cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💐 የመ/ቅ/ኢ/ወሐና/ወ/ዋ/ሰ/ት/ቤት 💐

ይህ የመ/ቅ/ኢ/ወሐና/ወ/ዋ/ሰ/ት/ቤት official channel ነው።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
215
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🌱✨✨✨✨🌷✨✨✨✨🌿✨✨ የስሙ ትርጉም፦ጢሞቴዎስ ማለት ዘአልቦ ጥሪት ምንም የሌለው ማለት ነው። ጸሐፊው፦ ቅዱስ ጳውሎስ የተጻፈበት ቦታ: አቴና 🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁 🌹ሳምንታዊው🌹🌹የረቡዕ ጉባኤ🌹   🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹         🌹 ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 1🌹           🌹ተከታታይ ትምህርት 🌹                🌹ክፍል አንድ 🌹 🗓 ከረቡዕ ሐምሌ 10/2016            🕰 ከ12:00-1:40     በመምህር ፦  ኢዮብ በቀለ                ⛪️ በምዕራፈ ጻድቃን ሰንበቴ አዳራሽ 📋ማስታወሻ ደብተር (ወረቀት) እና ብዕር በመያዝ ከወዳጆቹ ጋር ይገኙልን። ✨✨✨✨2 ቀን ቀረው✨✨✨✨          🌺@weldwahid🌺
Mostrar todo...
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 " ውሎ ማደር፣ ወጥቶ መግባት በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች ስጋት ከሆነ ሰነባብቷልና በእውነት የሚለምኑትን ሁሉ የሚሰማ እግዚአብሔር መተላለፋችንን ይቅር እንዲለን፣ ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ ለቤተ ክርስቲያናችን ፍቅር አንድነት፣ ለሕዝባችን ደኅንነት እንዲሰጥልን ከአንድነት ገዳማት ኅብረት በቀረበው ጥያቄ መነሻነት ምሕላ ማወጅ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በሁሉም የሀገራችን ክፍልና በሌሎችም አህጉራተ ዓለም የምትገኙ መነኰሳትና መነኰሳይያት ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ለሰባት ተከታታይ ቀናት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሃይማኖታዊና ቀኖናዊ ትውፊት መሠረት የገዳማት ኅብረቱን ጥሪ ተቀብላችሁ የምሕላ ጸሎት እንድታደርሱ፣ በጤና ችግር ምክንያት ካልሆነ በስተቀር እስከ ዕርበተ ፀሐይ በመጾም ሱባኤ እንድትይዙ፣ ቋሚ ሲኖዶስ በኅብረተ መንፈስ ቅዱስ ከአደራ ጋር ያሳስባል፡፡" ©EOTC TV
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
"በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በእርሳችሁ ተነጋገሩ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ።ሁልጊዜ ስለሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለሁሉ አመስግኑ።"          ኤፌ 5÷19-20 ✨✨✨@weldwahid✨✨✨
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ የክረምት ጊዜ ለእርሶ እና ለልጆዎ ምን አስበዋል? የወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት የአብነት ትምህርት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቆታል። 📍ግእዝ 📍ወዳሴ  ማርያም 📍መዝሙረ ዳዊት ንባብ እና ዜማ 📍ውዳሴ ማርያም ዜማ 📍የቅዳሴ ዜማ 📍ሰዓታት 📆ከሐምሌ 1 ጀምሮ ዘወትር 🗓ከሰኞ -አርብ 🕰 3:00-6:00 🕰 9:30-12:30 የመመዝገቢያ ቦታ በሰንበት ትምህርት ቤቱ ቤተመጻሕፍት ለበለጠ መረጃ     📞0983042574                          📞 0913578651 ✨✨✨✨🍁✨✨✨✨
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔔 የአርብ ጸሎት መርሀ ግብር   🔔 "ማኅደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ንዑ ንስግድ ኲልነ ኅበ ማርያም እምነ፡፡" 👉መሐረነ አብ 👉ስንክሳር አርብ ሰኔ 21 2016ዓ.ም ከ( 12 ፡ 30 ) ጀምሮ በወልድ ዋህድ ሰንበት ት / ቤት አዳራሽ "ሰው ለጸሎት ሲቆም ሰይጣን ይቀመጣል ሰው ጸሎት ሲያቁዋርጥ ሰይጣን ሥራ ይጀምራል" (ዜና አበው)
Mostrar todo...
🙏 2
🎲 Quiz 'የመ/ቅ/ኢ/ወሐና ወልድ ዋህድ ሰ/ት/ቤት ሳምንታዊ ጥያቄና መልስ' የመለያ ጥያቄ  ሰኔ 20  "Start this quiz" የሚለውን ይጫኑ ፈተናውን ይጀምራል ። ጥያቄዎችን ሲመልሱ የቴሌግራም ቦት ሲስተም ይመዘግባል።                                                                   🔔መልካም ፈተና🔔 5 ጥያቄዎች 🖊 5 questions · ⏱ 1 min
Mostrar todo...
Start this quiz
Start quiz in group
Share quiz
Photo unavailableShow in Telegram
🌺ሳምንታዊው  🌺 የረቡዕ ጉባኤ🌺     🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺       🌺"ጋብቻ ወይስ ጋር ብቻ ?"🌺           🌺ተከታታይ ትምህርት 🌺                🌺 ስድስተኛ ጉባኤ🌺         "ጋብቻ ወይስ ጋር ብቻ?" በመምህር እና ጋዜጠኛ ግሩም ንጉሤ በጋብቻ ትምህርት ወቅት ከምዕመናን  የተነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት  እንዲሁም ለአምስት ተከታታይ ሳምንታት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠናውን ላጠናቀቁ የምስክር ወረቀት የሚሰጥበት ልዩ መርሐ ግብር። 🗓 ሰኔ  19 2016 ዓ.ም 🕰 12:00-1:40 ⛪️ በምዕራፈ ጻድቃን ሰንበቴ  ከወዳጆቹ ጋር ተገኙልን::           መልካም ቀን
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🚌  ጉዞ ወልድ ዋህድ  🚎 ⛪️ ወደ ሸንኮራ ዮሐንስ    📆 ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.ም                  👉  ትኬቱን  በሰንበት ት/ቤቱ        መዝሙር ቤት ያገኙታል ለበለጠ መረጃ 📱 09 85 46 75 66                                    ይደውሉ።   👉በዚህ ጉዞ ላይ በመሳተፍ በረከት ያገኙ ዘንድ               ‼️ ፈጥነው ይመዝገቡ  ‼️
Mostrar todo...
የርቀት ትምህርት ስምንተኛ ጉባኤ የነገረ መላእክት ጉባኤያችን እንዴት አገኛችሁት ?
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.