cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዲማስ DIMASE ديماس

ይህ ቻናል በአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችና በዲናዊ አዝናኝ ግጥሞች ፤ሀዲሶች ታሪኮች እናንተን ማዝናናት ነው። በተጨማሪም የተደበቁ የጴንጤዎች ተንኮልና አደጋዎች ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ያደርሳል። በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የተጋረጠ ወቅታዊ አደጋም ካለ እየመረመረ ያደርሳል። ይህ ሁሉ የሚሆነው በአሏህ ፈቃድ ነው። ይግቡ ይቀመጡ ይዝናኑ ይማሩ የናንተ ሚድያ ነው። #ይህ #የዲማስ #ቴሌግራም #ነው

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 177
Suscriptores
-824 horas
+457 días
+37130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ከ8"ወር በፊት👆 የኮመንት ግጥሞች እና ትዝታው የቂልጦ ኢጅቲማዕ ጊዜ። በኮመንት የተፃፉትን የተለያዩ ግጥሞች ነካ አድርጋችሁ ያኔ ከቂልጦ ወደ አካባቢው ሲመለስ የዲማስ ቤተሰቦች የፃፉት ግጥም
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
📮📮 እንዳያመልጣችሁ 📮📮 🚧 ሙሐደራው እንደቀጠለ ነው 🚧 🎙️ ኡስታዝ አቡ የህያ ከማል ቢን ሙሐመድ ጨርሶ......... 🎙️ ኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ ጀምሯልPlay ▶️ ────◉ 12:10 PM 👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የእጅቲማዕና ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ አዳሜ-ናዝሬት። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ከማል ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 5:35 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Mostrar todo...
👍 1
كُنتُمْ خَيْرَ أُمَّةٍ أُخْرِجَتْ لِلنَّاسِ تَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَتَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَتُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ ۗ وَلَوْ آمَنَ أَهْلُ الْكِتَابِ لَكَانَ خَيْرًا لَّهُم ۚ مِّنْهُمُ الْمُؤْمِنُونَ وَأَكْثَرُهُمُ الْفَاسِقُونَ ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡ የመጽሐፉም ሰዎች ባመኑ ኖሮ ለነርሱ የተሻለ በኾነ ነበር፡፡ ከነርሱ አማኞች አሉ፡፡ አብዛኞቻቸው ግን አመጸኞች ናቸው፡፡
Mostrar todo...
👍 5
ስራ አሻሽለናል❗️ሌቦች❗️ በትግራይ ክልል ከመቀሌ ከተማ መስቀል ሰርቀው አዲግራት ከተማ ሊሸጡ የሞከሩ ሌቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል።
Mostrar todo...
👍 6👏 1👌 1
🤝 መሳጭ የሆነ ቂርዓት በወንድማችን አቡ ኢምራን ሙሀመድ ቢን ሽፋ ⤵️ 🇪🇹🇪🇹 የመጨረሻ 🇪🇹🇪🇹 ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Mostrar todo...
👍 4
إعلان هام وبشرى سارة لجميع أهل السنة في بلاد الحبشة ✍የነገው ኢጅቲማዕ አዳማ ሱና መስጂድ ነዉ‼️ ⭕️👉አጓጊዉ እና ተናፋቂዉ የኢጅትማዕ ሙሀደራ በአይነቱ                       እና ☞ የልዩ ልዩ በሆነ ሁኔታ በአላህ ፍቃድ ነገ እለተ ቅዳሜ ሱና መስጅድ ላይ ይደረጋል ሱና መስጂድ በሰለፊዮች ይደምቃል ። سيكون بإذن الله تعالى اجتماع كبير لجميع أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة يوم غد السبت 👉የነገዉ እለተ ቅዳሜ ሙሀደራ ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ የተለያዩ ሙሐደራዎች ፣ነሲሀዎችና አነቃቂ ግጥሞች ይቀርብበታል ተብሎ ይጠበቃልና … 📲በالله ፍቃድ አይደለም መቅረት ማርፈድ በፍፁም አይታሰብም አጠቃላይ በአዲስ አበባ እና በሌሎችም ከተሞች  የሚገኙ ሰለፍዮች በአንድነት ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል إن شاء الله 📱   🛍ይህን የሰማችሁ ሁሉ ላልሰሙት በማሰማት ላይ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ጥሪያችን ነዉ። 👉🏼አካባቢው (105) ከፒኮክ ተሳፍረው አዲስ አበባ መውጫ ሀይዌይ (አዳማ ቆርቆሮ) በቀኝ ትተው በግራ እጥፍ እንዳሉ 400 ሜትር ገባ ብሎ… 👈🏼فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله* 📎https://t.me/Adamaselefy
Mostrar todo...
👍 4 1
🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹 📖 030 Surah Al-Rum 📖 030 سورة الروم 🎙️ Qari Abdallah Kedir Al-Habashi 🎙️ بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🔗 https://telegram.me/Qari_Abdallah_Kedir/611
Mostrar todo...
👍 6
💥የዛሬው ጠቅላላ እውቀት ጥያቄ💥 قَالَ لَوْ أَنَّ لِي بِكُمْ قُوَّةً أَوْ آوِي إِلَىٰ رُكْنٍ شَدِيدٍ «በእናንተ ላይ ለኔ ኀይል በኖረኝ ወይም ወደ ብርቱ ወገን ብጠጋ ኖሮ (የምሠራውን በሠራሁ ነበር)» አላቸው፡፡ያለው ነብይ ማን ነበር?Anonymous voting
  • ሙሳ عليه السلام ፦ነበር ህዝቦቹ ከፊርአውን ጋር ጦርነት አውጀውበት ሲያባርሩት።
  • ኑህ عليه السلام ነበር፦ ህዝቦቹ ጣኦትን ተው ሲላቸው እነሱ ሲሳለቁበት
  • ኢብራሂም عليه السلام ነበር ፦ህዝቦቹ በእሳት ሲጥሉት።
  • ሉጥ عليه السلام ነበር ፦ህዝቦቹ በፀያፍ ድርጊት ሲዘወትሩ ችክ ሲሉ አልሰማ ሲሉ።
  • ዒሳ عليه السلام ነበር፦ ህዝቦቹ አባትህ የማይታወቅ በመሆኑ አንተ በፀያፍ የተወለድክ ነህ ሲሉት
0 votes
👏 14💯 3👍 1 1
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 📻 ዛሬ ዕለተ ሀሙስ ከመግሪብ-ዒሻ በቀጥታ ስርጭት ሚተላለፈው የዑምዳ ደርስ በቀጥታ ስርጭት ተጀመረ ።።። 🎙ኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 👇👇 ደርሱን ለመከታተል 👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream 💬 ሀሳብ ለምስጠት ⤵️⤵️⤵️ @mesjid_Al_sunnahbot
Mostrar todo...