es
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Ir al canal en Telegram
3 563
Suscriptores
Sin datos24 horas
-197 días
-7630 días
Archivo de publicaciones
A collection of interconnected computers is called a: a) Network b) Server c) Router d) Modem

📚 Welcome to ESA 📚 We, members of ESA, are here to help you on your EUEE and other examinations so as you can achieve your childhood dreams. በChannelአችን ለHighschool ተማሪዋች ✅ References. ✅ Model Exams. ✅ Previous years matric Exams with answers. ✅ Short Notes. ✅ Worksheets. ✅ Quizs. ✅ News about Upcoming Matric Exams. ✅ ስለ Universityዋች መረጃ. ✅ Old and New curriculum MOE books እንዲሁም የመሳሰሉትን ያገኛሉ። Channelአችን የተመሰረተው ከ... ✔️ MyungSung Medical College(በተለምዶ Korea Hospital) ✔️ Saint Paul Medical College(ቅዱስ ጳውሎስ) ✔️ Addis Ababa University(ጥቁር አንበሳ) እንዲሁም ✔️ ከHawassa University referral campus Medicine በመማር በሚገኙ Top ተማሪዋች መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን። Join us 📥 https://t.me/EthiopianStudentAssociation2024

What does CPU stand for?
Anonymous voting

ተማሪ ነህ/ሽ ይህ Channel ላአንተ/ቺ ነው
ተማሪ ነህ/ሽ ይህ Channel ላአንተ/ቺ ነው

📕 Attention Students 📘 ለHighschool እና 12 ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ምርጥ Channel ልጠቁማችሁ 📚 Welcome Vilgax Academy 📚 በChannelአችን ለHighschool ተማሪዋች ✅ References. ✅ Model Exams. ✅ Previous years matric Exams with answers. ✅ Short Notes. ✅ Worksheets. ✅ Quizs.(Everyday) ✅ News about Upcoming Matric Exams. ✅ Old and New curriculum MOE books እንዲሁም የመሳሰሉትን ያገኛሉ። Channelኡን Join በማለት እንዲሁም Share በማድረግ እራሶን እንዲሁም የሚወዱትን ይጥቀሙ @vilgaxacademy @vilgaxacademy

ODA and IFA BOARDING ACADEMY አጠቃላይ የጥናት አጋዦች የባለሙያዎች መመሪያ እና ድጋፍ ውይይቶች እና የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜዎች ለፈተና ስኬት ጠቃሚ ምክሮች እና ስልቶች https://t.me/+1KWn1W0O5uY3Yzlk #ads ODA and IFA BOARDING ACADEMY General study aids Professional guidance and support Discussions and question and answer sessions Tips and tricks for exam success https://t.me/+1KWn1W0O5uY3Yzlk

አይማን አሊ ይባላል የጆርዳን ተወላጅ ሲሆን የ 22 ዓመት ወጣት ነው በቲክ ቶክ ገፁ ከ 1. በላይ ተከታይ አለው Instagram ምም እደዛው ይሄ አይግረማቹ በሀገሩ ጆርዳን አሉ ከተባሉ ቆንጆ እና
አይማን አሊ ይባላል የጆርዳን ተወላጅ ሲሆን የ 22 ዓመት ወጣት ነው በቲክ ቶክ ገፁ ከ 1. በላይ ተከታይ አለው Instagram ምም እደዛው ይሄ አይግረማቹ በሀገሩ ጆርዳን አሉ ከተባሉ ቆንጆ እና ውብ ወንዶች አንዱ እሱ ነው እናም በ 2023 የካንሰር ታማሚ እደሆነ አወቀ ለአንድ አመት ያህል በ ኬሞቴራፒ ቆየ በዚህ አንድ ዓመት ውስጥ ግን ይሄ የምታዩት ውበት ቁንጅና የሰውነት ቅርፅ የፊቱ ፂም ፀጉሩ እርግፍ ብሎ ጠፋ በሽታው ክፉ አደል እግዚአብሔር ሁላችንንም ከዚህ በሽታ ይጠብቀን 🙏 እና ወደ ታሪኩ ስመልሳቹ እሱ ሆስፒታል ሆኖ በዙ ጠላቶች ስላሉት ሞቷል ብለው የቲክቶክ ሚዲያውን ሞሉት ይሄን የሰሙ በሚዲያ ታዋቂ የሆኑ ድህረ ገፆች ሆስፒታል ድረስ በመሄድ ኢንተርቪ አደረጉለት አለመሞቱንም በዛው አረጋገጡ ነገር ግን እሱ ለዓመት ከሚዲያ ቢርቅም አጋጣሚውን ተጠቅሞ ምን አስተላለፈ መሰላቹ እኔ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ሰውነቴ አልቆ ውበቴ እረግፎ የመዳን ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ይመረኛል ጥሎ አይጥለኝም በህመሜ ውስጥም ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ እናንተም ተስፋ የሜያስቆርጥ ነገር ቢገጥማቹ ይሄንን መቋቋም እና ማለፍ አልችልም ብላቹ በፍፁም ተስፋ አትቁረጡ በመከራ ውስጥም በደስታ ውስጥም ፈጣሪ አለ የማያልፍ ቀን የለም ሁሌም አልሃምዱሊላህ በሉ ከህመሜ እዳገግም በፀሎታቹ/በዱዓቹ አስቡኝ አለ አያቹ እሱ በዚህ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ በሆነበት ሁኔታ ውስጥ ፈጣሪን አረሳም በፈጣሪ ሙሉ ተስፋ አልቆረጠም ማመስገን አላቆመም በጠፋው ውበቱም አላማረረም እደውም ባሳለፍኩት ቀፋፊ ሂወት ትምህርት ሆኖኛል ሁሉም ነገር አላፊ ጠፊ ነው አለ እኛ ግን ምንም ሳንሆን የሆነች ነገር አልሳካ ካለን በትንሹም በትልቁም ፈጣሪ እረስቶኛል ፈጣሪ ዘገየብኝ ፈጣሪ ያዳላል እያልን እናማርራለን በምንም ይሁን በምን ባለን ነገር ተመስገን ማለት ይልመድብን አይማን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው እኛም ከኛ የባሰውን እያየን እናመስግን🙏❤

Repost from StudyX
The CRISPR-Cas9 gene-editing tool thus has two components. They are: a short RNA sequence that can bind to a specific target
+3
The CRISPR-Cas9 gene-editing tool thus has two components. They are: a short RNA sequence that can bind to a specific target of the DNA and. the Cas9 enzyme which acts as molecular scissors to cut the DNA. https://t.me/slusss01

photo content

ተማሪ ነህ/ሽ ይህ Channel ላአንተ/ቺ ነው
ተማሪ ነህ/ሽ ይህ Channel ላአንተ/ቺ ነው

ተማሪ ነህ/ሽ ይህ Channel ላአንተ/ቺ ነው
ተማሪ ነህ/ሽ ይህ Channel ላአንተ/ቺ ነው

🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extrem
🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extreme Books for social science Quiz for natural science by chapter Question with answers 100 birr 0902119417 ለመመዝገብ 👇 @elevadmin @elevadmin @elevadmin

ብዙ ሰው Group ላይ አድ የሚያረግ እስከ በአል ድረስ ሽልማት አለ ቆጠራውን በቦት ነው ምናረገው ስንት ሰው አድ እንዳደረጋቹ ከ 1-3 ለሚወጡ ሽልማት 🎖 @elevate_group እዚ ላይ ሽልማት 1. Rank first 25 birr card 2. 15 3. 10

32 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ጠርተዋል ለ2017 የመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን እና በ2016 በሪሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች 👉1. Addis Ababa University - ገብተዋል 👉2. Adama ST University - ገብተዋል 👉3. Addis Ababa ST University - ገብተዋል 👉4. Salale University - ጥቅምት 21 እና 22/2017 - ገብተዋል 👉5. Kebri dehar University - ጥቅምት 25,26/2017 - ገብተዋል 👉6. Mizan Tepi University - ህዳር 2 እና 3/2017 - ገብተዋል ........................................................................ 👉7. Hawassa University - ህዳር 9 እና 10/2017 👉8. Haramaya University - ህዳር 9,10,11/2017 👉9. Raya University - ህዳር 2 እና 3/2017 👉10. Oda Bultum University - ህዳር 4,5/2017 👉11. Jigjiga University - ህዳር 4,5,6/2017 👉12. Dire Dawa University - 16 እና 17/2017 👉13. Kotebe University - ህዳር 4 እና 5 /2017 👉14. Ambo University - ህዳር 09 እና 10/2017 👉15. Wollega University -  ህዳር 4 እና 5/2017 👉16. Aksum University - ህዳር 9 እና 10/2017 👉17. Borana University - ህዳር 12 እና 13/2017 👉 18. Woldia University - ህዳር 18 እና 19/2017 👉 19. Dambi Dollo University - ህዳር 11 እና 12/2017 👉 20. Wolaita Sodo University - ህዳር 9 እና 10/2017 👉21. Dilla University - ህዳር 9 እና 10/2017 👉22. University of Gonder - ህዳር 12 እና 13/ 2017 👉23. Arba Minch University - ህዳር 7 እና 8/2017 👉24. Wollo University - ህዳር 13 እና 14/2017 👉25. Debark University - ህዳር 18 እና 19/2017 👉26. Jinka University - ህዳር 11 እና 12/2017 👉27. Debre Tabor University - ህዳር 9 እና 10/2017 👉28. Assosa University - ህዳር 16 እና 17/2017 👉29. MizanTepiUniversity - ህዳር 11 እና 12/2017 👉30. Werabe University - ህዳር 19 እና 20/2017 👉31. Injibara University - ህዳር 16 እና 17/2017 👉32. Madda Walabu University - ህዳር 09 እና 10/2017 .................................................................................. 👉 Federal Technical and Vocational Training Institute  - ህዳር 3 እና 4/2017 ዓ.ም .................................................................................. ✅ N.B: ራያ ዩኒቨርሲቲ አራዝሟል - ቀኑ ህዳር 9 እና 10/2017 @elevatetutorial

ሁለት ሰዎች ቀለም ለመቀባት 4 ቀን ቢወስድባቸው 4 ሰዎች ስንት ቀን ይፈጅባቿል?
Anonymous voting

📕 For All Grade 9- 12 students 📚 Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000
+7
📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer ለመቀላቀል  100birr @elevadmin አናግሩኝ ምዝገባ ለማድረግ @ElevateTutor_bot

🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extrem
🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extreme Books for social science Quiz for natural science by chapter Question with answers 100 birr 0902119417 ለመመዝገብ 👇 @elevadmin @elevadmin @elevadmin

እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌 እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። የቻናሉ Link👇👇 @Elevateenglish1 @Elevateenglish1 @Elevateenglish1

Multiple Choice Questions on Articles Instructions: Choose the best answer for each question. 1. Which of the following sentences uses the definite article correctly? a) I saw a dog in the park. b) The sun is shining today. c) I like to eat apples. d) She bought a new car. 2. Which of the following sentences uses the indefinite article correctly? a) I have a headache. b) The Earth is a planet. c) He is the tallest boy in the class. d) She went to the store to buy milk. 3. Which article should be used before the word "university"? a) A b) An c) The d) No article needed 4. Which article should be used before the word "hour"? a) A b) An c) The d) No article needed 5. Which of the following sentences is grammatically correct? a) I saw cat in the garden. b) I saw the cat in the garden. c) I saw a cat in garden. d) I saw a cat in the garden. 6. Which of the following sentences uses the correct article before "ocean"? a) She sailed across a ocean. b) She sailed across the ocean. c) She sailed across an ocean. d) She sailed across ocean. 7. Which article is used before plural nouns when referring to a specific group? a) A b) An c) The d) No article needed 8. Which of the following sentences uses the correct article before "moon"? a) The moon is shining tonight. b) A moon is shining tonight. c) An moon is shining tonight. d) Moon is shining tonight. 9. Which article should be used before the word "honesty"? a) A b) An c) The d) No article needed 10. Which of the following sentences uses the correct article before "United States"? a) He travelled to the United States last year. b) He travelled to a United States last year. c) He travelled to an United States last year. d) He travelled to United States last year. Answer Key: 1. b) The sun is shining today. 2. a) I have a headache. 3. c) The 4. d) No article needed 5. d) I saw a cat in the garden. 6. b) She sailed across the ocean. 7. c) The 8. a) The moon is shining tonight. 9. d) No article needed 10. a) He travelled to the United States last year.