🇪🇹ኑ አረብኛ ቋንቋ በቀላሉ እንማማር 🇸🇦
አረብኛ ትምህርት በሶሻል ሚድያ ለመከታተል You tub 👉 youtube.com/channel/UCEtp9gzgQwn8hVpUGlGkqBg tik tok 👉 arabic2language telegram 👉https://t.me/Arabic13language
Mostrar más311
Suscriptores
+224 horas
+97 días
+3530 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
💻 አምስት ቃላቶች 🇪🇹🇸🇦
🌎أرض _ መሬት _አርድ
🏛جدار __ ግድግዳ _ጂዳር
🚪باب_በር _ባብ
🚽حمام _ መፀዳጃ ቤት_ሀማም
🤌لحظة __ አፍታ____ለህዘ
👍 2
📱انا قويُُ _____ አነ ቀወዩንAnonymous voting
- እሱ ጠንካራ ነው
- እሷ ጠንካራ ናት
- እኔ ጠንካራ ነኝ
👏 4
📝በጣም አስፈላጊ የንግግር ክፍሎች ትክክለኛ ዓረፍተ ነገር ለማድረግ የሚረዱን ክፍሎች ናቸው።
1⃣ أنا እኔ አነ
2⃣ هو እሱ ሁወ
3⃣ هي እሷ ሂየ
4⃣ أين የት አይነ
5⃣ أنتَ አንተ አንተ
6⃣ أنتِ አንቺ አንቲ
1⃣ أنا -------------------- እኔ
انا في البيت እኔ ቤት ውስጥ ነኘ ።
انا من الحبشه እኔ ከኢትዮጵያ ነኝ ።
انا في الدكان እኔ ሱቅ ውስጥ ነኝ ።
انا الطالب እኔ ተማሪ ነኝ ።
ይቀጥላል .....2
👍 7👏 1
የእንሰሳት ስም በአረብኛ ቋንቋ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇
https://youtube.com/shorts/N64IWlpDjUY?si=hdx-qnkc0-HvCcBN
👍 2
" الله اكبر الله اكبر .. لا اله الا الله ، الله اكبر الله اكبر .. ولله الحمد "
👍 1
✍ብዙ ግዜ የምንጠቀማቸው ተቃራኒ አረብኛ ቃላቶች 🅰 🅱
🅰 وَسَخ ቆሻሻ ወሲኽ
🅰 نَظِيْف ንፁህ ነዚፍ
🅱 قَرِيْب ቅርብ ቀሪብ
🅱 بَعِيْد ሩቅ በኢድ
🅰 مَغْلُوْق የተዘጋ መግሉቅ
🅰 مفتوح የተከፈተ መፍቱህ
🅰 جَدِيْد አዲስ ጀዲድ
🅰 قَدِيْم አሮጌ ቀዲም
🅱 طَوِيْل ረጅም ጠዊል
🅱 قَصِيْر አጭር ቀሲር
🅰 غَنِيّ ሀብታም ገኒይ
🅰 فَقِيْر ደሃ ፈቂር
🅱 ثَقِيْل ከባድ ሰቂል
🅱 خَفِيْف ቀላል ኸፊፍ
🅰 دِيْك አውራ ዶሮ ዲክ
🅰 👆የዚህ ተቃራኒ ቃል ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ👇👇
👍 10❤ 1👏 1
١ دجاجة ሴቷ ዶሮ ደጃጀህ
٢ حَجَر ድንጋይ ሀጀር
٣ مَغْلُوْق የተዘጋ መግሉቅ
٤ مفتوح የተከፈተ መፍቱህ
٥ جَدِيْد አዲስ ጀዲድ
٦ قَدِيْم አሮጌ ቀዲም
እንደዚህ አይነት ትምህርት እንዲደርሶት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇
https://t.me/Arabic13language
✍አስፈላጊ የዕለት ተዕለት ተግባራት በአረብኛ 📝
يشرب ----drink---- ይጠጣል
ينظف- ----clean ----- ያፀዳል
يغسل -------wash----ያጥባል
يكتب------ write -----ይፅፋል
يعمل ------ work-----ይሰራል
يقول------- say --------ይላል
يأكل ----- eat ------ ይበላል
يقرأ ------ read ----- ያነባል
يفعل ------do ------ያደርጋል
يخبر ----- tell ------ይናገራል
እንደዚህ አይነት ትምህርት እንዲደርሶት ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇
https://t.me/Arabic13language
👍 4👏 2
🇸🇦 ጠአሙ እንዴት ነው በአረብኛ
☕️--bitter----መረራ---- مرّ
.
🍰--sweet----ጣፋጭ---- حلو
.
🍋--sour----ጎምዛዛ----- حامض
.
🌶--spicy---የሚያቃጥል--- حار
.
🍟--salty----ጨዋማ----- مالح
✍የበለጠ ለመረዳት ሊንኩን ይጫኑ👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMrJ3Rqch/
👍 5
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.