cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሂዳያ ሀድራ ጀመአ🥁🥁🥁🥁📿🤲👏✨

እንኩዋን ወደ ሂዳያ የሀድራ ጀመአ በሰላም መጣቹ ለናንተ ለሰርጋቹን በሀድራ ይለናል እናም ለኒካም ለተለያዩ ለመድረክ ስራዎችንም እሰራለን ለበለተ መረጃና እኛን ማግኘት ለምፈልጉ በ 0965278137 እና 0921792880 ወይም 0908033399 የገኙናል

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
242
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

01:06
Video unavailableShow in Telegram
እያንዳንዱን መንግስትንም ሆነ ግለሰብ የሚመለከተው ጉዳይ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/mnyuredelh
Mostrar todo...
10.11 MB
በዚህ መልክ ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ለአመታት ቁርአን ሲማሩበትና ስንት ሀፊዞችን ያስመረቀን መድረሳ በድንገት ማፍረስና ማውደም ምን ይሉታል !? የወደመ አስተሳሰብና አዕምሮ ያለው እንጂ ይሄን አያደርግም ! ጎሮ - አንቢያ መስጊድ ያለውን መድረሳ ሱቆቹ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሲፈርስ ምንም ሳይመስላቸው መድረሳውን ለዱንያ ጥቅም ሲሉ አፍርሰዋል አላህ ያፍርሳቸው :: ኢለሏሂል ሙሽተካ
Mostrar todo...
IMG_3927.MP41.21 MB
00:20
Video unavailableShow in Telegram
በዚህ ብርድ ክረምት መሄጃ በሌለበት እንደዚህ አይነት ከሰው የማይጠበቅ አረመኔነት እንዴት አስችሎ ነው በአንድ ሙስሊም ለቁርአን ብለው የመጡ ተማሪዎች ላይ የሚፈፀመው ?!
Mostrar todo...
IMG_3929.MP43.90 MB
Repost from A & B TUBE
Photo unavailableShow in Telegram
የድሮና የዘንድሮው ሙፍቲ መስፈርቶች
Mostrar todo...
አንቱን እየናፈኩኝ//ANTUN EYENAFEKUGN NEW ETHIOPIAN NESHIDA BY FUAD MELKA 2024 MEDIAN||TUBE https://t.me/menzuma_getm
Mostrar todo...
_አንቱን_እየናፈኩኝ_ANTUN_EYENAFEKUGN_NEW_ETHIOPIAN_NESHIDA_BY_FUAD_MELKA.mp36.80 MB
ሰዪዴ (1).mp33.47 MB
8c54a06616b231eb672f8b9882f309c6.mp47.32 MB
08:55
Video unavailableShow in Telegram
ሙሀመድ_ነብዬ_አቡበከር_መካ_አህባብ_አዲስ_የሰርግ_መንዙማ_alfarukmultimediaproduc.mp441.52 MB
ሙሀመድ_ነብዬ_አቡበከር_መካ_አህባብ_አዲስ_የሰርግ_መንዙማ_alfarukmultimediaproduc.m4a8.26 MB
Repost from A & B TUBE
Photo unavailableShow in Telegram
ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተናን የምትወስዱ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በÄ & B _ TUBE ኢስላሚክ ቻናል ስም መልካም እድል እንዲገጥማችሁ እንመኛለን። መልካም ፈተና                  አሏህ ያቅልላቹ SHARE ||| @haybaw1 Ä & B _ TUBE Islamic_channel
Mostrar todo...
Repost from A & B TUBE
Photo unavailableShow in Telegram
➤ደጉ ዘመን ወርቃማው ጊዜ ካሴት 📼 የተዋዋስንበት ❤ ➾የማን ቃሪእ ነበራችሁ እናንተ? comment አድርጉ👇
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.