es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

AlltechUp.com

AlltechUp.com

Ir al canal en Telegram

alltechup.com የቴክኖሎጂ ዓለምን ያዳርሳል! 🚀 የቅርብ ጊዜ ፈጠራዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ዜናዎች፣ ወርክሾፖች እና ምርጥ የዘርፉ ምርቶችን ይከታተሉን💻📱 ከAI እስከ ፋይናንስ ቴክኖሎጂ፣ ከAi እስከ ጌሚንግ እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መመሪያዎች—ሁሉንም አካትተናል። 💡

Mostrar más
6 611
Suscriptores
+5224 horas
+747 días
+7430 días
Archivo de publicaciones
ጠቃሚ መረጃ ሰሞኑን #XEmpire ለመክፈት ትንሽ እያስቸገረ ነው። ይሁንና ከላይ ባለው #Screenshot መሰረት ከላይ Verified ምልክት ያለባት (XEmpire የሚለው) ላይ #Click በማድረ
+1
ጠቃሚ መረጃ
ሰሞኑን #XEmpire ለመክፈት ትንሽ እያስቸገረ ነው። ይሁንና ከላይ ባለው #Screenshot መሰረት ከላይ Verified ምልክት ያለባት (XEmpire የሚለው) ላይ #Click በማድረግ በሚመጣው #Tab #open_App የሚለውን Click ስታደርጉ ተሎ ይከፍትላችኋል። 👍🫶

ይነበብ❗(ሼር ብታደርጉትም መልካም ነው) (#Hamster ለሰበሰባችሁ በጣም አስፈላጊ መረጃ) መጠበቅ ካለበት ጊዜ በላይ የተጠበቀው #Hamster_kombat አሁን የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል:: በ
+1
ይነበብ❗(ሼር ብታደርጉትም መልካም ነው) (#Hamster ለሰበሰባችሁ በጣም አስፈላጊ መረጃ) መጠበቅ ካለበት ጊዜ በላይ የተጠበቀው #Hamster_kombat አሁን የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል:: በተለይም ዛሬ #Airdrops መቀበል የምንችልባቸውን #ዋሌቶች እና የመሸጫ (Exchange) ድረገጾች #ከቦቱ ጋር አገናኝቷል:: የተለያዩ አማራጮች መኖራቸው በተለይም ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች ለሰበሰባችሁ መልካም ዜና ነው:: በእርግጥ ስንት እንደሚደርሳችሁ አሁን አይታወቅም:: #listing በሚሆንበት ቀን ግን ወደ መረጣችሁት #ዋሌት ወይም #መሸጫ ይገባላችኋል:: አጠቃላይ #list የሚደረገው #Token ብዛት 100 ቢልዮን ሲሆን ከተቀላቀለው ህዝብ ብዛት አንፃር በጣም ጥቂት ይመስል:: ሆኖም አብዛኛው ሰው ተቀላቀለ እንጂ ብዙም አልሰበሰበም ማለት ይቻላል:: ለምሳሌ profit per hour 3 ሚሊዮን የደተሰው 6.33% ብቻ ሲሆን 50 ሰው invite ያደረገው 0.02% ነው። በሌሎችም መስፈርቶች የተሻለ ደረጃ የደረሰው በጣም ጥቂት ሰው ነው። ስለሆነም የተሻለ የሰበሰባችሁ አትስጉ - ጥሩ #ጉርሻ እንደምታገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። በተለይም እስከ ከ8 ሚሊዮን በላይ Profit per hour የደረሱ እና በሌሎችም መለኪያዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፊት ከሚሰለፉት ጥቂት ስኬታማዎች ጎን ሊሰለፉ የሚችሉ ጓደኞቻችን እንዳሉ ማወቄ በጣም አስደስቶኛል፤ ብዙ እንድጠብቅም አድርጎኛል። ሌሎቻችሁም ይነስም ይብዛም እንደየስራችሁ ስለማታጡ እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ የምትችሉትን አድርጉ። በደንብ ግልጽ የሆነላችሁ የመረጣችሁትን #Verified የሆነ Wallet ወይም Exchange ድረገጽ አገናኙ። ትንሽም ቢሆን ብዥታ ያለባችሁ ግን ተጨማሪ መረጃዎችን (Step by Step) በስክሪንሾት እስካጋራችሁ ድረስ ጠብቁ። (ቀናት ስላሉ ብዙም የሚያሯሩጥ ነገር አይኖርም)
ቀጣዩ September 30 በጉጉት የሚጠበቀው ደግሞ XEmpire ነውና የቀሩትን 17 ቀናት ተጠቀሙባቸው 👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

XEmpire Episode 41 - 10941

#XEmpire 🌐Codes for video: Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode
#XEmpire 🌐Codes for video: Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6 - 57624 Episode 7 - 37519  Episode 8 - 35489 Episode 9 - 28139 Episode 10 - 28210 Without episode - 1 Episode 11 - 29711 Episode 12 - 30712 Episode 13 - 32813 Episode 14 - 37814 Episode 15 - 39915 Episode 16 - 33016 Episode 17 - 34117 Episode Vitalika Buterina - 6 Episode 18 - 35218 Episide 19 - 36319 Episode 20 - 36319 Episode 21- 37121 Episode 22 - 37422 Episode 23 - 38923 Episode 24 - 39024 Video Pavel Durov - 35 Episode 25 - 34425 Trump - 2007 Episode 26 - 39326 Episode 27 - 35527 Episode 28 -  75928 Phenomenon Bezos - 0 Episode 29 - 34329 Episode 30 - 64930 Episode 31 - 61931 Episode 32 - 12932 Episode 33 - 86133 Warren Buffets - 1958 Episode 34- 48134 Episode 35 - 15235 Episode 36 - 93136 Episode 37 - 72837 Episode 38 - 22938 Episode 39 - 44139 Episode 40 - 65340 Sam Altman  - 2023 Airpdrop wallet  - 3 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

Blum codes video: Blum code - VALUE #Blum #Code Blum code - Go get
+1
Blum codes video: Blum code - VALUE #Blum #Code Blum code - Go get

⭐️Daily puzzle in 👉 Major
⭐️Daily puzzle in 👉 Major

#Major አዲስ 5000 Coin የሚያስገኝ እለታዊ Task አካትቷል። ከላይ #በስክሪንሾት በተመለከተው መሰረት የቁጥሮቹን ቁደም ተከተል ጠብቃችሁ ውሰዱ። ቀጣዩን አጋራችኋለሁ። ያልጀመራችሁም አሁንም
+1
#Major አዲስ 5000 Coin የሚያስገኝ እለታዊ Task አካትቷል። ከላይ #በስክሪንሾት በተመለከተው መሰረት የቁጥሮቹን ቁደም ተከተል ጠብቃችሁ ውሰዱ። ቀጣዩን አጋራችኋለሁ።
ያልጀመራችሁም አሁንም ጀምራችሁ በርካታ Tasks መውሰድ ትችላላችሁ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094

#XEmpire የአዲስ ዓመት ስጦታ ~~ #XEmpire ትናንት ምሽት የቅድመ-ገበያ ሽያጭ #በGetgem ጀምሯል። ይሄ ከ1300 በላይ ለደረሳችሁት የማህበረሰባችን አባላት ትልቅ የዓዲስ ዓመት ስጦታ ነ
+1
#XEmpire የአዲስ ዓመት ስጦታ        ~~ #XEmpire ትናንት ምሽት የቅድመ-ገበያ ሽያጭ #በGetgem ጀምሯል። ይሄ ከ1300 በላይ ለደረሳችሁት የማህበረሰባችን አባላት ትልቅ የዓዲስ ዓመት ስጦታ ነው። #የXEmpire_tokens ($X) የሚሸጠው #በVauchur ሲሆን አንድ #Vauchur 69,000 #token ይሆናል። አንድ ሰው መሸጥ የሚችለው Vauchur ብዛት በደረሰበት profit per hours፣ Level እና #invite በተደረጉ ጓደኞች ብዛት . . .  ወዘተ መሰረት የሚፈቀድ ነው። በአሁኑ ሰዓት አንድ #Vauchur ከ5 Ton ($35 USD) በላይ እየተሸጠ ይገኛል። ወደ #NFT መቀየሪያ (የብሎክቼይን ክፍያ) 0.06 Ton ነው። ማንም #XEmpire Coin የሰበሰበ ሰው Level 19 ላይ ሲደርስ መሸጥ የሚችል ሲሆን ዝቅተኛ Level ላይ የሚገኙት በቀጣይ እንደሚካተቱ ተገልጿል:: #የግል_አስተያየት 🙏 ወደ Vauchur ቀይሮ መሸጥ profit per hourን ሊቀንሰው ስለሚችል ለጊዜው ባትሸጡ ይመረጣል:: ሁለት ሦስት አካውንት ያላችሁ ግን ብትሸጡ ችግር አይኖረውም:: ከEthio #XEmpire Community አባላት መካከል እኔን ጨምሮ 3 ሰዎች Level 25 ደርሰናል፤ ከ14 ሰዎች level 24 ሲደርሱ በርካቶች Level 23 መጨረሻ አካባቢ ይገኛሉ: : ስለሆነም በቀሩት 29 ቀናት ሁሉም ቀድመው የጀመሩ የኮሚዩኒቲው አባላት ከlevel 23 በላይ መድረስ ግድ ይላችኋል:: ከLevel 23 በላይ ያላችሁት ደግሞ እንደ ምንም ብላችሁ ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር ይጠበቅባችኋል:: ጥቂት ቀናት የቀሩት XEmpire ያልጀመራችሁ አሁንም በሩ አልተዘጋም:: ጥቂት ጓደኞች ማስጀመር ከቻላችሁ በቀላሉ #ከlevel 20 በላይ መድረስ ትችላላችሁ:: 🙋👇👇👌 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

X Empire Sam Altman 10 09 🪙 📹 How Sam Altman Is changing the AI world and what’s behind his popularity? 🗝️ Code: 2023 👈🏼 tap to copy 📹Episode 39 🗝️ Code: 44139 👈🏼 tap to copy 📹 Episode 40 🗝️ Code: 61931👈🏼 tap to copy

OKX $Cati September 20 (የዛሬ 10 ቀን) list እንደሚያደርግ አስታውቋል። የሰበሰባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ - ያልሰበሰባችሁ አሁን ያሉትንና በቀጣይ 10 ቀናት Tasks ውሰዱ (Tap
OKX $Cati September 20 (የዛሬ 10 ቀን) list እንደሚያደርግ አስታውቋል።
የሰበሰባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ - ያልሰበሰባችሁ አሁን ያሉትንና በቀጣይ 10 ቀናት Tasks ውሰዱ (Tap ማድረግ የለውም)
👇👇👇👇👇 t.me/catsgang_bot/join?startapp=tDnKNhjVEJwE1KbcXZNEU Meow, lets see who is OG 😼

X Empire - Video Episode 39 code 👉 44139

በጣም ከሚጠበቁት Verified የሆኑ ምርጥ የP2E ፕሮጀክቶች መካከል #Major አንዱ ነው። 🫶 Screenshot 1 - Tasks በየቀኑ በቀላሉ ውሰዱ 🫶 Screenshot 2 - Tasks በየስ
+1
በጣም ከሚጠበቁት Verified የሆኑ ምርጥ የP2E ፕሮጀክቶች መካከል #Major አንዱ ነው። 🫶 Screenshot 1 - Tasks በየቀኑ በቀላሉ ውሰዱ 🫶 Screenshot 2 - Tasks በየስምንት ሰዓቱ ውሰዱ
ያልጀመራችሁም ጀምሩና Tasks በመውሰድ ተቃመሱ👌 👇👇
https://t.me/major/start?startapp=537114094
ለተመሳሳይ መረጃዎች 👇👇ይቀላቀሉ
https://t.me/ethio_empire

#X Empire መልካም ዜና X empire #ከlist በፊት ቅድመ ግብይት ወይም P2P Pre-Market እንደሚጀምር አሳውቋል። ልክ እንደNotcpin በ1,000,000,000 package ነው የሚሸጠ
#X Empire
መልካም ዜና
X empire #ከlist በፊት ቅድመ ግብይት ወይም P2P Pre-Market እንደሚጀምር አሳውቋል። ልክ እንደNotcpin በ1,000,000,000 package ነው የሚሸጠው። የጀመራችሁ በርከት ያለ ሰው በራሳችሁ #link እንዲጀምር አድርጉ። ብዙ መሰብሰብ የምትችሉት በዛ መንገድ ነው።
ያልጀመራችሁ እንዳትቆጩ - አሁንኑ ጀምሩና አጣድፉት👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094 🚩🚩

🎩Exercise  #X Empire 🌐Codes for all videos: Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6 - 57624 Episode 7 - 37519  Episode 8 - 35489 Episode 9 - 28139 Episode 10 - 28210 Without episode - 1 Episode 11 - 29711 Episode 12 - 30712 Episode 13 - 32813 Episode 14 - 37814 Episode 15 - 39915 Episode 16 - 33016 Episode 17 - 34117 Episode Vitalika Buterina - 6 Episode 18 - 35218 Episide 19 - 36319 Episode 20 - 36319 Episode 21- 37121 Episode 22 - 37422 Episode 23 - 38923 Episode 24 - 39024 Video Pavel Durov - 35 Episode 25 - 34425 Trump - 2007 Episode 26 - 39326 Episode 27 - 35527 Episode 28 -  75928 Phenomenon Bezos - 0 Episode 29 - 34329 Episode 30 - 64930 Episode 31 - 61931 Episode 32 - 12932 Episode 33 - 86133 Warren Buffets - 1958 Episode 34- 48134 Episode 35 - 15235 Episode 36 - 93136 Episode 37 - 72837 Episode 38 - 22938

30,000,000,000 ማህበረሰብ
🫶🫶🫶ሁለት ወራበሁለት ወራት ውስጥ በዓለም ዙሪያ Empire  የሚጫወቱ ሰዎች ብዛት ከ30,000,000,000 አልፏል። እናንተስ ከዚህ ግዙፍ የዓለም ማህበረሰብ ውስጥ ናችሁ። 🫶🫶🫶
ካልሆናችሁ ተጨማሪ ጊዜ አትውሰዱ👌 👇👇👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

🫶👍 X Empire ከማህበረሰባችን እኔን ጨምሮ #ሰባት ሰው #level 24 ደርሰናል። በሚቀጥሉት 5 ቀናት (የተቃረቡት) ተጨማሪ እስከ 20 ሰው ወደ level 24 እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል። እስኪ
+1
🫶👍 X Empire
ከማህበረሰባችን እኔን ጨምሮ #ሰባት ሰው #level 24 ደርሰናል። በሚቀጥሉት 5 ቀናት (የተቃረቡት) ተጨማሪ እስከ 20 ሰው  ወደ level 24 እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል። እስኪቆም ድረስ ቢያንስ 4 ሰው level 26 እንደርሳለን ብዬ እጠብቃለሁ። እንደ ማህበረሰብ ደግሞ Ethio X Empire Community በዓለም ላይ X Empireን ከሚጫወቱት ማህበረሰቦች 126ኛ ላይ ይገኛል። በጣም ታላቅ ስኬት ነው። የጀመራችሁም ሆናችሁ ያልጀመራችሁ በቀሩት 24 ቀናት የበለጠ ትጉ። በጋራ ታሪክ እንሰራለን👌 👇👇👇 https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

#XEmpire Airdrops የሚያከፋፍልበትን ቀመር አጋርቷል፤ በዚህም መሰረት ጠቅለል ባለ መልኩ ከታች ተጠቅሷል። 👌 wallet Connect ማድረግ Airdrop የሚከፋፈለው በwallet በመሆኑ
+4
#XEmpire  Airdrops የሚያከፋፍልበትን ቀመር አጋርቷል፤ በዚህም መሰረት ጠቅለል ባለ መልኩ ከታች ተጠቅሷል።
👌 wallet Connect ማድረግ
Airdrop የሚከፋፈለው በwallet በመሆኑ ከxempire bot ጋር ማገናኘት ግዴታ ነው። ስለሆነም ሁላችሁም ከTonkeeper ጋር አገናኙት። (እንዴት እንደሚገናኝ ከላይ በስክሪንሾት ተመላክቷል።)
👌 Profit per hour
ስርጭቱ ከፍተኛ ስለሆነ Airdrops የሚሰላው በProfit per hour ነው። በዚህ ስሌት Profit per hour የገዛችሁበት አጠቃላይ Coin ብዛት ከግምት ይገባል። በዚህ P2E የሚከለከለው በAuto Clicker መሰብሰብ ሲሆን ማንም ሰው በፈለገው ያህል አካውንት እንዲሰበስብ በግልጽ የተፈቀደ ነው። 👌 የFriends ብዛት እና የሰበሰቡት መጠን (ጥራት) የጓደኞች ብዛት በእናንተ link (ማስፈንጠሪያ) የጀመሩትን የሚመለከት ሲሆን ከብዛት ባሻገር #Active መሆናቸውም እንደ መስፈርት ይወሰዳል። እንደሌሎች Bots ጀምረው ካቋረጡ ተጠቃሚነታችሁ ይቀንሳል። በተጨማሪም Airdropን በተመለከተ ባጋሩት መግለጫ "ሌሎች ከግንዛቤ የምናስገባቸው ጥቂት መመዘኛዎች ይኖራሉ፣ ነገር ግን ለጊዜው በይፋ አንገልጻቸውም" ብለዋል። ሁሉም ሰው እንደስራው የሚያገኝበትና ተጠቃሚ የሚሆን የጋራ አሸናፊነትን የሚያረጋግጥ ግልጽ አሰራር እንደሚከተሉም ገልጸዋል። ስለዚህ በዚህ ማእቀፍ የተሻለ ለመሰብሰብ ተጣጣሩ። ብዙ ጓደኞች #Invite አድርጉ። አስጀምሩ። Auto clicker ግን በፍጹም እንዳትጠቀሙ።
የቀረው ጊዜ 25 ቀናት ብቻ ነው። ያልጀመራችሁ ቀሪውን ጊዜ ተጠቀሙበት     👇👇👇👇👇
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094

ሁሉም የXEmpire video Codes Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6
ሁሉም የXEmpire video Codes
Episode 1 - 45666 Episode 2 - 65755 Episode 3 - 97025 Episode 4 - 77375 Episode 5 - 36487 Episode 6 - 57624 Episode 7 - 37519  Episode 8 - 35489 Episode 9 - 28139 Episode 10 - 28210 Without episode - 1 Episode 11 - 29711 Episode 12 - 30712 Episode 13 - 32813 Episode 14 - 37814 Episode 15 - 39915 Episode 16 - 33016 Episode 17 - 34117 Episode Vitalika Buterina - 6 Episode 18 - 35218 Episide 19 - 36319 Episode 20 - 36319 Episode 21- 37121 Episode 22 - 37422 Episode 23 - 38923 Episode 24 - 39024 Video Pavel Durov - 35 Episode 25 - 34425 Trump - 2007 Episode 26 - 39326 Episode 27 - 35527 Episode 28 -  75928 Phenomenon Bezos - 0 Episode 29 - 34329 Episode 30 - 64930 Episode 31 - 61931 Episode 32 - 12932 Episode 33 - 86133 Warren Buffets - 1958 Episode 34- 48134 Episode 35 - 15235
Click 👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l

X Empire X Empire ከጅምሩ ግልጽነት የተላበሰ ግዙፍ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። ሁለት ወራት ያህል የቆየ #Verified T2E ሲሆን ከየትኛውም ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች በተሻለ የብዙዎችን ህይወት እ
+1
X Empire
X Empire ከጅምሩ ግልጽነት የተላበሰ ግዙፍ ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። ሁለት ወራት ያህል የቆየ #Verified T2E ሲሆን ከየትኛውም ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች በተሻለ የብዙዎችን ህይወት እንደሚቀይር የሚጠበቅ ነው። በግልጽ ፕሮጀክቱ ላይ እንደሰፈረው #Airdrops የሚሰላው:- 👉 ከጀመራችሁበት አንስቶ እስኪያልቅ ድረስ የሰበሰባችሁት Coin (profit per hour የገዛችሁበትን ጨምሮ አጠቃላይ ድምር) 👉 Profit per hours እና 👉 ወደፕሮጀክቱ የጋበዛችሁት ሰው ብዛት መሰረት አድርጎ ይሆናል።
የሚጠናቀቀው በጀመርነው የፈረንጆች ወር September 30/2024 በመሆኑ ያልጀመራችሁ በቀሩት 26 ቀናት የድርሻችሁን እንድትቋደሱ ትመከራላችሁ።
👇#ፈጽሞ_ችላ_አትበሉ 🫶👇👍
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094 በተጨማሪም Yescoin ቀኑን ባይጠቅስም October መጀመሪያ አካባቢ list እንደሚሆን #በX ገጹ አሳውቋል።
ቀደም ብላችሁ የጀመራችሁ አትዘናጉ - ቀጥሉበት። ያልጀመራችሁ ደግሞ የቀረውን ጊዜ ተጠቀሙበት
አሁንኑ ጀምሩ 👇👇👇👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=0Wab2l

XEmpire - አስደሳች መረጃ ~~~ የብዙዎችን ህይወት እንደሚቀይር የሚጠበቀው #XEmpire September 30/2024 (ከ28 ቀናት በኋላ) እንደሚያበቃ ይፋ ተደርጓል። ያልጀመራችሁ - ሲያልቅ
+1
XEmpire - አስደሳች መረጃ
   ~~~ የብዙዎችን ህይወት እንደሚቀይር የሚጠበቀው #XEmpire September 30/2024 (ከ28 ቀናት በኋላ) እንደሚያበቃ ይፋ ተደርጓል። ያልጀመራችሁ - ሲያልቅ ከመቆጨት የቀሩትን 28 ቀናት ተጠቀሙባቸው🫶
Click 👇👇😊
https://t.me/empirebot/game?startapp=hero537114094