሥር ቀናቶች የትኞቹ እንደሆኑ በሚያመላክተው ሀዲሣቸው ውስጥ እንዲህ ብለዋል፡- العشر عشر الأضحى، والوتر يوم عرفة، والشفع يوم النحر “አሥሩ ማለት አሥሩ የአድሃ ቀናት ናቸው። ‘ወትር’ /ጥንዱ/ የተባለው የዐረፋ ቀን ሲሆን ‘ሸፍዕ’ /ነጠላው/ ማለት ደግሞ የነህር /የእርዱ/ ቀናት ናቸው።” ብለዋል። ሀዲሱን ኢማም ነሣኢ እና ሃኪም በሙስሊም መስፈርት መሠረት ሰሂህ ትክከለኛ ሀዲስ ነው ብለውታል። ኢማም በይሀቂ ከዐብዱላህ ኢብኑ ዙበይር እንደዘገቡት ደግሞ:- ليالٍ عشر، العشر الثماني، وعرفة، والنحر “አሥርቱ ሌሊቶች የመጀመሪያዎቹ ስምንቶቹ፣ የዐረፋ ቀን እና የእርድ ቀን ናቸው።” ብለዋል። 2. እነኚህ ቀናት “አያም መዕሉማት” /የታወቁ ቀናት/ም ይባላሉ ይህም በሚከተለው የቁርዓን አንቀፅ ውስጥ የተጠቀሠ ነው። وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ [٢٢:٢٨] “በታወቁ ቀኖችም ውስጥ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ” (አል-ሀጅ 22፤ 27) “የቁርዓን ተርጓሚ” በመባል የሚታወቁት ታላቁ ሰሃባ ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ እነኚህ ቀናት “አሥርቱ ቀናት” ናቸው ያሉ ሲሆን በነኚህ ቀናት ውስጥ ታላቁን ጌታ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን በብዛት ማውሳት የተወደደ ነው። 3. ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮቹ ይህም በሚከተለው ሀዲስ ውስጥ ተነግሯል። ከጃቢር (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- أفضل أيام الدنيا أيام العشر، يعني: عشر ذي الحجة، قيل: ولا مثلهن في سبيل الله؟، قال ولا مثلهن في سبيل الله إلا رجل عفر وجهه في التراب، وذُكر عرفة، فقال يوم مباهاة ينزل الله تبارك وتعالى إلى سماء الدنيا، فيقول: عبادي شعثًا غبرًا ضاحين، جاءوا من كل فجٍّ عميق يسألون رحمتي، ويستعيذون من عذابي ولم يروا، فلم نر يومًا أكثر عتيقًا وعتيقة من النار “ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮቹ አስሩ ቀናት ናቸው። ማለትም አሥሩ የዚልሂጃ ቀናት። በአላህ መንገድ ላይ መውጣትም ቢሆን የነሱ አምሣያ የለምን? ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም ‘በአላህ መንገድ ላይም ቢሆንም እነሱን የሚመስል የለም። ፊቱ ከአፈር የተገናኘ ሰው (በአላህ መንገድ ላይ የሞተ) ሲቀር።’ አሉ። ስለ ዐረፋም ተወሳና መልእክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ ‘እሱ የሙባሃት /አላህ በባሮቹ የሚኩራራበት/ ቀን ነው። አላህ ወደ ቅርቢቱ ዓለም ይወርድና ባሮቼ ተንጨፋረው፣ አቧራ የለበሱ ሆነውና ተጎሣቁለው እሩቅ ከሆነ አቅጣጫ ሁሉ እዝነቴን ሊጠይቁ እሷን ያላዩ ሲሆን ከእሣቴም በኔ ሊጠበቁ መጡ። ወንድም ሆነ ሴት በብዛት ከእሣት ነፃ የሚወጡበት እንዲዚህ ቀን አላየንም’።” (በዛር ሀዲሱን ዘግበውታል) 4. በርካታ የሀጅ ሥራዎች የሚሠሩት በነኚህ ቀናት ውስጥ ነው ከነኚህም መካከል የዚልሂጃ ስምንተኛ ቀን በሙዝደሊፋ ይታደራል፤ በዘጠነኛው ቀን በዐረፋ ላይ ይቆማል፤ ከዚህም በተጨማሪ ለመስዋእት የሚሆን እንሠሳት መንዳት፣ ጠጠር መወርወር፣ ፀጉር መላጨት አሊያም ማሣጠር፣ በዚልሂጃ አሥረኛው ቀን ጠዋፍ ማድረግንና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል። 5. የአምልኮ ዘርፍ የሆኑት ዋና ዋናዎቹ የሚሰበሰቡባቸው ቀናቶች ናቸው ኢማም ሃፍዝ ኢብኑ ሀጀር ፈትሁልባሪ በተሠኘው ታዋቂ ኪታባቸው ውስጥ እንዲህ ይላሉ والذي يظهر أن السبب في امتياز عشر ذي الحجة لمكان اجتماع أمهات العبادة فيه، وهي الصلاة والصيام والصدقة والحج، ولا يتأتى ذلك في غيره “የዚልሂጃ አሥርቱ ቀናትን ለየት ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል ቦታው ከአምልኮ ተግባራት ዋና ዋና የሚባሉት በአንድ ላይ ተሰባስበው የሚሠሩበት መሆኑ ነው። ይሀውም ሰላትን፣ ፆምን፣ ሰደቃን (ምጽዋትን) እና ሀጅን ያጠቃልላል። ከነኚህ ቀናት ውጭ እነኚህ ሁሉ ነገሮች አንድ ላይ የሚሰባሰቡበትን አጋጣሚ አናገኝም።” (ፈትሁልባሪ ቅጽ 2፣ ገጽ 462) በነኚህ ቀናት ውስጥ ከሚወደዱ ሥራዎች መካከል 1. ሐጅና ዑምራ ማድረግ በነኚህ ቀናት ውስጥ የሚሠሩ ምርጥ የአምልኮ ሥራዎች ናቸው። ምክኒያቱም የነኚህ አምልኮ ሥራዎች ትክክለኛ ወቅቱ ይህ ነውና። ከአቢሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ አሉ:- العمرة إلى العمرة كفارة لما بينهما، والحج المبرور ليس له جزاء إلا الجنة “አንደኛው ዑምራ እስከ ሌላኛው ዑምራ በመካከላቸው የተሰራ ወንጀልን ያብሣል፤ መብሩር /የተሟላ/ የሆነ ሀጅ ምንዳው ጀነት ብቻ እንጂ ሌላ አይደለም።” (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) 2. በበጎ ሥራዎች ላይ መበርታት ከዐብዱላህ ኢበብኑ ዐባስ (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ما مِن عمل أفضل من عمل فى هذه الأيام العشر، قالوا: ولا الجهاد؟ قال ولا الجهاد إلا رجل خرج بماله ونفسه فلم يرجع منه بشيء “በነኚህ አሥር ቀናት ውስጥ የሚሠራ ሥራን የሚበልጥ ምንም የለም። ‘ጅሃድም ቢሆን?’ አሏቸው። እርሣቸውም ‘አዎን ጅሃድም ቢሆን ገንዘቡንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ያልተመለሰ ሰው ብቻ ሲቀር።’ አሉ።” (ኢማም አህመድና ቱርሙዚ ዘግበውታል) እንዲሁ በሌላ ዘገባም:- لا تطفئوا سرجكم ليالي العشر “በአሥርቱ ቀናት ለሊቶች ውስጥ መብራታችሁን አታጥፉ።” የሚል ዘገባ የመጣ ሲሆን ይህም ትርጉሙ “በነኚህ ቀናት ውስጥ ቁርዓን ቅሩ፣ በሰላትም በርትታችሁ ቁሙ ለማለት ነው” ተብሏል። 3. ዚክር ማብዛት ከኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ:-
Mostrar todo...
🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር☪🇪🇹

📚📚 ይህ 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐦𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐞𝐝𝐢𝐚   በሚል የተሰየመ ሲሆን📚 ☪👉ይህ የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት የሚተላለፍበት ቻናል ነው ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው!! 🇵🇸 ▮ቻናላችንን ጆይን @ethio_Muslim_media ▮ጉሩፓችንን 𝐚𝐝𝐝 @eslam_sunneh3901

👍 2 1
🌸قال رسول الله ﷺ👌الدال على الخير كا فاعله 📮ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ረሱል ﷺ‼️ 📡🌸ጆይን ሼር ያድርጉ https://t.me/ethio_muslim_media 📡🌸አድድ ያድርጉ https://t.me/eslam_sunneh3901
Mostrar todo...
🕌 ዲነል ኢስላም የእስልምና እምነት በሐበሻ ምድር☪🇪🇹

📚📚 ይህ 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐦𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐞𝐝𝐢𝐚   በሚል የተሰየመ ሲሆን📚 ☪👉ይህ የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርትአይነት የሚተላለፍበት ቻናል ነው ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው!! 🇵🇸 ▮ቻናላችንን ጆይን @ethio_Muslim_media ▮ጉሩፓችንን 𝐚𝐝𝐝 @eslam_sunneh3901

ኡድሒያ ለማረድ ኒያው ያላችሁ በአሥሩ የዚል-ሒጃ ቀናት ፀጉርም ሆነ ጥፍር መቆረጥ እንደማይፈቀድ እንተዋወስ። የዚል-ሒጃ ቀናት ነገ ሊገቡ ይችላሉ። የዚል-ቂዕዳ የመጨረሻው ቀን ዛሬ ሐሙስ ሊሆን ይችላል። ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ጥፍራችሁንም ሆነ ፀጉራችሁን መቆረጥ ትችላላችሁ ተብሏል። በተጨማሪም እነዚህን ውድ 10 ቀናቶች በፆም፣በሰደቃ፣በኸይር ስራ ሁሉ መበርታት ይኖርብናል። https://t.me/tewhid_firste1446
Mostrar todo...
☪ አሳሳቢ የሆነው ተውሂድ👍

﷽ 💫 ♽⇒ የዚህ ቻናል አላማው ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው! 🇵🇸ቻናል ሼር ያድርጉ t.me/tewhid_firste1446 ጉሩፕ አድ

https://t.me/tewhid_Islamic_group

📋ማነኛውም ሀሳብ አስተያየትካሎት @Addellah_usman