cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

📚እውቀት📚እና🌹ኢስላም🌹

🌷﷽🌷 📲በዚህ ቻናል ምንድነው ሚለቀቀው❓ ⛓አረብኛ ትምህርት📖 ⛓ጥያቄና መልሶች 📊 ⛓ የጀግኖች ታሪክ ⚔️📃 ⛓ቁርአን እና ዚክር🎙💡 ⛓ ፈገግታ ሱና ነው🌻👍 ⛓ነሲሃና ደርሶች 🎧 📚 ⛓አስተማሪ ፁሁፎች✍ ⛓ፈዋኢዶች ሌሎችም..... ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ 🙏 https:w//t.me/Arebick2Group ─────⊱◈🌟◈⊰─────

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 982
Suscriptores
+124 horas
-47 días
+8130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ተውሂድ የሌለው እስልምና የለውም
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
"በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" እንደ ሚባለው አሁን ያለንበት ወር የሙሀረም ወር ነው የሙሀረም ወር ፆም ከሌላ ወራት ፆም እንደሚበልጥ ነብዩ ﷺ ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ: ✅ ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ ✅ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው” 🚨 በመሆኑም ነገ ዕለተ ሰኞ ከመሆኑ አንፃር ያለንበት ወር ደግሞ የሙሀረም ወር እንደመሆኑ የነገን ፆም ሁላችንም በመፆም እንደሚባለው "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" በአንድ ቀን ፆም ሁለት አጀርን እንቅሰም። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14385
Mostrar todo...
👍 5
✍ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር የሰጠው ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው በሂጃብ ውስጥ ሁሉም ሴቶች ቆንጆ ናቸው።
Mostrar todo...
👍 18
🌹ሱረቱል ቃፍ ደስ በሚለው ቃሪእ ተጋበዙ 🌹
Mostrar todo...
٥٠ - #محمد_الفقيه - #سورة #ق #صوت.m4a1.32 MB
👍 3🍓 3 1
🌹سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🌹 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .
Mostrar todo...
👍 5
00:12
Video unavailableShow in Telegram
✍️ባለሙያ ያገባህ መስሎህ ሚስትህን   እንዳገባህ  ለመጀመሪያ ግዜ  ሽሮ ስሪ ብለሀት ስትሰራልህ እንድህ ነው አሉ¡ አይይ እዚህ ውስጥማ ቦምብ ወይም ፈንጅ ነገር አለ ሽሮ ብቻውንማ እንድህ አይሆንም¡ ኡሙ ፉላኖች ግን ሙያ እየለመዳችሁ ሴት ልጅ ሙያ ከሌላት አስቸጋሪ ነው። እንግዳ ሲመጣ የአንችምቤተሰብ ይሁን የባል ቤተሰብ ተደስቶ በሙያሺ  መሄድ ነው ያለባቸው። እንጅ  ከዚህ ውጭ እዳትሆኝ  ሙያ በደንብ እንልመድ ስላችሁ ነው!! ግን የመዳምን ዶሮ ለ4ራት እየገነጠልሺ ዶሮ መገንጠል እችላለሁ እዳትይ ክ.... የምር ኢትዮ 12ነው የምትገነጠለው መላላጫ፣ መቋደሻ፣ ፈረሱላ  ምናምን እሚባል ተደማምሮ 12ለቷም መገኘት አለባት  አንዷ ከጎደለች ችግር ነው አሉ! ከእናቶቻችን  የተማር ነው ነው!! ሙያ+ንፅህና ለሴት ልጅ አኸስ አስፈላጊ ነው!! እናማ ልመዱ ዋ¡?
Mostrar todo...
8.48 KB
👍 16 2
🎯የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር 🎯 🔖 ዝምድናን መቀጠል። 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ። 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله سهيل بن توفيق الحبشي حفظه الله تعالى 🗓️ سجلت في يوم الجمعة في ٢٣ من شهر ذو القعدة ١٤٤٥هـ في مسجد الشيخ خليل{قلطو غمرو} حرسها الله تعالى
Mostrar todo...
AudioCutter_صلة الأرحام.mp35.01 MB
👍 4
👉 መጥፎው ፀባይሽ ቁንጅናሽን ያበላሽብሻል 👉 በጥሩ አኽላቅ ካላኖርካት ሰፊው ቤትህ ይጠባታል 👉 ስጦታህ ትንሽ ቢሆንም ፈገግታህ ያተልቀዋል 👉 የሰጠሀው ብዙ ቢሆንም መኮሳተርህ ያሳንስዋል 👉 ለፈገግታህ ዋጋ አለው ኢባዳ ነው ፈገግ በል 🔀 ፈገግ በይ ፡  ( تبسمك في وجه أخيك لك صدقة ) ለወንድምህ ፈገግ ማለትህ ሰደቃ ነው ነብያችን ﷺ ከፍትፍቱ ፊቱ ❗️ https://t.me/abduselamabumeryem/5092
Mostrar todo...
👍 5 3
✍ብዙ ግዜ የምንጠቀማቸው ተቃራኒ አረብኛ ቃላቶች 🅰 🅱 🅰 وَسَخ               ቆሻሻ              ወሲኽ              🅰 نَظِيْف                ንፁህ             ነዚፍ              🅱 قَرِيْب                ቅርብ            ቀሪብ 🅱 بَعِيْد                  ሩቅ              በኢድ            🅰 مَغْلُوْق            የተዘጋ          መግሉቅ 🅰 مفتوح             የተከፈተ       መፍቱህ                    🅰 جَدِيْد                 አዲስ          ጀዲድ 🅰 قَدِيْم                  አሮጌ         ቀዲም                🅱 طَوِيْل            ረጅም              ጠዊል               🅱 قَصِيْر            አጭር               ቀሲር 🅰 غَنِيّ                ሀብታም          ገኒይ                   🅰 فَقِيْر                ደሃ                 ፈቂር 🅱 ثَقِيْل        ከባድ          ሰቂል       🅱 خَفِيْف               ቀላል            ኸፊፍ 🅰 دِيْك አውራ ዶሮ ዲክ 🅰 دجاجة ሴቷ ዶሮ ደጃጀህ 🅱 بَارِد ቀዝቃዛ ባሪድ 🅱 የዚህ ተቃራኒ👆 ቃል ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ👇👇
Mostrar todo...
👍 20👌 2
ቂሳው ቁርኣን ውስጥ ያልተብራራ ነብይ ማነው ?Anonymous voting
  • ዩኑስ ዓለይሂ ሰላም
  • ዘከሪያ ዓለይሂ ሰላም
  • ኢድሪስ ዓለይሂ ሰላም
  • ሁሉም
0 votes
👍 5 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.